cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የጊራና ና የአካባቢው ሰለፍዮች ቻናል

https://t.me/giranaselfiya قال حذيفة بن اليمان رضي الله عنه ان الضلا لة حق الضلا لة ان تعرف ما كنت تنكر وتنكر ماكنت تعرف وإياك والتلون فيدين الله وإن دين الله واحد

Більше
Рекламні дописи
392
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+2730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሁላችንንም የሚመለከት መልዕክት ➖➖➖➖➖ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ➞➞➞➞➞➞ የተከበራችሁ  #ወንድሞቼ እና #እህቶቼ ቀን አልፎ ቀንን እየተካ  ይሄው  ትልቁ እንግዳችን  #ረመዷን  እየደረሰ ነው። በመሆኑም  ይህን  ውድ እንግዳችንን  ተዘጋጅተን  መጠበቅ  አለብን። #በተለይ_ደግሞ፦ ቀዷ ያለባችሁ ማለትም፦                             ➲ #በህመም                             ➩   በሀይድ                             ➲ #በወሊድ                             ➩   በጉዞ                                 ወይም በሌላ ምክንያት  የባለፈውን #ረመዷን  በሙሉ ወይም በከፊል  ያልፆምን  እንድሁም  ቀዷውንም  እስካሁን  ያላወጣን  ካለን ይሄኛው #ረመዷን  ከመግባቱ በፊት  ማውጣት  አለብን። ዝም ብለን ቆይተን ወሩ ከደረሰ በኋላ  ለፈታዋ #ከመሯሯጥ አሁኑ ቀዷ ያለብን  ቀዷችንን መፆም ተገቢ ነው። በሌላ ከኩል በቀሩት ቀናት ውስጥ ደግም  #ስለረመዷን ትምህርቶችን መማር አለብን። #ይህ_ማለት፦       ✅ ስለረመዷን ሁክም       ✅ #ረመዷንን_መፆም ያለውን ደረጃ       ✅ ረመዷንን ስለሚያበላሹት ነገሮች       ✅ #ለፆመ_ሰው_ስለሚከለከሉ ነገሮች       ✅  ለፆመ ሰውስለሚፈቀዱ ነገሮች       ✅ #በረመዷን_ዙሪያ_ስለተሰጡ ፈታዋዎች ➷➴➘    ወዘተ…ከተለያዩ #የመረጃ_ምንጮች  መማርና ማወቅ  ይጠቅመናል።  ከመረጃ ምንጮች መካከል፦                     ➜ የኡለሞች #ኪታቦች                     ➜ የታማኝ #ኡስታዞች ➽ የቴሌግራምና የዋትሳፕ #ቻናሎች#ስለረመዷን የተለቀቁ የታማኝ  #ኡስታዞች_ኦዲዮ ➽ እንዴ ኡምደቱል እህካም መንሃጁ ሳሊኪን እና መሰል የፊቅህ ኪታቦች ላይ ኪታቡ ሲያም የሚለውን በአካባቢው በሚገኙ ኡስታዞች መሻይኾች ላይ በትቀሩ (በትማሩ) መልካም ነው። እና ሌሎችም።  እነዚህን #ተጠቅመን  ስለዚህ  ውድ  እንግዳችን  #ረመዷን  ተገቢውን  መረጃ  እና  #እውቀት  መሰብሰብ  አለብን።አቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን ✉️ ላልደረሳቸው Share በማድረግ  የአጅሩ  ተካፋይ  ይሁኑ!!! ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Показати все...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ሁላችንንም የሚመለከት መልዕክት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ➞➞➞➞➞➞ የተከበራችሁ #ወንድሞቼ እና #እህቶቼ ቀን አልፎ ቀንን እየተካ ይሄው ትልቁ እንግዳችን #ረመዷን እየደረሰ ነው። በመሆኑም ይህን ውድ እንግዳችንን ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን። #በተለይ_ደግሞ፦ ቀዷ ያለባችሁ ማለትም፦ ➲ #በህመም ➩ በሀይድ ➲ #በወሊድ ➩ በጉዞ ወይም በሌላ ምክንያት የባለፈውን #ረመዷን በሙሉ ወይም በከፊል ያልፆምን እንድሁም ቀዷውንም እስካሁን ያላወጣን ካለን ይሄኛው #ረመዷን ከመግባቱ በፊት ማውጣት አለብን። ዝም ብለን ቆይተን ወሩ ከደረሰ በኋላ ለፈታዋ #ከመሯሯጥ አሁኑ ቀዷ ያለብን ቀዷችንን መፆም ተገቢ ነው። በሌላ ከኩል በቀሩት ቀናት ውስጥ ደግም #ስለረመዷን ትምህርቶችን መማር አለብን። #ይህ_ማለት፦ ✅ ስለረመዷን ሁክም ✅ #ረመዷንን_መፆም ያለውን ደረጃ ✅ ረመዷንን ስለሚያበላሹት ነገሮች ✅ #ለፆመ_ሰው_ስለሚከለከሉ ነገሮች ✅ ለፆመ ሰውስለሚፈቀዱ ነገሮች ✅ #በረመዷን_ዙሪያ_ስለተሰጡ ፈታዋዎች ➷➴➘ ወዘተ…ከተለያዩ #የመረጃ_ምንጮች መማርና ማወቅ ይጠቅመናል። ከመረጃ ምንጮች መካከል፦ ➜ የኡለሞች #ኪታቦች ➜ የታማኝ #ኡስታዞች ➽ የቴሌግራምና የዋትሳፕ #ቻናሎች ➽ #ስለረመዷን የተለቀቁ የታማኝ …

