uk
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Відкрити в Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Показати більше
1 872
Підписники
-224 години
-97 днів
-5530 днів
Архів дописів
🇵🇸 ተማሪ የሆናችሁ ከታች ያለውን ፅሁፍ በእርጋታ አንብቡት፣ ተጠቀሙበት ለሌሎችም አጋሩት!! 🇵🇸 👇👇👇👇👇👇👇

✅ ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት መዝጋት እንችላለን ? 📌 አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው አልያም ትልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኻላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ ይሆናል። ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኋላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ ከዛ በኻላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም። 📌 ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ የ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን መስኮት ላይ የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን። shutdown –s –t number 📌 Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን። 📌 ለምሳሌ:- shutdown –s –t 3600 ብለን enter ብንለው ከ 1 ሰአት በኋላ ኮምፒውተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው። 📌 ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን። shutdown –a 📌 ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል። ✴️ የኢንተርኔት አጠቃቀማችንን ቀለል የሚያደርጉ አቋራጭ ስልቶች --------------- 📍ማውዝ ማንቀሳቀስ ሳያስፈልገን የኪቦርድ ቁልፎችን ብቻ በመጠቀም የኢንተርኔት አጠቃቀማችን ቀላል እና ፈጣን ማድረግ እንችላለን፡፡ 📍1. አዲስ ድረ ገፅ ለመክፈት በተለምዶ አዲስ የድረ ገፅ አድራሻ ለመክፈት http:// ወይም www አስቀድመን እንፅፋለን፡፡ ይሁን እንጂ የምንፈልገውን ድገ ገፅ ስም ብቻ ፅፈን ብቻ <Ctrl> እና <Enter> በአንድ ጊዜ ስንጫን http:// ወይም www ከፊት እንዲሁም “.com” ከኋላ በራሱ ጨምሮ ወደ ድረ ገፁ በቀላሉ መግባት ያስችለናል፡፡ ለምሳሌ፦ ወደ www.facebook.com ድረ ገፅ ለመግባት ቢፈልጉ የሚጠበቅብዎት በአድራሻ መፃፊያ ስፍራው ላይ facebook ብለን ፅፈን Ctrl እና Enter አከታትለን መጫን ብቻ ነው፡፡ የድረ ገፁ አድራሻ መጨረሻው “.org” ከሆነ የፈለግነውን ድረ ገፅ ፅፈን Ctrl + Shift + Enter፤ በ“.net” የሚልቅ ከሆነ ደግሞ Shift + Enter ወደምንፈልገው ድረ ገፅ እንድንገባ ያግዘናል፡፡ 📍2. ከአንድ አምድ ወደ ሌላ አምድ ለመሸጋገር በኢንተርኔት የተለያዩ ቅፆችን በምንሞላበት ጊዜ ከአንዱ አምድ ወደ ሌላ ለመሸጋገር Tab ቁልፍን መጠቀም እንችላለን፡፡ ወደ ኋለኛው አምድ ለመመለስ ደግሞ Shift + Tab አቋራጭ ነው፡፡ 📍3. አዲስ ታብ ለመክፈት - Ctrl + T 📍4. የተከፈቱ ታቦችን ለመዝጋት - Ctrl + W 📍5. ከአንዱ ታብ ወደ ሌላ ታብ ለመሄድ - Ctrl + Page Up ወይም Ctrl + Page Down 📍6. በቅርቡ የዘጋናቸውን ታቦች እንደገና ለመክፈት - Ctrl + Shift + T 📍7. በድረ ገፆች ላይ የፊደላትን መጠን ለመጨመር Ctrl ከዚያም + ፤ ለመቀነስ Ctrl እና የፊደላቱን መጠን ወደነበረበት ለመመለስ Ctrl ከዚያም 0 📍8. መረጃዎችን በአዲስ ገፅ ለመክፈት (Opening link in a new tab) – ልንከፍተው የፈለግነውን ርዕስ ላይ Ctrl ተጭነን ክሊክ ማድረግ፤ ወርድ ላይ ከሆነም የምንፈልገውን የድረ ገፅ አድራሻ በሙሉ መርጠን Ctrlን ተጭነን በመያዝ በአዲስ ገፅ መክፈት እንችላለን። 📍9. የተጣራ ፍለጋ ለማድረግ - የምንፈልገውን ጉዳይ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ማስገባት ለምሳሌ፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ብለን ጎግል ላይ ብንፈልግ ስለ ኢትዮጵያ አልያም ስለ ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮችን በዝርዝር ያመጣልናል። ይሁን እንጂ “የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ” ብለን ብንፈልግ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ብቻ የተመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት እንችላለን። 📍10. የድረ ገፅ አድራሻ መፃፊያ ስፍራን በአጭሩ ለማግኘት - Alt + D ወይም F6 📍11. ጠቃሚ ድረ ገፆችን ለሌላ ጊዜ ለማስቀመጥ ወይም ቡክማርክ ለማድረግ - Ctrl + D + Enter 📍12. ከዚህ ቀደም ያስቀመጥናቸውን የድረ ገጽ አድራሻዎች ለማግኘት - Ctrl + B 📍13. ገፆችን እንደ አዲስ በድጋሚ ለመክፈት (refresh)- Ctrl + Shift + R 📍14. ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማስቆም እና ለማጫወት - K ════❁✿❁ ═══════ የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት የምቻልበት መንገድ! lሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው አፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ መንገድ። - ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI አለው። - IMEI ሲተነተን (International Mobile Equipment Identity) - የይህንን ቁጥር (IMEI) በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ እንችላለን። ~ የሚከተለው መንገድ እንከተል:- ➢ *#06# ይደውሉ.... ➢ የሞባይላች (IMEI NO) 15 ቁጥሮች ያሳየናል... ➢ የዚህን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር.... ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ አንዱ ዘዴ ነው ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( Email ) ወደ cop@vsnl.net ከሚከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን። # Your name ....................... # Address .......... # Phone model ........ # Make .......... # Last used number ,................ # E mail for comunication ......... # Missed date ........ # IMEI number..... 🕧 በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS System በመጠቀም አድራሻውን ማግኘት እንችላለን። 📱 ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ Email ይላካል ማለት ነው። t.me/TechnologyMasterPage

