uk
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Відкрити в Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Показати більше
1 874
Підписники
-524 години
-117 днів
-5530 днів
Архів дописів
✍️ Basic Computer Skills 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills

🔅 Microsoft Office 2021 64bit 2108 Build 16.0.14332.20721 UpdJun2024LTSC Microsoft Office 2021 Professional Plus mengandungi
🔅 Microsoft Office 2021 64bit 2108 Build 16.0.14332.20721 UpdJun2024LTSC Microsoft Office 2021 Professional Plus mengandungi :- Microsoft Office 2021 Select Edition includes: Microsoft Office 2021 Professional Plus Microsoft Access 2021 Microsoft Excel 2021 Microsoft Lync 2021 Microsoft OneNote 2021 Microsoft Outlook 2021 Microsoft PowerPoint 2021 Microsoft Publisher 2021 Microsoft Visio Viewer 2021 Microsoft Word 2021 Skype for business 2021 Office Shared Features Office Tools And many more – Project 2021 Professional -Visio 2021 Professional Software Terkait Lainnya 💠 password: @software_application 💠 saiz selepas extract 1.86GB ✍️ Basic Computer Skills 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskillst.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Info

ጠቃሚ የ Microsoft Word አቋራጭ ቁልፎች (Useful Microsoft word  Shortcut keys) 1.   To insert the current date (ቀን ለማስገባት)               SHIFT+ALT+D 2.    To Insert the current Time (ሰአት ለማስገባት)               SHIFT+ALT+T    3.     Insert page number / የገጽ ቁጥር ለማስገባት                               SHIFT +ALT+P    4.    To make selected text superscript               SHIFT+CTRL++ 5.    To make select text /number subscript                    CTRL+= 6.   To change a text from Lower case to upper case and Vice Versa / ጽሁፎችን ከካፒታል ወደ ስሞል ሌተር ወይም ከስሞል ሌተር ወደ ካፒታል ለመቀየር                 SHIFT + F3 7.    Underline the text / መስመር ከጽሁፉ ስር ለማስመር       CTRL+U 8.   To double underline a text / ሁለት መስመር ማስመር ከፈለግን             SHIFT+CTRL+D 9.   To increase text size / የጽሁፉን መጠን ለመጨመር               CTRL+ ] 10.  To minimize the text size / የጽሁፉን መጠን ለመቀነስ                CTRL+ [ 11.  To add copy right Symbol / የኮፒራይት ምልክት ለማስገባት                                 ALT+CTRL+C 12.  To add Registered Symbol / ሬጊስተርድ የሚለውን ምልክት ለመጨመር               ALT+CTRL+R 13.  To add Trade mark Symbol / ትሬድማርክ የሚለውን ምልክት ለማስገባት                         ALT+CTRL+T 14.    Center the selected text / የመረጥነውን ጽሁፍ ወደ መሃል ለማጣት                                  CTRL+E 15.   To make a text bold / የመረጥነውን ቴክስት ደማቅ ለማረግ                              CTRL+B 16.   To select a text one line at a time / በአንድ ጊዜ አንድ መስመር ጽሁፍ ለመምረጥ                         SHIFT+up or down Arrow   17.   To select a text one character at a time / በአንድ ጊዜ አንድ ፊደል ጽሁፍ ለመምረጥ                     SHIFT+Left or Right Arrow 18.   To perform a calculation in word / ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ የሂሳብ ስሌቶችን ለመስራት Press CTRL+F9, then type the equal sign (=) and then type the formula for the calculation you want in the square bracket {}, right click on it and select update field. Different methods to insert random text / ለተለያዩ ጉዳዮች ተራ ጽሁፎችን በቀላሉ ለማስገባት ከፈለን የሚከተሉትን መንገዶች ይሞክሯቸው 1.   =lorem() , type this text and press enter 2.  =rand() , type this text and press enter 3.  =rand(10,5) , this will insert a text with 10 paragraph but each paragraph with one line How to hide or unhide a text in word / ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ጽሁፍን ለመደበቅ ከፈለጉ To a hide text, select it and then open Font dialog (press CTRL+D), the click on the check box next to hidden, click Ok. To unhide select the whole text or select the area where there is the hidden text (if you know), then press CTRL+D, uncheck the check box, the click ok. Remember: unless you select the text, it will hide the text where there is a cursor / መደበቅ የምንፈልገውን ጽፉፍ ካልመረጥነው ፤ ከርሰሩ ያለበት ቦታ ያለውን ጽሁፍ ነው የሚደብቀው ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ      ❖ Contact      ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።          ━━━━━━━━━━━━━━━ ✍️ Basic Computer Skills 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskillst.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Info