✍ ሳዳት ኢብን ሙነወር እና ኸድር ተቀይረዋል!! 🔸 ለሱና ዘብ የቆመ ጀግና ሲለፋ 🔸 ሰለፍይነኝ ባዩ ታዲያ ለምን ተከፋ? 🔸 ምን አበሳጨው ሐቅ ስለተወራ!? 🔸 ካልተሸራተተ ካልሟሟ ከሆነ ጠንካራ 🔸 ያኔ በሀቅ ላይ ሳለ እንዳል ነበር ብርቱ 🔸 ዛሬ ታየዋለህ ሲቃወመው የትላንቱን ማንነቱ 🔸 ታዲያ በጭፍን መወገኑ እዚሁ ይብቃና 🔸 ቆም ብለን አናስብ አናስተውል በቅን ልቦና ✍ በወንድም አቡ ዘይድ አሰለፊይ የተገጠመ በወንድም አቡ ዘከሪያ አል’ወልቂጢይ የቀረበ የቆየ ፋይል! https://t.me/gubreahlelsunajemea
Показати все...
ሳዳት_ኢብኑ_ሙነወር_እና_ኸድር_ተቀይረዋል.mp31.46 KB
01:32
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🔹የፎቶ ሀራምነት ከኡለሞች ፈትዋ ጋር ክፍል ሦስት 🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ብን ሓዲ አልመድኽሊይ ሀፊዘሁሏህ ምን አስለቀሳቸው? የኔን ፎቶ ያሰረጨ ሰው አሏህ ፊት እሟገተዋለው! ~ ደሩራ እስከሆነ ድረስ ኡለሞች ሁላቸውም በመፈቀዱ ተስማምተውበታል ~ዛሬ ግን ደሩራ ተብሎ የሚሞገተው ነገር ደረር እንጂ ደሩራ አይደለም ! ~ * ዲኑ ሱናው እኛ ጋር የደረሰው በፎቶ ሳይሆን ተማኝ ከታማኝ በማንሳት ነው ዛሬ ደሞ ድምፁን ጨምረናል ኢሄ ይበቃናል ፎቶ አያስፈልግም!  👉የፎቶ እና የቪዲዮ ብይን በቁርዓን እና በሐዲስ ሚዛን ተከታታይ ትምህርት https://t.me/abuabdurahmen
Показати все...
17.07 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታላቁ ኣሊም አሽይኽ ሙሀመድ ኣማን አላህ ይዘንላቸዉ እንዲህ ኣሉ የተዉሂድ ቂርዓት ማብዛትና በወጣቱ ልብ ኣቂዳ ማስረጽ በጣም ሚፈለግ ነገር ነዉ ምክንያቱም እኛ ያለነዉ ➡️ ዘመኑል አህዋእ ( የስሜት ዘመን) ➡️ ዘመኑል ፊተን ( የፈተና ዘመን) ➡️ ዘመኑል በላእ ( የበላ ዘመን ነዉ) ዛሪ ዛሪ የሰለፎቻችን ኑዛዜ( ምክር) ወደሗሏ በመጣል በፈዳኢሉል ኣእማል ሰዎችን ቢዚ በማድረግ የኢኽዋንነትና የተምዪእ ልክፍት በሽታየተጠናወናቸዉ ሰዎች እየዳከሩ ይገኛሉ https://t.me/+kn_NBJK5YaBkMWZk
Показати все...
ዑለሞችን መተዋወቅ ቀጥሏል ታላቅ ክርክር!! በሒፍዛቸው የሚታወቁት ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ያሲን አል_ለተሚይ ሀፊዘሁላህ ከአህባሽ ጋር። ሀቅ የሚፈልግ ያዳምጥ በቂ ማስረጃዎች ተነስተዋል። አጂብ የመረጃ ጉድ አዘነቡበት!! ሀፊዘሁላህ ሹብሃ ያለባቸው ምታቋቸው ካሉ፡ አድርሱላቸው። ዲናቸው በማስረጃ ይያዙ፡ ሂወታቸው ከጨለማ ያውጡ። ተጨማሪ ጥቆማዎችን ለማግኘት             👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/6694 .
Показати все...
ክርክር_በሼህ_አብድል_ሃሚድ_እናአንድ_አሽዐሪይAAA_1.mp354.21 MB
🟢ለከማል ሙሀመድ ብዥታዎች 👉የተነሳውን ነጥብ ሸፍነህ ያልተነሳው አታንሳ። 👉 በሀቅ ላይ ከሆነ ስምምነት ተፈላጊ ነው። 🟢የተነሱት ዋና ዋናዎቹ ነጥቦች 👌የሰሊም ተልቢሶች 👌የኡማው መለያየት ሰበቦች 👌የሰሊም ሁኔታና የእናንተ አቀባበል። ወዘተ ከኩራትና እልህ ውጡና ለሀቅ እጅ ስጡ ሂዝቢያንም ራቁ። https://t.me/Abuhemewiya
Показати все...
ለከማል ሙሀመድ ብዥታ.mp312.31 MB
ይህ የሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ሙሀመድ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁሏህ) የቴሌግራም ቻናላቸው ነው Join ብላችሁ ግቡ ሼርም አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም القناة الرسمية التابعة والمعتمدة للشيخ حسين السلطي حفظه الله https://t.me/HussinAssilty
Показати все...
قناة الشيخ الدكتور حسين السلطي