✴️ የኢንተርኔት አጠቃቀማችንን ቀለል የሚያደርጉ አቋራጭ ስልቶች --------------- 📍ማውዝ ማንቀሳቀስ ሳያስፈልገን የኪቦርድ ቁልፎችን ብቻ በመጠቀም የኢንተርኔት አጠቃቀማችን ቀላል እና ፈጣን ማድረግ እንችላለን፡፡ 📍1. አዲስ ድረ ገፅ ለመክፈት በተለምዶ አዲስ የድረ ገፅ አድራሻ ለመክፈት http:// ወይም www አስቀድመን እንፅፋለን፡፡ ይሁን እንጂ የምንፈልገውን ድገ ገፅ ስም ብቻ ፅፈን ብቻ <Ctrl> እና <Enter> በአንድ ጊዜ ስንጫን http:// ወይም www ከፊት እንዲሁም “.com” ከኋላ በራሱ ጨምሮ ወደ ድረ ገፁ በቀላሉ መግባት ያስችለናል፡፡ ለምሳሌ፦ ወደ www.facebook.com ድረ ገፅ ለመግባት ቢፈልጉ የሚጠበቅብዎት በአድራሻ መፃፊያ ስፍራው ላይ facebook ብለን ፅፈን Ctrl እና Enter አከታትለን መጫን ብቻ ነው፡፡ የድረ ገፁ አድራሻ መጨረሻው “.org” ከሆነ የፈለግነውን ድረ ገፅ ፅፈን Ctrl + Shift + Enter፤ በ“.net” የሚልቅ ከሆነ ደግሞ Shift + Enter ወደምንፈልገው ድረ ገፅ እንድንገባ ያግዘናል፡፡ 📍2. ከአንድ አምድ ወደ ሌላ አምድ ለመሸጋገር በኢንተርኔት የተለያዩ ቅፆችን በምንሞላበት ጊዜ ከአንዱ አምድ ወደ ሌላ ለመሸጋገር Tab ቁልፍን መጠቀም እንችላለን፡፡ ወደ ኋለኛው አምድ ለመመለስ ደግሞ Shift + Tab አቋራጭ ነው፡፡ 📍3. አዲስ ታብ ለመክፈት - Ctrl + T 📍4. የተከፈቱ ታቦችን ለመዝጋት - Ctrl + W 📍5. ከአንዱ ታብ ወደ ሌላ ታብ ለመሄድ - Ctrl + Page Up ወይም Ctrl + Page Down 📍6. በቅርቡ የዘጋናቸውን ታቦች እንደገና ለመክፈት - Ctrl + Shift + T 📍7. በድረ ገፆች ላይ የፊደላትን መጠን ለመጨመር Ctrl ከዚያም + ፤ ለመቀነስ Ctrl እና የፊደላቱን መጠን ወደነበረበት ለመመለስ Ctrl ከዚያም 0 📍8. መረጃዎችን በአዲስ ገፅ ለመክፈት (Opening link in a new tab) – ልንከፍተው የፈለግነውን ርዕስ ላይ Ctrl ተጭነን ክሊክ ማድረግ፤ ወርድ ላይ ከሆነም የምንፈልገውን የድረ ገፅ አድራሻ በሙሉ መርጠን Ctrlን ተጭነን በመያዝ በአዲስ ገፅ መክፈት እንችላለን። 📍9. የተጣራ ፍለጋ ለማድረግ - የምንፈልገውን ጉዳይ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ማስገባት ለምሳሌ፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ብለን ጎግል ላይ ብንፈልግ ስለ ኢትዮጵያ አልያም ስለ ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮችን በዝርዝር ያመጣልናል። ይሁን እንጂ “የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ” ብለን ብንፈልግ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ብቻ የተመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት እንችላለን። 📍10. የድረ ገፅ አድራሻ መፃፊያ ስፍራን በአጭሩ ለማግኘት - Alt + D ወይም F6 📍11. ጠቃሚ ድረ ገፆችን ለሌላ ጊዜ ለማስቀመጥ ወይም ቡክማርክ ለማድረግ - Ctrl + D + Enter 📍12. ከዚህ ቀደም ያስቀመጥናቸውን የድረ ገጽ አድራሻዎች ለማግኘት - Ctrl + B 📍13. ገፆችን እንደ አዲስ በድጋሚ ለመክፈት (refresh)- Ctrl + Shift + R 📍14. ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማስቆም እና ለማጫወት - K ════❁✿❁ ═══════                                                      🎯 t.me/EthioWorldwideStudents            📣ሌላኛወን የ Technology ቻናላችንን ለመቀላቀል👇 t.me/AndalusTechnology 💻 Facebook Page facebook.com/Ethio-Worldwide-Students-113133807538863 ▭▭ Facebook Group: facebook.com/groups/916787471774555/ ▭▭ YouTube channel: youtube.com/channel/UCAgflSe6nsrTgZI71rSKOBw ▭▭ Instagram : instagram.com/ethioworldwide ▭▭ Twitter: twitter.com/ethio_worldwide Email: ethioworldwidestudents@gmail.com           #ሁሌም_ከኛ_ጋር_ወደ_ፊት 🏃🏃‍♀ ══════❁✿❁════════ ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦

❇️ የሞባይል ስልክን #operating System አፕዴት የማድረግ ጠቀሜታው =========================== ✅ በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ #አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል ✅ ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች #ያስተካክለዋል ✅ ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል ⚠️ ማስጠንቀቂያ ▣ ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች👇 ➠ ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ ➠ ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል ➠ ሞባይሉ አፕዴት እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም ➠ ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን አፕዴት ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው (WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው) ✳️ ሞባይሉ በ WiFi internet አፕዴት ለማድረግ👇👇 1. ከ WiFi internet ማገናኘት 2. Settings የሚለውን መክፈት 3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት 4. Check for Updates መንካት 5. Update በዳታ አፕዴት ማድረግ ብዙ ብር ይበላል።ስለዚህ በWiFi update አድርጉ። t.me/EthioWorldwideStudents #መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ተባበሩን↘️

​​✅ ብዙ ጊዜ ሶፍትዌር ስንገዛ crack የተደረጉ ናቸው። ይሄም የሆነው አንድም original የመግዛት አቅም ስለሌለን ሁለትም online ግብይት በኛ ሀገር ስላልተጀመረ ነው። ➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹ ⇶crack ✏️ crack የተደረገ ማለት የ የሶፍትዌር አምራቾች የሚያወጡትን original ሶፍትዌሮች ሀከሮች ሀክ በማድረግ ያለ ክፍያ መጠቀም ማስቻላቸው ነው። 👽አንዳዴም ሀከሮች ለመልካም ነገር ይጠቅሙናል የሚባለው ለዚህ ነው። እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጫን ግን ብዙ ጊዜ ስንቸገር እንታያለን። 🔸ለዛሬም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት እንሞክራለን። በመጀመሪያ ደረጃ ከ crack በተጨማሪም keygen እና patch የተሰኙ መንገዶች መተዋል። ከዚህ ሌላም ሊኖሩ ይችላሉ። ◉ step one_1↹ ⇶Internet ⇒በመጀመሪያ ደረጃ internet ማጥፋታችንን ማረጋገጥ አለብን። ብዙ ጊዜ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች originalityውን validate የሚያደርጉት በዚህ ስለሆነ ነው። ቀጥሎ አንቲ ቫይረስ ካለን disable ማድረግ አለብን አለበለዚያ crack ፋይላችንን ሊበላው ይችላል። ◉ step Two_2↹ ⇶Run ⇒ሶፍትዌራችንን run አርገነው ከጫንን በኋላ launch/ መክፈት/ የለብንም መመሪያውም ላይም tick ተደርጎ ከሆነ untick ማድረግ ይገባናል። ◉ step three_3↹ ⇶Crack file ⇒በ crack መልክ የመጣ ሶፍትዌር ከሆነ crack ፋይል ውስጥ ያሉትን ፋይሎች copy አድርገን ሶፍትዌራችንን የጫንበትን location ከፍተን paste ማድረግ በዚ ሰአት ተመሳሳይ ነው overwrite ላርገው የሚል ምርጫ ሲመጣልን የስ/yes/ እንለዋለን።(ብዙ ጊዜ ሎኬሽኑ የሚገኘው local C/program file 86/ ውስጥ ነው አልያም የጫነው ሶፍትዌር icon ላይ right click በማድረግ open location የሚለውን መምረጥ።) ◉ step four_4↹ ⇶Keygen ⇒ሶፍትዌራችን በዚህ መልክ ከሆነ ደሞ ሶፍትዌራችንን patch ማድረግ አለብን። patcher በመጠቀም ያገኘነውን key ሶፍትዌሩ ላይ መሙላት ። አንዳንዴ ደሞ በ ጽሁፍ መልክ ይመጣል በዚህ ሰአት ከፍተነው የምናገኘውን key copy አድርገነው ከዛ ሶፍትዌሩን run ስናደርገው የሚጠይቀን ቦታ ላይ እናስገባዋለን። ↹ ለምሳሌ office 2007 እና window xp በዚህ መልክ ነው የሚጫነው። ነገር ግን keygen ከመጠቀማችን በፊት patching የሚያስፈልገው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን step ይጠቀሙ። ◉ step five_5↹ ⇶Patch ⇒በዚህ መልክ ሲመጣ ደሞ patch ፋይሉን Run as Administration በሚለው እንከፍተዋለን right click አድርገን። ▪️በዚህ ሰአት በ administrator account መግባታችንን ልብ ልንል ይገባል። ⚠️ በላይ በገለጽናቸው መንገዶች ተጠቅመን activate ካደረግን በኋላ መስራቱን ቼክ አድርገን internet ከመክፈታችን በፊት firewall ውስጥ ገብተን የጫነው ሶፍትዌር access እንዳያደርግ block ብናደርግ ይመረጣል አለበለዚያ የተጭበረበረ መሆኑን ካወቀ መልሶ deactivate ሊያደርግብን ስለሚችል። ‼️N.B ! ሶፍትዌር የያዘውን ፍላሽ ከመሰካታችን በፊት anti virus ሳችንን disable ማድረግ አለብን በተለይም እንደ smadav auto run የሆኑትን። ◉ ከዚህ ሌላ መንገዶች ሊኖሩ ይችላል ምክንያቱም በየቀኑ ሴኪሪያቲያቸውን እያጠናከሩ ስለሚመጡ በዛው መጠን crack ለማድረግ ፈታኝ እና ኮምሌክስ እየሆኑ ነው የሚመጡት ለዚህ ARCI GIS ጥሩ ማሳያ ነው። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil ╚═══📌Share📌════

