cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Bible Reporters 📜🔊🔉🔉📡

"፤ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።" (የማርቆስ ወንጌል 16: 15) የዚህ ቻናል ዓላማ 🔉 የመፅሐፍ ቅዱስን ክፍሎች ማስተዋወቅ 🔉 የመፅሐፍ ቅዱስን ትምህርት ማስተዋወቅ 🔉 የመፅሐፍ ቅዱስን ሀሳብ ማስተዋወቅ 🔉 በአጠቃላይ መፅሐፍ ቅዱስን ማስተዋወቅ ነው ።

Більше
Рекламні дописи
4 179
Підписники
+2724 гОдини
+1337 днів
+32130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from Album_songs
🖥መንፈሳዊ ፊልም ማየት ለሚወድ ሰው የተከፈተ ቻናል ሁላችሁም ተቀላቀሉ🎥 @hiwotenlekrstis
Показати все...
🎥አማርኛ ፊልም 🇪🇹
🎥ጎጃምኛ ፊልም 🎥
🎥እንግሊዘኛ ፊልም 🎥
🎥ተከታታይ ፊልም 🎥
🎥አጫጭር ፊልም 🎥
🎥አስተማሪ ፊልም 🎥
🎥Christian 🎥
🎥ድራማ 🎥
🖥ሁሉንም ለማግኘት🖥
በመካከላችሁ የዝሙት ርኵሰት እንዳለ በርግጥ ይወራል፤ እንዲህ ያለው ርኵሰት በአረማውያን ዘንድ እንኳ ታይቶ የማይታወቅ ነው፤ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው አለና። ደግሞም ታብያችኋል! ይልቅስ ሐዘን ተሰምቶአችሁ፣ ይህን ድርጊት የፈጸመውን ሰው ከመካከላችሁ ልታስወግዱት አይገባምን? ምንም እንኳ እኔ በአካል አብሬያችሁ ባልሆንም፣ በመንፈስ ግን ከእናንተ ጋር ነኝ፤ ልክ አብሬያችሁ እንዳለሁ ሆኜ፣ ይህን ባደረገው ሰው ላይ አሁኑኑ ፈርጄበታለሁ። በምትሰበሰቡበት ጊዜ እኔም በመንፈስ ከእናንተ ጋር ስለ ምሆን፣ በጌታችን በኢየሱስ ስምና በመካከላችሁ በሚገኘው በጌታችን በኢየሱስ ኀይል፣ ሥጋው ጠፍቶ መንፈሱ በጌታ ቀን ትድን ዘንድ፣ እንደዚህ ዐይነቱ ለሰይጣን ይሰጥ። መመካታችሁ መልካም አይደለም። ጥቂት እርሾ ብዙውን ሊጥ እንደሚያቦካው አታውቁምን? አሁን ያለ እርሾ እንደሆናችሁ ሁሉ አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፤ የፋሲካ በጋችን የሆነው ክርስቶስ ተሠውቶአልና። ስለዚህ በዓሉን ግፍና ክፋት በሞላበት እርሾ፣ በአሮጌ እርሾ ሳይሆን፣ እርሾ በሌለበት ቂጣ በቅንነትና በእውነት እናክብር። ከሴሰኞች ጋር እንዳትተባበሩ በመልእክቴ ጽፌላችሁ ነበር፤ እንዲህም ስል በጠቅላላው ከዚህ ዓለም ሴሰኞች ወይም ስግብ ግቦችና ቀማኞች፣ ወይም ከጣዖት አምላኪዎች ጋር አትተባበሩ ለማለት አይደለም፤ እንደዚያማ ቢሆን ከዚህ ዓለም ጨርሶ መለየት ያስፈልጋችሁ ነበር። ነገር ግን አሁን የጻፍሁላችሁ፣ “ወንድም ነኝ” እያለ ከሚሴስን ወይም ከሚስገበገብ ወይም ጣዖትን ከሚያመልክ ወይም ከሚሳደብ ወይም ከሚሰክር ወይም ከሚቀማ ጋር እንዳትተባበሩ ነው፤ ከእንደዚህ ዐይነቱ ሰው ጋር ምግብ እንኳ አትብሉ። ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ባሉት ሰዎች ላይ ለመፍረድ እኔን ምን አገባኝ? በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ባሉት ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ባሉት ላይ የሚፈርድ ግን እግዚአብሔር ነው፤ እንግዲህ፣ “ክፉውን ሰው ከመካከላችሁ አስወግዱት።” 1 ቆሮንቶስ 5:1-13
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔔 Aións in the arché ⚜️ ዓለማት በመጀመሪያ 🔸ድንቅ ተከታታይ ትምህርት 🔸በቅርብ ቀን በ Bible reporters
Показати все...
