uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

Data center

Data center

Відкрити в Telegram

Показати більше
816
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-2430 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
лип '25
липень '250
в 0 каналах
червень '25
+1
в 0 каналах
Get PRO
травень '250
в 0 каналах
Get PRO
квітень '250
в 0 каналах
Get PRO
березень '250
в 0 каналах
Get PRO
лютий '250
в 0 каналах
Get PRO
січень '250
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+3
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+13
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+17
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+7
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+22
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+6
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+5
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+6
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+11
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+893
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
05 липня0
04 липня0
03 липня0
02 липня0
01 липня0
Дописи каналу
2
ማስታወቂያ የሶስተኛው ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያሊንክ በኩል ይከናወናል፡፡ ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 (Enatnesh Gebeyehu) እና 0911335683 (Fasil Tsegaye) ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል። የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡ ማሳሰቢያ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ ሆኖ በፈተና ወቅት የተሰጣችሁን User Name and Password፣ እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቃባችኋል። የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር
0
3
Share for new batch
0
4
#Update‼️ #የNGAT ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል! ፈተናው ደግሞ ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠውን #የNGAT ፈተና ጊዜ Ministry of Educat
#Update‼️ #የNGAT ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል! ፈተናው ደግሞ ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠውን #የNGAT ፈተና ጊዜ Ministry of Education  Ethiopia  አሳውቋል። ፈተናው በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ይሆናል! በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ አሁንኑ ይመዝገቡ👇 https://ngat.ethernet.edu.et/registration @GATExamAAU
0
5
Немає тексту...
0
6
ቀን፡- 06/01/2017ዓ.ም ለማስተርስ ተማሪዎች በሙሉ ክሊራንስ ለማዞር መምጣት ያለባችሁት ሰኞ እና ሐሙስ ብቻ ሲሆን ስትመጡ የ24 ወር (የ2 ዓመት) ክፍያ፤የመመዝገቢያ ክፍያ ፤የጥናታዊ ፅሁፍ ክፍያ 10000ብር የከፈላችሁበት ደረሰኝ (ሙሉ ደረሰኝ) ፤ 1700ብር በቡና ባንክ የከላችሁበት ኦርጅናል የባንክ ዲፖዚት እስሊፕ ፤ የኮሌጁን መታወቂያ እና ለቴንፖ መዉሰጃ 800 ብር በዳሽን ባንክ (5075199520011 ኩዊንስ ኮሌጅ ) አስገብታችሁ ይዛችሁ ከላይ በተቀመጠዉ ቀን መጥታችሁ መጨረስ የሚትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ ከሰላምታ ጋር
0
7
https://t.me/QuuensCollegeDifric
0
8
Greetings dear prospective graduate students, please find attached the defense schedule for Thursday 16/12/2016 morning at 2:00 at the D'Afrique Campus, and prepare yourself based on the schedule.   we are informing you that all students should bring their presentation PPT and laptop for presentation.
0
9
Немає тексту...
0
10
6th Round Defence Schedule.xlsx
0
11