ከ Facebook ላይ እንዴት ቪድዮ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል? 🚩 ፌስቡክ ላይ የምንፈልገው ዓይነት ቪድዮ እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን። ቀጥሎ ፌስቡክ ላይ ማንኛውም ቪድዮ ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ እንዴት ዳውንሎድ ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን። 1ኛ፦ ፌስቡካችሁን ትከፍቱና ዳውንሎድ ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል (...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ.... 2ኛ፦ ስትነኩት "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ 3ኛ፦ አሁን ከፌስቡክ ትወጡና Opera Mini ብራውዘር ትገባላቹ 4ኛ፦ ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ ኮፒ ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል። 5ኛ፦ ዳውንሎድ ልታረጉ የፈለጋቹት Video ይመጣል ቪዲዮውን ስትነኩት "Download Video" የሚል ይመጣል በቃ ማዘዠ ብቻ ነው። 6ኛ፦ ዳውንሎድ ያደረግነውን ቪድዮ ለማግኘት 👉Phone Storage 👉 Downloads ውስጥ ደቅ ብሎ ታገኙታላቹ! 🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil ╚═══📌Share📌════

‍ ‌➨ ቴሌግራም ቻናል ከፍተዎ በየቻናሉ ያሉ አባሎች መልዕክት እንዲቀበሉ ይፈልጋሉን? ➧እኖግዲያውስ የሚከተሉትን Steps በቅደም ተከተል ተግባራዊ ያድርጉ ❶ @BotFather ይህን በቴሌግራም search ማረጊያ ይፈልጉ ❷ @BotFather የሚለው ሲመጣ ይጫኑት ❸/Start ይበሉ ❹ @BotFather ሚሴጅ ሲልክላችሁ /New bot የሚለውን ይጫኑ ❺ለBot የፈለጋችሁትን ስም አስገቡ ❻ /Set picture (ፕሮፋይል እንዲኖረው ከፈለጋችሁ) ❼ /Set description(ስለ ቦታችሁ አገልግሎት ገለፃ መፃፍ ከፈለጋችሁ) ➨ከላይ የከፈታችሁትስ አዲስ ቦት መልዕክት አልቀበል አላችሁ? ▩አድስ ቦት ከፍተው መልዕክት አልቀበልለዎት ካለ እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ። Δ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂Δ ✅ ወደሌላ ቦት ጋር ማገናኘት ለምሳሌ ወደ @LimitatiBot ጋ ወይም @livegrambot ጋ ማገናኘት። ✅ ወደ @livegrambot ለማገናኘት በዚህ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ። ⇓⇓ በመጀመሪያ @BotFather ላይ ገብተው /mybot የሚለውን ok ይበሉ ከዛም የርሰዎ ቦት ላይ ክሊክ ያድርጉ። ከዛ Api token የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የሆነ ኮድ ይላክሎዎታል። ያንን የተላከውን ☟☟ 554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY 👆👆 የዚህ አይነት ጽሁፍ ኮፒ አድርገው ይያዙና እዚህ ✅ @LivegramBot 👈 bot ላይ ይግቡና start ብለው / 