ደጋግሞ ወድቆ፤ ደጋግሞ ሳይነሳ..... ከፍ ብሎ የሚበር የለም!! የዛሬ መውደቅና መነሳት ለነገ ስኬት ነውና ሁሌም ቢሆን ጥረት ማድረግ አታቁሙ!! ውድ ተማሪዎች፦ የላችሁበት ጊዜና እድሜ በጣም ውድ
ደጋግሞ ወድቆ፤ ደጋግሞ ሳይነሳ..... ከፍ ብሎ የሚበር የለም!! የዛሬ መውደቅና መነሳት ለነገ ስኬት ነውና ሁሌም ቢሆን ጥረት ማድረግ አታቁሙ!! ውድ ተማሪዎች፦ የላችሁበት ጊዜና እድሜ በጣም ውድ ነው። ስለዚህ በዚህ ወድ ጊዜያችሁና እድሜያችሁ በጥሩ ኒያ (እሳቤ) ጠንክሮ በማንበብና በመማር ያአቅማችሁን ያህል ደግሞ ሰው በመርዳት አሳልፉት!! #አዎ_አረቦች ጊዜ የሳለ ሰይፍ (ጎራዴ) ነው ይላሉ።  በዚህ የሳለ ሰይፍ በሆነው ጊዜያችን በአግባቡ የማንጠቀምበት ከሆነ እኛውኑ ቆራርጦ ይጥለናል!! እናም ተማሪዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አላህን በመያዝ በርቱ። 📚 ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ!! ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ══════════════ ⭕️ 🎤 ለተማሪዎች (ለእህት ወንድሞቼ) የተላለፈ መልዕክት!! ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

