cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️❖

እንኳን ወደ ጮራ ፒክቸር በሰላም መጡ ይሄንን ቻናል ሲቀላቀሉ 📸መንፈሳዊ ምስሎችን 🎥ዝማሬዎችን 🎞አዳዲስ መረጃዎችን እና ሌሎችንም ያገኙበታል ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ወቅታዊ መረጃ ያገኛሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/chorapictures https://t.me/ENATEZ ግሩፕ @DANI_2

Більше
Рекламні дописи
1 788
Підписники
+124 години
-127 днів
-4830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአለ እርገት አደረሳችሁ ~አርባ ቀንም ከእነርሱጋር ነበር (ሐዋ 1፥3)         አቤቱ ዳግም ስትመጣ በመንግስትህ አስበን!
Показати все...
6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንድ አይነ ስውር ህጻን ልጅ "አይነ ስውር ነኝ እባካችሁን እርዱኝ" የሚል ጽሁፍ ይዞ መንገደኛውን ይማፀናል ከፊት ለፊቱ ባስቀመጠው የገንዘብ መሰብሰቢያ ዘንቢል ውስጥ ትንሽ ሳንቲሞች ተቀምጠዋል በዚያ መንገድ ሲያልፍ የነበረ አንድ ሰው ሳንቲም ከመፀወተው በኃላ እይነ ስውሩን አስፈቅዶት ጽሁፉ የተጻፈበትን ወረቀት ገልብጦት ከጀርባው ሌላ ጽሁፍ ጻፈበት ወዲያውኑ እግረኛው ሁሉ ዘንቢሉ ውስጥ ሳንቲም እየወረወረ ሞላው የዚያኑ ቀን ረፋድ ላይ ሰውዬው ወደ አይነስውሩ ልጅ ባቀናበት ወቅት "ምን ብለህ ነው የጻፍከው? ከዚያን ሰአት ጀምሮ እኮ ዘንቢሌ በሳንትም ተሞላ" ሲል ይጠይቀዋል "ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው: እኔ ግን ላየው አልችልም" የሚል ነው የጻፍኩልህ ብሎ መለሰለት 👇🏾 ሁለቱም ጽሁፎች የልጁን አይነስውርነት ይገልጻሉ ነገር ግን ሰዎች ሲያነቡት የኮረኮራቸው የዛሬን ቀን ውብነት ለማየት መታደላቸው ሲረዱ ነው ዛሬን ማየትህ እድለኛ ነህ !!🙌🏼
Показати все...
👍 4🥰 2🤔 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እመብርኅን ሆይ🙏🙏 ዘመኔ ወደማለቂያው እየተቻኮለ ነውና ባጌጥኩብሽ ስምሽ ምዕራፌ ይደምደም፤ ዓለም ሲላት በጨዋ ደንብ፣ አሊያ በሙግት አንዳንዴም በዱላ አንቺን ልነጥቀኝ ተሰልፋብኛለችና በአንድ ዓይኔ ሰላም ባንቺ ሁሉን ልጋፈጥ፤ በመሳቄ ውስጥ ያለውን ለቅሶ፣ በለቁሴዬ የተጠቀለለውን ደስታ ካንቺ ውጪ ማንም አያቅልኝም ለዚህ ነው በተራ ቃላት፣ በአንደበት መከፈት የማላወጋሽ፤ በመሶብ የቀረበው ገበታ፣ በሳጥን ውስጥ ያለው እንቁ ቢያጓጓም አንቺን መካድ ተቀምጦበታልና ሙት ነው፤ ያላንቺ ከምለብሰው ሙሉ ኩተኛ ልብስ ከአንቺ ጋር ሆኜ መታረዜ ከፍታዬ ነው፤ ተወዳጅ አምላክ ልጅሽ የሕይወቴን ሹሩባ እያለቀስኩ የሚሰራልኝ እንዲያምርብኝ ነውና በእንባዬ አልርገመው፤ እንደ እስራኤል ዘስጋ የግብፅ አመሌ አለቀኝ ብሎ ያገኘውትን እንዳላመልክ እርጂኝ፤ ምንም ባልተፈጠረ ሰዓት ከልጅሽ ማንም አይለየኝም ባልኩበት አፌ በችግሩ ሰዓት የትላንቱ ማ'በያ ጥቅስ ጠቅሼ ቤቴ እንዳልወሸቅና የድብቅ ሰባኪ እንዳልሆን በሁለቱም ተቃራኒ ቦታ ፅኑ ልጅሽ ልሁን፤ ወሬ ብቻ በናጣት፣ ማስመሰል ባደወራት፣ ቦታውን መምሰል በሸመናት፣ በስሜት በቀመለችው ምድር እድል ፈንታዬን ፅዋ ተርታዬን አትሙዪው፤ የደጃፌን መቃን የበጉን ደም ቀቢልኝ የነፍስ ሞቴ ይለፈኝ፤ ሆዶች ብቻ በተሰለፍበት አሰላለፍ ገብቼ እንብላው እንብላው ብቻ እንዳልጮህብሽ ሁሌም ከሆዴ በላይ በሕሊናዬ ሰልፍ አውጪኝ። አሜን እመፍቅር ሆይ ከልጅሽ ጋር ነይልን ተመልሰሽ!