👈 ሲጽፉ /Addbot የሚለውን ክሊክ ብለው ይላኩ ከዛ Agree continue የሚል ሲመጣልዎት ክሊክ ያድርጉ። ከዛም የቡትዎን Apitoken paste አድርገው ይላኩለት 🔘አውቶማቲክ አክቲቭ ያደርገዋል። ቀጥታ ስራውን ጀምሯል ማለት ነው አለቀ። በመጨረሻም @BotFather ውስጥ በመግባት ✪ editname, ✪ about, ✪ discription መሙላት ይችላሉ። ባይሞሉም ግን ቀጥታ የሚላክለዎት መልክት ይደርሰወታል። ⚠️ያስታውሱ ለሚልኩለዎት ሰዎች መልስ ለመስጠት ሲፈልጉ ለያንዳንዱ ሰው reply እያደረጉ መሆን አለበት። ካልሆነ ግን ሜሴጅወዎ አይሄድለትም ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➨አንድ ፅሁፍ በቴሌግራም ቻናል አሊያም ለግለሰብ ከፈቶ Attache አርጋችሁ መላክ ብትፈልጉ የሚከተሉትን Steps ተግባራዊ ያድርጉ ❶ ቴሌግራም Search ማድረጊያው ላይ @attachbot ፅፋችሁ Search አርጉ። ❷@attachbot የሚለው ሲመጣ ተጫኑት ❸@attachbot ከገባችሁ በኋላ /Start የሚለውን ንኩ ❹ Attache ማረግ የፈለጋችሁትን ፈቶ/ምስል ላኩለት ❺ከምስሉ/ከፈቶው Attache እንዲሆንላችሁ የፈለጋችሁትን ፅሁፍ በReply ላኩለት ❻ከላካችሁለት ምስልና ፅሁፍ Attache አርጎ የላከላችሁን ፅሑፍ በፈለጋችሁት ቻናል ወይም ለፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አርጉ)። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➨በቴሌግራም ቻናላችሁ ላይ ለምትለቁት ማንኛውም ነገር አባሎቻችሁ Like(👍) and Dislike (👎)እንዲያደርጉ ከፈለጋችሁ ሚከተሉትን Steps ተግባራዊ አድርጉ! ❶ቴሌግራም Search ማረጊያው ላይ @like or @like_bot ብለው Search ያርጉ ❷@Likebot ሲመጣ ይጫኑት ❸@Likebot ገብታችሁ /Start የሚለውን ንኩ ❹ወድጄዋለሁ(like👍) እና አልወደድኩትም(dislike 👎) እንዲባልላችሁ የፈለጋችሁትን ማንኛውም ነገር ላኩለት ❺#Emoji ላኩልኝ ብሎ ሚሴጅ ሲልክላችሁ የፈለጋችሁትን ምልክት ከስልካችሁ መፃፊያ(ለምሳሌ፦ከFynGeez) 2ና ከሁለት በላይ መርጣችሁ ላኩለት። ❻በመጨረሻም እሱ አቀናብሮ ካመጣላችሁ በኋላ /Push ምትለዋን ነክታችሁ ወደ ቻናላችሁ ወይም ወደ ፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አድርጉ)። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➨ የ YouTube ቪድዮችን በቴሌግራም ሚውረድ ከፈለጉ ሚከተሉትን Steps ተግባራዊ ያድርጉ ❶ ቴሌግራም Search ማረጊያው ላይ @SaveVideoBot ብለው ይፈልጉ። ❷@SaveVideoBot የሚለው ሲመጣ ይጫኑት ❸ '@SaveVideoBot' እዚህ ግቡና መፃፊያው ላይ '@Vid' ብለው ይፃፉለት ❹@Vid ብለው ከፃፉ በኋላ ስልካችሁ ላይ /Space ተጫኑ ❺Search ማረግ ሲጀምር ምትፈልጉትን ቪድዮዎች ርዕሱን ምታቁት ከሆነ ፃፉለት ❻ስንፅፍለት ከላይ ያመጣልናል። ከመጡት ቪዲዮዎች የፈለጋችሁትን ተጫኑ። ❼በመጨረሻም Process አድርጎ ከጨረሰ በኋላ የቪድዮ ጥራት ደረጃ ያስመርጠናል። የፈለግነውን የቪድዮ የጥራት ደረጃ መርጠን እናወርደዋለን!! ▬▬▬▬▬በረሻድ ሙዘሚል t.me/EthioWorldwideStudents