ChatGPT፣ Poe እና Perplexity፡ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ለተማሪዎች ያላቸው ጠቀሜታ ምንድን ናቸው? ChatGPT፣ Poe፤ Perplexity እና Gemini በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተደገፉ የቋንቋ ሞዴሎች ናቸው። እነዚህ ሞዴሎች ሰዎች በተፈጥሯዊ ቋንቋ የሚጠይቋቸውን ጥያቄዎች በመረዳት እና በዚያ ላይ የተመሰረቱ መልሶችን በመስጠት ረገድ በጣም ጥሩ ናቸው። በቀላል አነጋገር፣ እነዚህ ሞዴሎች በተለያዩ ርዕሶች ላይ ከእኛ ጋር ውይይት የሚያደርጉ ሮቦቶች ናቸው። * ChatGPT: በOpenAI የተገነባ ሲሆን በተለያዩ ርዕሶች ላይ ሰፊ እውቀት ያለው እና ሰውን የሚመስል ጽሑፍ የሚያመነጭ ሞዴል ነው። * Poe: በQuora የተገነባ ሲሆን በተለያዩ የAI ሞዴሎች ላይ የተመሰረተ የውይይት መድረክ ነው። ChatGPTን ጨምሮ ሌሎች ሞዴሎችንም ያካትታል። * Perplexity: በተለያዩ ምንጮች ላይ ያለውን መረጃ በማጣቀስ በጣም ትክክለኛ እና ዝርዝር መልሶችን የሚሰጥ ሞዴል ነው። * Gemini ደግሞ ትልቅ የቋንቋ ሞዴል ቢሆንም በGoogle AI የተገነባ ሲሆን ከChatGPT የበለጠ ሁለገብ እና ኃይለኛ ነው። ይህ ማለት Gemini በተለያዩ ተግባራት ላይ በተሻለ ሁኔታ እንዲሰራ የተነደፈ ሲሆን በተለያዩ አይነት መረጃዎች ላይ በመመስረት በጣም ውስብስብ እና ፈጠራ ያላቸውን ተግባራት መፈጸም ይችላል። ለተማሪዎች ያላቸው ጠቀሜታ እነዚህ ሞዴሎች ለተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ። 1. ምርምር: በተለያዩ ርዕሶች ላይ መረጃ ለመፈለግ እና ለማጣቀስ እንደ አንድ አይነት የምርምር ረዳት ሆነው ሊያገለግሉ ይችላሉ። 2. የትምህርት ቤት ስራ: በተለያዩ የትምህርት ቤት ስራዎች ላይ ሀሳብ ለማግኘት እና ጽሑፎችን ለመፃፍ ሊረዱ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ አንድ ተማሪ በታሪክ ላይ ስለ አንድ ክስተት መረጃ ከፈለገ ChatGPTን ጠይቆ መልስ ማግኘት ይችላል። 3. ቋንቋ መማር: አንዳንድ ሞዴሎች ቋንቋዎችን ለመማር ሊረዱ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ አንድ ተማሪ አዲስ ቃላትን ለመማር ወይም አረፍተ ነገር እንዴት እንደሚገነባ ለማወቅ ሞዴሉን መጠየቅ ይችላል። 4. ፈጠራ: አንዳንድ ሞዴሎች ተማሪዎች ፈጠራቸውን እንዲያዳብሩ ሊረዱ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ አንድ ተማሪ አጭር ታሪክ እንዲጽፍ ወይም ግጥም እንዲደርስ ሞዴሉን መጠየቅ ይችላል። ማስጠንቀቂያ: ምንም እንኳን እነዚህ ሞዴሎች በጣም ጠቃሚ ቢሆኑም፣ ተማሪዎች እነሱን በጥንቃቄ መጠቀም አለባቸው። ምክንያቱም እነዚህ ሞዴሎች ሁልጊዜ ትክክለኛ መረጃዎችን የሚሰጡ አይደሉም። ስለዚህ፣ ተማሪዎች ከእነዚህ ሞዴሎች የሚያገኙትን መረጃ ሁሉ ማረጋገጥ አለባቸው። በአጭሩ፣ ChatGPT፣ Poe፣ Perplexity እና Gemini ለተማሪዎች በጣም ጠቃሚ የሆኑ መሳሪያዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ነገር ግን፣ እነዚህን መሳሪያዎች በጥንቃቄ እና በኃላፊነት መጠቀም አለባቸው። ለተማሪዎች የሚሰጠው ምክር: * እነዚህ ሞዴሎች የሚሰጡትን መረጃ ሁሉ ማረጋገጥ አለባቸው። * እነዚህ ሞዴሎች ምርምርን ሊተኩ አይችሉም። * እነዚህ ሞዴሎች የፈጠራ ችሎታን ሊያዳብሩ ይችላሉ ነገር ግን ሊተኩት አይችሉም። ለወላጆችና መምህራን የሚሰጠው ምክር: * ልጆቻቸው እነዚህን ሞዴሎች እንዴት እንደሚጠቀሙ ማስተማር አለባቸው። * ልጆቻቸው እነዚህን ሞዴሎች በትክክል እንደሚጠቀሙና እንደማይጠቀሙ ማረጋገጥ አለባቸው። * ልጆቻቸው እነዚህን ሞዴሎች በመጠቀም ምርምር እንዲያደርጉ እና ፈጠራቸውን እንዲያዳብሩ ማበረታታት አለባቸው። በአጠቃላይ ሲታይ፣ ChatGPT፣ Poe፣ Perplexity እና Gemini በሰው ሰራሽ አትተውሎት (AI) የቋንቋ ሞዴሎች በትምህርት ዘርፍ ትልቅ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ። ነገር ግን፣ እነዚህ መሳሪያዎች በጥንቃቄ እና በኃላፊነት መጠቀም አለባቸው። 👉አፕሊኬሽኖቹ ከነ ማስፈንጠሪያቸው ከታች አስቀምጬላችኋለሁ። 👇👇👇 ➊ #POE ይባላል 👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.poe.android ❷ 📚 ይህ ደግሞ #Perplexity ይባላል። 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=ai.perplexity.app.android ➌ 📚 ይህ #ChatGPT ይባላል! 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.openai.chatgpt ❹ ይህ Gemini ይባላል 👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.bard ✍️ Basic Computer Skills 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskillst.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Info