ይህ ፅሑፍ ☝️ ከመለቀቁ በፊት የተለቀቁ ሌሎች ፅሑፎች ላይ መፍጠር የሚለው ቃል ከባዶ ነገር ማስገኘት ብቻ ተደርጎ ቀርቦ ካገኛችሁ በዚህ ፅሑፍ መሠረት እንድታርሙት አሳስባለሁ ። ከዚህ በኋላ በቅርቡ በ "audio" የሚለቀቁ ትምህርቶች (ይሄ ማስተካከያ ከመደረጉ በፊት የተቀዱ) ላይ ተመሳሳይ ነገር ካገኛችሁ ከባዶ ነገር ስለ መፍጠር እየተናገርኩ መሆኑን እንድትገነዘቡ አሳስባለሁ ። ቀለል አድርጋችሁ "create" የሚለውን "create from nothing" በሚለው ተኩት ። "የተፈጠረው" ➨ "ከባዶ ነገር የተፈጠረው"
Показати все...
ይህን የምጽፍላችሁ እንደ ተወደዳችሁ ልጆቼ አድርጌ ልመክራችሁ እንጂ ላሳፍራችሁ ብዬ አይደለም። ምንም እንኳ በዐሥር ሺህ የሚቈጠሩ ሞግዚቶች በክርስቶስ ቢኖሯችሁም፣ ብዙ አባቶች ግን የሏችሁም፤ በወንጌል አማካይነት በክርስቶስ ኢየሱስ ወልጄአችኋለሁና። ስለዚህ እኔን እንድትመስሉ እለምናችኋለሁ። እንግዲህ በጌታ የተወደደውንና የታመነውን ልጄን ጢሞቴዎስን የላክሁላችሁ በዚህ ምክንያት ነው፤ እርሱም በየስፍራው በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ከማስተምረው ትምህርት ጋር የሚስማማውን፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ያለውን የሕይወት አካሄዴን ያሳስባችኋል። ከእናንተ አንዳንዶቹ ወደ እናንተ የማልመጣ መስሎአቸው ታብየዋል፤ ይሁን እንጂ የጌታ ፈቃድ ቢሆን ፈጥኜ ወደ እናንተ እመጣለሁ፤ ከዚያም እነዚህ ትዕቢተኞች የሚናገሩትን ብቻ ሳይሆን፣ ምን ኀይል እንዳላቸውም ማየት እሻለሁ። ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንግሥት የወሬ ጒዳይ ሳይሆን የኀይል ጒዳይ ነው። ለመሆኑ የምትፈልጉት የቱን ነው? በትር ይዤ ልምጣ? ወይስ በፍቅርና በገርነት መንፈስ? 1 ቆሮንቶስ 4:14-21
Показати все...
🔔 መፍጠር እና ማበጀት 🔸 መፍጠር እና ማበጀት የተለያዩ ናቸውን ? ? ➭ መፍጠር እና ማበጀት የሚሉ ቃላቶች የተለያዩ ቃላት ሆነው በትርጉም ግን የሚገናኙበት መንገድ አለ ። መፍጠር አጠቃላይ ሀሳብ ሲሆን ማበጀት የመፍጠር አንዱ ክፍል ነው ። መፍጠር የእግዚአብሔርን ሥራ የሚያመለክት ቃል ነው ። በሁለቱ ቃላት ዙሪያ በሰው ምንነት ላይ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸው ሰዎች አወዛጋቢ ሀሳብ ያነሳሉ ። " ዘፍጥረት 1 ላይ መንፈስ ተፈጠረ ፣ ዘፍጥረት 2 ላይ ሥጋ ተበጀ " የሚለው አመለካከት መፍጠርን እና ማበጀትን አራርቆ የማየት ችግር የወለደው የተሳሳተ አመለካከት ነው ። ➭ በእርግጥ እኔን ጨምሮ ብዙ ክርስቲያኖች ለእነዚህ ሰዎች መልስ ለመስጠት ስንል "አይ የተፈጠረው ነፍስ ነው ፣ መንፈስ እና ሥጋ የተበጁ ናቸው" የሚል መከራከሪያ እናነሳለን ። በእርግጥ መፍጠር የሚለውን ቃል አንድን ነገር ከባዶ ማስገኘት ብለን ከተረጎምን ልክ ነን ፤ ነገር ግን መፍጠር የሚለው ቃል አንድን ነገር ከባዶ ነገር ማስገኘት ብቻ አይደለም ። 