​​✳️ ሞባይላችንን ተጠቅምን ቢሮ፣ ሱቅ ወይንም እቤት ውስጥ ያለን ኮምፒወተራችንን መንካት ሳያስፈልግ፣ ካለንበት ስፍራ እንዴት መቆጣጠር እንችላለን? ◽️ ድርጅት ኖሯችሁ ባጋጣሚ እሩቅ ቦታ ቢሆኑና ሂሳብ ለመዝጋት (Zreport) በሞባይሎ ትዛዝ ማውጣት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ◽️ ኮምፒውተሮት አዲስ አበባ ሆኖ እርሶ  ሆነ ለመዝናናት ውጭ ሃገር ከሆነ ያሉት፣ ያሉበት ሆነው ማን በኮምፒውተሮት ምን እየተጠቀመ እንደሆነ በደንብ መከታተል እንደሚችሉስ ያውቃሉ? ◽️ ለስራም ባሉበት ሆነው ኮምፒውተሮ ላይ የሆነ ነገር ቢበላሽ የኮምፒውተር ባለሞያው መምጣይ ሳያስፈልገው ካለበት ሆኖ ችግሩን እንዲፈታስ? ◽️ ምን እሱ ብቻ ባሉበት ሆነው ሙዚቃ መቀየር ፣ሰራተኛ በስንት ሰአት እንደገባ፣ጌም ማን እየተጫወተ እነደሆነ፣  በቀን ምን ያህል እንደተሰራ ፣ልጆቾት ምን አይነት ፊልም እያዩ እንደሆነ በተጨማሪም እቤትዎ ትንሽ ካሜራ ካሎት የትም ሆነው ማን እንደገባደረገ ነው የሚለውን መከታተልስ? 🔺መልሳችሁ አዎ ከሆነ ምኞቶን የምታሳካ አሪፍ ዘዴ ይዘንላችኅል። ◽️ በመጀመሪያ ለዚህ ስራ የሚጠቅመን በሞባይላችን እና ኮምፒውተር ላይ የምንጭነው ቲም ቪወር (Team Viewer) የተባለ ሶፍትዌር  ዳውንሎድ ማድረግ አለብን። ለ ኮምፒዩተራቹ ከዚህ በይነ መረብ ታገኙታላቹ። ◽️ ሶፍትዌሮቹን ዳውንሎድ ካደረግን በኅላ በፕሮግራሙ ያጫጫን step መሰረት በኮምፒተራችን እና ስልካችን ላይ እንጭናለን። ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ በራሱ መለያ ወይንም መገናኛ ኮድ እና መግቢያ ፓስዎርድ ይሰጠናል። ◽️ ፓስዎርድ በራሱ ጊዜ ኮምፒውተራችንን ስንከፍት ስለሚቀያየር ለሁልጊዜ የሚሆን የራሳችንን ፓስዎርድ Team Viewer ፓስወርድ Setting ውስጥ በመግባት "Setup Unattended Access" የሚለውን ምርጫ ነክተን የራሳችንን  እንሰጠዋለን። ◽️በመቀጠል ስልካችን ላይ የጫነውን ፕሮግራም ከፍተን ቅድም ኮምፒውተራችን ላይ የሰጠንን ID እናስገባና connect እንልዋልን። በዚ ጊዜ ፓስዎርድ ስለሚጠይቅ ኮምፒውተሩ ላይ የፈጠርነውን ፓስዎርድ በማስገባት በቀላሉ መቆጣጠር እና መጠቀም እንጅምራለን ማለት ነው። ◽️ ይህ ዘዴ በምንኛው ግዜ የኢንተርኔት አገልግሎት በኮምፒውተሩም በሞባይላችንም ላይ ሊኖረን ይገባል። ◽️ የፈጠርነውን ፓስዎርድ እና ID ለስራ ካልሆነ ለሌላ ሰው ማሳየት የለብንም ምክንያቱም ሌሎች ሰዎች በፈለጉት ጊዜ ገብተው ችግር ሊፈጥሩብን ይችላሉ።