Best telegram bots @LetMeSeeMe_Bot የራሳችሁን የቴሌግራም አካውንት መረጃ የምታገኙበት bot ነው። ማለትም እስከ ዛሬ ያደረጋችሁን profile pictures, username, id, name የመሳሰሉትን መረጃዎች የምታገኙበት bot ነው። ቻይንኛ ስለሆነ /start ካላችሁ በኋላ /me በማለት መላክና መጠቀም ትችላላችሁ። @youtube የዩቲዩብ ቪዲዮ ከቴሌግራም ሳትወጡ search ማድረግ የሚያስችላቸሁ bot ነው። አጠቃቀሙ @vid ብላችሁ search ማድረግ /የሚፈልጉትን ነገር መፃፍ። @stickerator_bot የቴሌግራም sticker በምሰሩበት ጊዜ @Stickers የሚጠይቃችሁን photo format ያለ ምንም ተጨማሪ editing tool ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ፎቷችሁን @Stickers ወደሚፈልገው ፎቶ ፎርማት መቀየር ትችላላችሁ። @YTranslateBot yandex Translate engine በመጠቀም ማንኛውንም ቋንቋ መተርጎም ትችላላችሁ። @StickersToolsBot ማንኛውንም የቴሌግራም sticker በPNG format ማውረድ የሚያስችላችሁ bot ነው። @GmailBot የ Gmail official bot ሲሆን ይህንን bot በመጠቀም ከቴሌግራም ሳትወጡ gmail መጠቀም ትችላላችሁ። ✍️ Basic Computer Skills 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskillst.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Info

📚 ችግር እንደ ባህር ናት። እሷን ለማለፍ የዱዓ፣ የተስፋ፣ የጥረትና መሰልቸት የሌለበት የሙከራ መርከብ ያስፈልጋታል። 🚣‍♀️ ስለዚህ በዚህ የሙከራ መርከብ ለመጓዝ ትናንሽ ተስፋዎችን ጠግነን ትል
📚 ችግር እንደ ባህር ናት። እሷን ለማለፍ የዱዓ፣ የተስፋ፣ የጥረትና መሰልቸት የሌለበት የሙከራ መርከብ ያስፈልጋታል። 🚣‍♀️ ስለዚህ በዚህ የሙከራ መርከብ ለመጓዝ ትናንሽ ተስፋዎችን ጠግነን ትልቅ መርከብ መገንባት ይኖርብናል። ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ለአስታያየት:- t.me/ReshadMuzemil ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 Telegram: t.me/SharpSwords1 Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1 Instagram: Instagram.com/sharp_swords1 Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/ReshadMuzemil2 ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil1

🆕እንግሊዝኛ ቋንቋ ማሳደጊያ ፖርታል ጥቆማ 👉🏼የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና ተማሪዎችን እንግሊዘኛ ቋንቋን ለማሻሻል የሚያግዝ ፖርታል አዘጋጅቷል፡፡  🤏🏼ፖርታሉ ከቅድመ አንደኛ ጀምሮ በሁሉም የክፍል ደረጃዎች የተዘጋጁ ሁኔታና አውድን ያገነዘቡ እያዝናኑ የሚያስተሩ ግልጽና በቀላሉ ለመረዳት የሚያስችሉ  በድምጽ በጽሁፍና በምስል የተቀናበሩና የእንግሊዝኛ ቋንቋን የሚያሻሽሉ መረጃዎች ለማግኘት ያስችላል። 🫴🏼ፖርታሉን ለመጠቀም ኢንተርኔት ማብራት የሚያስፈልግ ቢሆንም  ኢንተርኔቱ ገንዘብ የማይቆርጥ ሲሆን  በስማርት ስልክ፣ ስማርት ቴሌቪዥን፣ በታብሌትና በኮምፒውተር በማንኛውም ብሮዘር መጠቀም ይቻላል፡፡ 🫳🏼ፖርታሉን https://elearn-english.moe.gov.et በመንካት መክፈትና መጠቀም ይችላል፡፡