🙏🙏
Показати все...
9👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተፈፀመ " ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ። ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።" (የዮሐንስ ወንጌል 19:30)
Показати все...
👍 5
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጉልባን ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ነው፡፡ በጸሎተ ሐሙስ በቤት ውስጥ ከሚፈጸሙ ተግባራት አንዱ ጉልባን ማዘጋጀት ነው፡፡ ጉልባን እስራኤላውያን ከግብጽ ባርነት ሲወጡ በችኮላ መጓዛቸውን የምናስታውስበት ከእስራኤላውያን የመጣ ትውፊታዊ ሥርዓት ነው፡፡ በአገራችን ኢትዮጵያ አብዛኞቹ የትውፊት ክንዋኔዎች የብሉይ ኪዳን መነሻ ስላላቸው ይህ ሥርዓት ዛሬም በኢትዮጵያውያን ምእመናን ዘንድ ይከበራል፡፡ ጉልባን እስራኤላውያን ከባርነት በወጡ ጊዜ አቡክተው፣ ጋግረው መብላት አለመቻላቸውን ያስታውሰናል፡፡ በወቅቱ ያልቦካውን ሊጥ እየጋገሩ ቂጣ መመገብ፤ ንፍሮ ቀቅለው ስንቅ መያዝ የመንገድ ተግባራቸው ነበርና፡፡ ይህን ታሪክ ለማሰብም በሰሙነ ሕማማት በተለይም በጸሎተ ሐሙስ ቂጣና ጉልባን ይዘጋጃል፡፡ በጸሎተ ሐሙስ የሚዘጋጀው ጉልባንና ቂጣ ጨው በዛ ተደርጎ ይጨመርበታል፡፡ ይኸውም ጨው ውኃ እንደሚያስጠማ ዅሉ፣ ጌታችንም በመከራው ወቅት ውኃ መጠማቱን ለማስታወስ ነው፡፡
Показати все...
👍 1
Показати все...
Watch LIVE videos on TikTok!

Watch, follow, and discover more trending content.

Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለ5ኛ የጾም ሳምንት ሰንበተ ደብረ ዘይት( እኩለ ፆም) በሰላም አደረሳችሁ፡፡ደብረ ዘይት ማለት የዘይት ዛፍ ማለት ነው📌 የደብረዘይት ምስባክ "እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ ወአምላክነሂ ኢያረምም እሳት ይነድድ ቅድሜሁ" መዝ 49፥2 ❤ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም ያድርሰን🌷🩵
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"አሰምዕ ለክሙ ሰማያት አሰምዕ ለክሙ ምድረ ከመ ትቁሙ በፍርሃት በወበረዓድ ዘእንበለ ተሀውኮ" "ሰማያትን አዳኝባችኋለሁ። ምድርንም አዳኝባችኋለሁ። ያለ መታወክ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ ትቆሙ ዘንድ። ቅዳሴ አትናቴዎስ
Показати все...