ቀን፡-24/11/2016 ዓ.ም መድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ ለኩዊንስ ኮሌጅ የአየርጤና 2015 ዓ.ም መሀል ገቢ (Mid-Bach) ተማሪዎች በሙሉ፡፡ ጉዳዩ፡-የአራተኛ ሴሚስተር ምዝገባን ማሳወቅ ይመለከታል፡፡ ከላይ በርሱ ለመግለጽ እንደተፈለገዉ የአራተኛ ሴሚስተር በሚቀጥለዉ ቅዳሜ እና እሁድ ማለትም ከቀን 26/11/2016 ዓ.ም እስከ ቀን 27/11/2016 ዓ.ም ድረስ ምዝገባ ስለሚካሄድ መጣችዉ እንድትመዘገቡ በተጨማሪም ግሬድ ማየትም ሆነ ግሬድ ሪፖርት የምትወስዱት በዚሁ ቀን መሆኑን እየገለጽን ነገር ግን ቅዳሜ ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል (2:30) እሰክ አስር ሰዓት (10:00) እና እሁድ ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል (2:30) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (6:30) ብቻ መሆኑና ፈተና ያለፋችዉ ተማሪዎች በዚሁ ቀን ማመልከቻ እንድታስገቡ እያልሁኝ ከተጠቀሰዉ ቀንም ሆነ ሰዓት ዉጭ የሚመጣ ተማሪ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡-ማነኛዉም ተማሪ ለምዝገባ ሲመጣ የኮሌጁን መታወቂያ፤ወርሀዊ ክፍያ የከፈለበትን ደረሰኝ እና ለምዝገባ አራት መቶ ብር (400) የከፈለበትን ደረሰኝ በተጨማሪም ማነኛዉም ተማሪ እስካሁን ቢያንስ የአስር ወር(10) መክፈሉን ማረጋገጥ መቻል አለበት ነገር ግን እሄን ማድረግ የማይችል ተማሪ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ የአየር ጤና ካምፓስ ሬጅስተራር ቢሮ
0
12
4th Round Defenceto be post.xlsx
0
13
ቀን፡-14/11/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለኩዊንስ ኮሌጅ የአየርጤና 2015 ዓ.ም መሀል ገቢ (Mid-Bach) ተማሪዎች በሙሉ፡፡ ጉዳዩ፡-የአራተኛ ሴሚስተር ምዝገባን ማሳወቅ ይመለከታል፡፡ ከላይ በርሱ ለመግለጽ እንደተፈለገዉ የአራተኛ ሴሚስተር በሚቀጥለዉ አርብ፤ቅዳሜ እና እሁድ ማለትም ከቀን 19/11/2016 ዓ.ም እስከ ቀን 21/11/2016 ዓ.ም ድረስ ምዝገባ ስለሚካሄድ መጣችዉ እንድትመዘገቡ በተጨማሪም ግሬድ ማየትም ሆነ ግሬድ ሪፖርት የምትወስዱት በዚሁ ቀን መሆኑን እየገለጽን ነገር ግን ቅዳሜ ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል (2:30) እሰክ አስር ሰዓት (10:00) እና እሁድ ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል (2:30) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (6:30) ብቻ መሆኑና ፈተና ያለፋችዉ ተማሪዎች በዚሁ ቀን ማመልከቻ እንድታስገቡ እያልሁኝ ከተጠቀሰዉ ቀንም ሆነ ሰዓት ዉጭ የሚመጣ ተማሪ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡-ማነኛዉም ተማሪ ለምዝገባ ሲመጣ የኮሌጁን መታወቂያ፤ወርሀዊ ክፍያ የከፈለበትን ደረሰኝ እና ለምዝገባ አራት መቶ ብር(400) የከፈለበትን ደረሰኝ በተጨማሪም ማነኛዉም ተማሪ እስካሁን ቢያንስ የአስር ወር(10) መክፈሉን ማረጋገጥ መቻል አለበት ነገር ግን እሄን ማድረግ የማይችል ተማሪ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
0
14
ቀን፡-14/11/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለኩዊንስ ኮሌጅ የአየርጤና 2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፡፡ ጉዳዩ፡-የኦፊሽያል ትራንስክሪፕትን (Official Transcript) ይመለከታል፡፡ በመጀመሪያ እንኳን ለ2016ዓ.ም የምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልሁኝ ነገር ግን ከላይ በርሱ ለመግለጽ እንደተፈለገዉ የማስተር ቴፖ ለመስራት የግድ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕት ስለሚያስፈልግ ድግሪያችዉን ከተማራችሁበት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ በ ፖስታ ሳጥን ቁጥራችን በ23115 ኩዊንስ ኮሌጅ አየርጤና ካምፓስ ብላችዉ እንድትልኩልን ስንል ከታላቅ ትህትና ጋር እየገለጽን ነገር ግን እሄን ካላደረጋችዉ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን አሳዉቃለሁ፡፡ የአየር ጤና ካምፓስ ሬጅስተራር ቢሮ
0
15
ማስታወቂያ ኩዊንስ ኮሌጅ ለአየርጤና ካምፓስ ለድህረ-ምረቃ(ለማስተርስ) ተማሪዎች በሙሉ! እንደሚታወቀዉ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም የበጄት መዝጊያ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ከሰኔ 28/10/2016 እስከ ሀምሌ 02/11/2016ዓ.ም ድረስ የባንክ አካዉንታችን ዝግ ስለሚሆን ጥናታዊ ፅሁፍ ለማስገባት ወርሃዊ ክፍያን እና የጥናታዊ ፅሁፍ ክፍያን ከተገለጸዉ ቀን በፊት ገቢ እንዲታደርጉ እያልን ከ ሀምሌ 03/11/2016ዓ.ም ጀምሮ የባንክ አካዉንታችን አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ ከፋይናንስ ክፍል
0
16
1st ROUND DEFENCE SCHEDULE.xlsx
0
17
Немає тексту...
0
18
CamScanner 06-14-2024 15.57.21.pdf
0
19
vacancy for external applicants.pdf
0
20
Please share on the social media platforms
Please share on the social media platforms
0