📚 የምናነበውን ነገር በቀላሉ ለመረዳትና ለመሸምደድ የሚያግዙን ቀለል ያሉ ስልቶች። ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4I
+1
📚 የምናነበውን ነገር በቀላሉ ለመረዳትና ለመሸምደድ የሚያግዙን ቀለል ያሉ ስልቶች። ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

✅ሁዋዌ የእጅ ምልክት በመጠቀም ፎቶዎችን እንድንላላክ የሚያስችል የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ገጽታን የተላበሰ ስልክ አስተዋወቀ፡፡ 🔻ሁዋዌ በእጅ ምልክት በመጠቀም ብቻ ፎቶዎችን መላላክ የሚያስችል ቴክ
+1
ሁዋዌ የእጅ ምልክት በመጠቀም ፎቶዎችን እንድንላላክ የሚያስችል የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ገጽታን የተላበሰ ስልክ አስተዋወቀ፡፡ 🔻ሁዋዌ በእጅ ምልክት በመጠቀም ብቻ ፎቶዎችን መላላክ የሚያስችል ቴክኖሎጂ አዲስ ባስተዋወቀው ሜት 70 በተሰኙ ስማርት ስልኮች ውስጥ ማካተቱን አስታውቋል፡፡ ስልኩ የእጅ እንቅስቃሴን በፍጥነት መረዳት የሚችሉ ሴንሰሮች እና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን መሰረት የያደረገ የእጅ እንቅስቃሴ ማወቂያ (gesture recognition) ይጠቀማል፡፡ 🔻ቴክኖሎጂው በሁለት ስልኮች መካከል በእጅ በመጠቆም ወይም የማንሸራተት ምልክት በማሳየት ፎቶዎችን ለመላላክ ያስችላል፡፡ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን የሚጠቀመው ይህ አዲስ ገጽታ ስልኮቹን መንካት ወይም ስልኮችን በብሉቱዝ ማጣመርን አይጠይቅም፡፡ 🔻ኩባንያው በተለያዩ የብርሃን ምጥጥን ውስጥ ሆነው የእጅ እንቅስቃሴዎችን በትክክል የሚያውቁ እና የሚተረጉሙ ዘመናዊ ሴንሰሮችን ተጠቅሟል፡፡ የስልኮቹን የባትሪ እድሜ ላለመጉዳት ሲባል ቴክኖሎጂው በትንሽ ኃይል የሚሰራ መሆኑን  ሁዋዌ ሴንትራል በድረ-ገጹ አስነብቧል፡፡ ✍️ Basic Computer Skills 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskillst.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Info

ይህን ታውቃላችሁ? ኮምፒውተራችሁ ላይ አዲስ Windows install ስታደርጉ ፓርቲሽኑን format ካላደረጋችሁት Partition C (Desktop, Downloads, pictures, videos) ላ
ይህን ታውቃላችሁ? ኮምፒውተራችሁ ላይ አዲስ Windows install ስታደርጉ ፓርቲሽኑን format ካላደረጋችሁት Partition C (Desktop, Downloads, pictures, videos)  ላይ የነበራችሁን ፋይል Install ካደረጋችሁት በኋላ C ውስጥ Windows.old ፎልደር ውስጥ ታገኙታላችሁ። ይህ የሚጠቅመው አዲስ OS ስትጭኑ ወይም upgrade ስታደርጉ ምናልባት በተለያየ ምክንያት ባይሰራ የበፊቱን መልሳችሁ እንድታገኙት ነው። Windows.old ብዙ ጊዜ ከ10 ቀን በላይ አይቆይም። automatically በራሱ delete ይሆናል።