🔹 የመፍጠር አጠቃላይ ትርጉሞች ► ከባዶ ነገር አዲስ ነገርን ማስገኘት ► ካለ ነገር ሌላ አዲስ ነገር ማስገኘት ► ከአንድ በላይ የሆኑ ነገሮችን በማዋቀር አዲስን ነገር ማስገኘት ► የነበረ ግን የተበላሸውን ነገር እንደገና አድሶ አዲስ አድርጎ ማስገኘት 🔸 ማበጀት የሚለው ቃል ከመፍጠር ጋር የሚገናኘው እግዚአብሔር የሚሠራው ሥራ ውስጥ ነው ። እግዚአብሔር ሲያበጅ እና ሰው ሲያበጅ አንድ አይደለም ። የእግዚአብሔር ሥራ እጅግ የላቀ እና የረቀቀ በመሆኑ በአጠቃላይ የእግዚአብሔር ሥራ መፍጠር በሚል ቃል ሊጠቃለል ይችላል ። መፍጠር የሚለው ቃል ደግሞ በተለያዩ ቃላት ሊገለፅ ይችላል ። ► ለምሳሌ ፦ እግዚአብሔር በስድስት ቀናት ውስጥ ሰማይን ምድርን እንዲሁም የሰማይ ሰራዊትን እና የምድር ሰራዊትን ፈጥሯል ። "፤ እግዚአብሔር አምላክ ሰማይንና ምድርን ባደረገ ቀን፥ በተፈጠሩ ጊዜ የሰማይና የምድር ልደት ይህ ነው።" (ኦሪት ዘፍጥረት 2: 4) ➭ መፍጠር የሚለው ቃል ከባዶ ነገር ማስገኘት ብቻ ከሆነ ከላይ ካለው ሀሳብ ይጋጫል ። በስድስት ቀናት ውስጥ የተፈጠረው አብዛኛው ነገር ሰማይን እና ምድርን ጨምሮ ከባዶ ነገር አይደለም ። ሰማይ የተፈጠረው ውሃ ከውሃ ሲከፈል እና መሀከል ላይ ክፍተት(space) ሲፈጠር ነው ። "gap theory"ን የምንቀበል ከሆነ ደግሞ ምድር ከስድስቱ ቀናት በፊትም ነበረች ። በስድስቱ ቀናት ውስጥ ሰማይና ምድር በውስጣቸው ያሉትም ተፈጥረዋል ካልን መፍጠር የሚለው ቃል ከባዶ ነገር ማስገኘት ብቻ እንዳልሆነ መቀበል ግዴታ ይሆንብናል ። ► ለምሳሌ ፦ እፅዋት እና እንስሳት በስድስቱ ቀናት ውስጥ ተፈጥረዋል ፣ ከባዶ ነገር የተፈጠረው ግን ያላቸው ሕይወት ነው ። በምድር የሚኖሩት ምድር አስገኘቻቸው ፣ በውሃ ውስጥ የሚኖሩት ደግሞ ከውሃ ተገኙ ። የሁሉም ፍጥረት አካል ከነበረ ነገር የተገኘ ነው ። እፅዋትን ምድር ነው ያበቀለችው ፣ እግዚአብሔር እፅዋትን ፈጥሯል ካልን መፍጠር ከባዶ ነገር ማስገኘት ብቻ እንዳልሆነ መቀበል ግዴታችን ነው ። እፅዋት ሕይወት ያላቸው ከመሆናቸው በስተቀር ሙሉ ነገራቸው ከነበረ ነገር የተገኘ ነው ። "፤ ሰማይንና በእርሱም ያሉትን፥ ምድርንና በእርስዋም ያሉትን፥ ባሕርንና በእርሱም ያሉትን በፈጠረው፥ ከዘላለምም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ሆኖ በሚኖረው ምሎ።" (የዮሐንስ ራእይ 10: 6) ► መፍጠር ከባዶ ነገር ማስገኘት ብቻ ከሆነ በስድስቱ ቀናት ውስጥ ተፈጠሩ ሊባሉ የሚችሉት እነዚህ ብቻ ይሆኑ ነበር ፦ የሰማይ ሰራዊት እና በምድር ላይ የሚኖሩ ፍጥረታት ሕይወት ። እግዚአብሔር የፈጠረው ግን ሰማይን በውስጧ ያሉትን ሁሉ ፣ ምድርን እና በውስጧ ያሉትን ሁሉ እንዲሁም ባሕርን እና በውስጧ ያሉትን ሁሉ ነው ። ስለዚህ ማበጀት የእግዚአብሔር የመፍጠር ሥራ አንዱ መገለጫ መሆኑን እንቀበላለን ። ስለ ሰው አፈጣጠር ስናወራ ማበጀት የመፍጠር አንዱ መገለጫ መሆኑን በመረዳት ቢሆን መልካም ይመስለኛል ። ተባርካችኋል 🙏
Показати все...