​​✳️ ሞባይላችንን ተጠቅምን ቢሮ፣ ሱቅ ወይንም እቤት ውስጥ ያለን ኮምፒወተራችንን መንካት ሳያስፈልግ፣ ካለንበት ስፍራ እንዴት መቆጣጠር እንችላለን? ◽️ ድርጅት ኖሯችሁ ባጋጣሚ እሩቅ ቦታ ቢሆኑና ሂሳብ ለመዝጋት (Zreport) በሞባይሎ ትዛዝ ማውጣት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ◽️ ኮምፒውተሮት አዲስ አበባ ሆኖ እርሶ ሆነ ለመዝናናት ውጭ ሃገር ከሆነ ያሉት፣ ያሉበት ሆነው ማን በኮምፒውተሮት ምን እየተጠቀመ እንደሆነ በደንብ መከታተል እንደሚችሉስ ያውቃሉ? ◽️ ለስራም ባሉበት ሆነው ኮምፒውተሮ ላይ የሆነ ነገር ቢበላሽ የኮምፒውተር ባለሞያው መምጣይ ሳያስፈልገው ካለበት ሆኖ ችግሩን እንዲፈታስ? ◽️ ምን እሱ ብቻ ባሉበት ሆነው ሙዚቃ መቀየር ፣ሰራተኛ በስንት ሰአት እንደገባ፣ጌም ማን እየተጫወተ እነደሆነ፣ በቀን ምን ያህል እንደተሰራ ፣ልጆቾት ምን አይነት ፊልም እያዩ እንደሆነ በተጨማሪም እቤትዎ ትንሽ ካሜራ ካሎት የትም ሆነው ማን እንደገባደረገ ነው የሚለውን መከታተልስ? 🔺መልሳችሁ አዎ ከሆነ ምኞቶን የምታሳካ አሪፍ ዘዴ ይዘንላችኅል። ◽️ በመጀመሪያ ለዚህ ስራ የሚጠቅመን በሞባይላችን እና ኮምፒውተር ላይ የምንጭነው ቲም ቪወር (Team Viewer) የተባለ ሶፍትዌር ዳውንሎድ ማድረግ አለብን። ለ ኮምፒዩተራቹ ከዚህ በይነ መረብ ታገኙታላቹ። ◽️ ሶፍትዌሮቹን ዳውንሎድ ካደረግን በኅላ በፕሮግራሙ ያጫጫን step መሰረት በኮምፒተራችን እና ስልካችን ላይ እንጭናለን። ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ በራሱ መለያ ወይንም መገናኛ ኮድ እና መግቢያ ፓስዎርድ ይሰጠናል። ◽️ ፓስዎርድ በራሱ ጊዜ ኮምፒውተራችንን ስንከፍት ስለሚቀያየር ለሁልጊዜ የሚሆን የራሳችንን ፓስዎርድ Team Viewer ፓስወርድ Setting ውስጥ በመግባት "Setup Unattended Access" የሚለውን ምርጫ ነክተን የራሳችንን እንሰጠዋለን። ◽️በመቀጠል ስልካችን ላይ የጫነውን ፕሮግራም ከፍተን ቅድም ኮምፒውተራችን ላይ የሰጠንን ID እናስገባና connect እንልዋልን። በዚ ጊዜ ፓስዎርድ ስለሚጠይቅ ኮምፒውተሩ ላይ የፈጠርነውን ፓስዎርድ በማስገባት በቀላሉ መቆጣጠር እና መጠቀም እንጅምራለን ማለት ነው። ◽️ ይህ ዘዴ በምንኛው ግዜ የኢንተርኔት አገልግሎት በኮምፒውተሩም በሞባይላችንም ላይ ሊኖረን ይገባል። ◽️ የፈጠርነውን ፓስዎርድ እና ID ለስራ ካልሆነ ለሌላ ሰው ማሳየት የለብንም ምክንያቱም ሌሎች ሰዎች በፈለጉት ጊዜ ገብተው ችግር ሊፈጥሩብን ይችላሉ። #Technology t.me/EthioWorldwideStudents