#Facebook Facebook ከethio telecom ጋር በመተባበር ለተጠቃሚዎቻቸው ነፃ ሜ.ባ እንደሚጡ ስንቶቻችሁ ታውቃላቸችሁ? ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የFacebook ተጠቃሚ በየቀኑ የኢት
#Facebook Facebook ከethio telecom ጋር በመተባበር ለተጠቃሚዎቻቸው ነፃ ሜ.ባ እንደሚጡ ስንቶቻችሁ ታውቃላቸችሁ? ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የFacebook ተጠቃሚ በየቀኑ የኢትዮ ቴሌኮም 20mb ማግኘት ይችላል። ይህም የሚሆነው ያለን ሂሳብ/ጥቅል አልቆ በኢትዩ ቴሌኮም ሲም ካርድ Facebook በምንገባበት ጊዜ ነው። ነገር ግን ይህ ስጦታ/mb ፅሁፎችን ፖስት ለማድርግና ለመመልከት ብቻ ነው የሚያገለግለው። ማለትም እንደ photo ያሉ posts መፖሰትም ሆነ ማየት አንችልም። ©bighabesha_softwares

✏️Telegram hack🖋 ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level ✅ ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ። ✅ Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ። ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode ✅ 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። ✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው። ✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። ✅ ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ። ✅ የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ። ✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ። ✅ የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት። ✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - My contacts እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ ✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅ ✍️ Basic Computer Skills 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskillst.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Info

ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች:- 👉1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡ 👉2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡ 👉3. Application ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡ 👉4. የማይጠቀሙበት software ካለ ከcomputer ይሰርዙ (አን-ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡ 👉5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም፡፡ 👉6. Computer ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ 👉7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ:: 👉8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡ 👉9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ:: #tip⬇️ 👉10. Computer update ያድርጉ!👩‍💻👩‍💻 °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ══════════════ ✍️ Basic Computer Skills 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskillst.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Info

🆔iCare SD Memory Card Recovery ♻️Recovering data from Android cellphone/Camera Memory card SD(SDHC, SDXC, MicroSD), CF Card, XD card ➖ ከላይ ያለው ሶፍትዌር  icare data recovery ይባላል ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል። እንዴት እንደሚመልስ በቪዲዮ ለመመልከት ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/G8HQeWaIUKY https://youtu.be/G8HQeWaIUKY https://youtu.be/G8HQeWaIUKY

■ ጠቃሚ መረጃ ነው!! ላልደረሰው ያዳርሱ አሁኑኑ ሼር ያድርጉት፡፡ ❖መጀመሪያ ከላይ የለቀቅንላችሁን Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ። ◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho ◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo ❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho ◕መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo ❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so ◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro ◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So ❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so ◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo ◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo ◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To ◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co ◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No ❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no ◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko ❖ ኸ ☛capslock + Shift + h ኹ ☛capslock + Shift + hu ኺ ☛capslock + Shift + hi ኻ ☛Capslock + Shift + ha ኼ ☛Capslock + Shift + hy ኽ ☛Capslock + Shift + he ኾ ☛Capslock + Shift + ho ❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO ❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe ❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo ✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo ✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo ❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo ✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo ✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po ✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go ✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do ❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to ❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co ❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to ❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t ፁ➭☞Capslock+Shift+tu ፂ➭☞Capslock + Shift + ti ፃ➭☞Capslock + Shift + t ፄ➭☞Capslock + Shift + ty ፅ➭☞Capslock + Shift + te ፆ➭☞Capslock + Shift + to ✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo ✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo ▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁ ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa ቷ➭Capslock+twa ኟ➭Capslock +Shift+nwa ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock gwa ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa ━━━━━━ ⊙ ━━━━━━ ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

#Computer_Generations ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

#Technology_News

Paws🐾 ከNotcoin እና Dogs እኩል ትልቅ ተስፋ ያለው project ነው። ጊዜ ሰጥታችሁ ከሰራችሁት ትርፋማ የመሆን ዕድል አላችሁ። ✍️ Airdrop ስትሰሩ የተሻለ ገንዘብ ለማግኘት በየቀኑ እየገባችሁ check አድርጉት። ✍️ በተቻለ መጠን ጓደኞቻችሁን invite አድርጉ። ✍️ Stars እና ton የሚጠየቁ ታስኮችን በተቻለ መጠን ከፍላችሁ ለመስራት ሞክሩ። ➻Start here /ጀምር https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=9dkvdrqY Group ላይ Invite Link መላላክ ትችላላችሁ። 👇👇👇 💰

https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0000B3Xt--p-_treasure TOMA is listing on 20 December! Celebrate with our exclusive giveaway—Use my link to open a chest and win up to 1,000 TOMA! 🎁 👆👆👆👆 https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0000B3Xt--p-_treasure