👇እውነታው ወጣ ለማየት 👇
Показати все...
😱ለማየት😱
ነገር ግን በሰው ያለው መንፈስ፣ ሁሉን የሚችል አምላክ እስትንፋስ፣ ማስተዋልን ይሰጣል። ጠቢባን የሚሆኑት በዕድሜ የገፉ ብቻ አይደሉም፤ የሚያስተውሉም ሽማግሌዎች ብቻ አይደሉም። ኢዮብ 32:8-9
Показати все...
ስለዚህ የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ ኤሊሁ እንዲህ አለ፤ “እኔ በዕድሜ ታናሽ ነኝ፤ እናንተ ግን አዛውንቶች ናችሁ፤ ከዚህም የተነሣ የማውቀውን ለመናገር አልደፈርሁም፤ ፈርቼ ዝም አልሁ። ‘ዕድሜ ይናገራል፤ ረጅም ዘመን ጥበብን ያስተምራል’ ብዬ ነበር። ነገር ግን በሰው ያለው መንፈስ፣ ሁሉን የሚችል አምላክ እስትንፋስ፣ ማስተዋልን ይሰጣል። ጠቢባን የሚሆኑት በዕድሜ የገፉ ብቻ አይደሉም፤ የሚያስተውሉም ሽማግሌዎች ብቻ አይደሉም። “ስለዚህ፣ ‘ስሙኝ፣ እኔም የማውቀውን ልንገራችሁ’ እላለሁ። እናንተ በምትነጋገሩበት ጊዜ ታገሥሁ፤ ቃላት እየመረጣችሁ ስትናገሩ፣ በጥሞና ሰማኋችሁ፤ በሙሉ ልብ አዳመጥኋችሁ፤ ነገር ግን ከእናንተ የኢዮብን ቃል ያስተባበለ ማንም የለም፤ ለንግግሩም አጸፋ የመለሰ አልተገኘም። ‘እኛ ጥበብ አግኝተናል፤ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ይርታው’ አትበሉ። ኢዮብ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልሰነዘረም፤ እኔም እንደ እናንተ አነጋገር መልስ አልሰጠውም። “እነርሱ ተስፋ ቈርጠው፤ የሚሉት የላቸውም፤ የሚናገሩትም ጠፍቶአቸዋል። እንግዲህ እነርሱ መልስ ስላጡ፣ ጸጥ ብለውም ስለ ቆሙ፣ በትዕግሥት ልጠብቅን? እኔም የምለው ይኖረኛል፤ የማውቀውንም እገልጣለሁ። የምናገረው ሞልቶኛልና፤ በውስጤ ያለውም መንፈስ ገፋፍቶኛል። ውስጤ እንደ ተከደነና መተንፈሻ እንዳጣ የወይን ጠጅ፣ ሊፈነዳ እንደ ተቃረበም አዲስ የወይን ጠጅ አቁማዳ ሆኖአል። ተናግሬ መተንፈስ አለብኝ፤ አፌንም ከፍቼ መልስ መስጠት ይገባኛል። ለማንም አላደላም፤ ሰውንም አላቈላምጥም። ማቈላመጥን ባውቅበትማ ኖሮ፣ ፈጣሪዬ ፈጥኖ ባጠፋኝ ነበር።” ኢዮብ 32:6-22
Показати все...
Repost from Album_songs
ስለ ፍቅር ግንኙነት... ከምን አይነት ሰው ጋር የ ፍቅር ግንኙነት እንጀምር...... ፍቅር ግንኙነት ውስጥ ምን ማድረግ አለብን ግንኙነቱ እንዳይፈርስ....... ስለ masterbation(ሴጋ ) ምጥፎነት ይዞት እሚመጣው በሽታ የ ስለልቦና ምክር ለማገኘት..... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
💞ስለ ፍቅር ግንኙነት💕
👰‍♀ስለ ትዳር🤵‍♂
🔆ምክር🔆
💃ስለ ልባም ሴት 👩
🤦‍♀ስለ masterbation መጣፎነት🤦
👏ሁሉንም ለማግኘት👏
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.