👉WallsPY👈 ▫️ስልካችሁ ላይ የሚያማምሩ ምርጥ wallpaper መጠቀም ከፈለጋችሁ ይህን ተጠቀሙት በተጨማሪም በ4k እና HD wallpapers ማግኘት ትችላላችሁ ። #Join And #Share t.me/EthioWorldwideStudents

✅ Online ላይ ለሽያጭ የቀረቡ መጻህፍትን እንዴት በነጻ ማውረድ እንችላለን?

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil ╚═══📌Share📌════

✅ Online ላይ ለሽያጭ የቀረቡ መጻህፍትን እንዴት በነጻ ማውረድ እንችላለን? በመጀመርያ የምንፈልገውን መጻህፍ የ አማዞን ድረገጽ ላይ ገብተን የመጻህፉን ርዕስ copy እናደርጋለን! ቀጥለን google ላይ ገብተን gen lib rus ብለን search ስናረግ ከሚመጡልን ውጤቶች መጀመሪያ ላይ ያለውን Library Genesis ሚለውን ሊንክ ስንከፍተው ከሚመጣልን መስኮት ላይ ቀደም ብለን copy ያረግነውን የመጻህፍት ርዕስ paste እናረገዋለን! ቀጥሎ የሚመጡልንን ስቴፖች በመከተል download ማድረግ እንችላለን! እዚጋ ማወቅ ያለብን ለማውረድ torrent ያስፈልገናል! የበለጠ ግልጽ ለማድረግ የቪድዮ ቲቶርያል ለቀንላቹሀል! 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 t.me/EthioWorldwideStudents

9 ሲፒዩ.PDF1.16 KB

8 Motherboard(ቦርድ).PDF1.55 KB

7 የኮምፒተር Output መሣሪያዎች.PDF1.18 KB

6 ዳታን መቀበያ አካላት Input device.PDF9.95 KB

5 የኮምፒተር ሶፍትዌር.PDF1.05 KB

4 የኮምፒተር ሃርድዌር.PDF1.73 KB

3 የኮምፒዩተር ዓይነቶች.PDF1.67 KB