القناة الرسمية التابعة والمعتمدة للشيخ حسين السلطي حفظه الله

https://t.me/HussinAssilty

ሙመይዓዎችን ተጠንቀቋቸው!! ————— ውድ የሆነች ገሳጭ ምክር!! 、、、、、、 ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሓዲ ዑመይር አል-መድኸሊ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- “በሸይኽ አልባኒና በሌሎችም የሱንና ሊቃውንቶች መካከል አለመግባባቶች ይከሰቱ ነበር ብለን በተደጋጋሚ ከአንድ ጊዜ በላይ ነግረናችኋል፣ ነገር ግን ወላሂ በጠቅላላ በዓለም ደረጃ የሰለፊዮች ሶፍ (አንድነት) ላይ አንድም ተፅእኖ አልፈጠረም ነበር!!። አሁን ግን የፊትና ባለ ቤት የሆኑ ገና ትናንሽ ተማሪዎች ሆነው ፊትናን በመፍጠር በሱኒዮች መካከል ተፅእኖ ለማሳደር የሚፈልጉ በቀን እና ሌሌት ኢማም ሆነው ያነጋሉ (ብቅ) ይላሉ። ሁለት ቀን ለማቅራት ቁጭ ይልና በቃ እርሱ ኡስታዝ ነው፣ ለእርሱ የሚወግኑ ማንም የእርሱን ስህተት ሊያርም የሚነሳን አካል የትኛውንም እርምት የማይቀበሉ ቡድኖች ሆነው ብቅ ይላሉ። የሚታረምበት መንገድ ምንም ያህል ግልፅ በሆነ ማስረጃ የተሞላ ቢሆን (አይቀበሉም)። በቃ ልክ ዱኒያ ቁጭ ብድግ የምትል እስከሚመስል ይደርሳሉ፣ ምክንያቱም እነዚያ ለእርሱ ወግነው ቡድንተኛ ሆነዋል። ይህ ኡስታዝ ምናልባትም ገና ምስኪን የዲን ተማሪ ይሆናል፣ ምናልባትም ጥሩ ነገር ሊኖረው ይችላል፣ ነገር ግን ወገንተኝነቱ ምንድነው?!። የሂዝቢዮች (ቡድንተኞች) ባህሪ (ስነ-ምግባር) ወደ ከፊል ሰለፊዮች ገብቷል። ወላሂ ይህቺ ስነ-ምግባር በመካከላችን አልነበረችም!፣ ወላሂ ፊት ለፊታችን ሸይኽ ኢብኑ ባዝና ሸይኽ አልባኒ ሌሎችም በጃሚዐተል ኢስላሚያ ተከራክረዋል፣ ይህ ከመሆኑም ጋር ወላሂ ሰለፊዮች ላይ አንዳች ተፅእኖ አላሳደረም ነበር። ሸይኽ አልባኒ ኪታቦችን ፅፈዋል፣ ከፃፏቸው ኪታቦች ውስጥም ከሩኩዕ በኋላ እጆችን ደረት ላይ ማስቀመጥ ቢድዐ ነው ብሏል፣ ከመሆኑም ጋር ግን ወላሂ በሰለፊዮች አንድነት ለይ አንደም የፈጠረው ተፅእኖ አልነበረም። ሱፊዮችና ኩራፊዮች ወጣቱን አንዱን በአንዱ የሸይኽ ኢብኑ ባዝንና የሸይኽ አልባኒ የመስአላ ልዩነት ተጠቅመው ሊመቱት ፈለጉ ወላሂ ምንም መንገድ አላገኙም!። ወንድሞቼ በእነዚህ ነገሮች ላይ ነቃ ልትሉ ይገባል!፣ ለአገሌና ለአገሌ ብላችሁ መወገንን ተውት!፣ ለአንድም ሰው አትወግኑ የሰለፊያን ደዕዋ ትለያያላችሁ፣ ይህን ተግባር በጭራሽ አንወድላችሁም!። አንዳችሁ በሌላው ላይ ይታገስ፣ ከፊላችሁ ሌላውን በጥበብ ይምከር፣ ለአገሌና ለአገሌ መወገን ቡድንተኛ መሆን ውስጥ አትግቡ!፣ በዚህ አካሄድ ሰለፊያ ተበጣጥሳለች፣ ይህቺ ቡድንተኞች (ሂዝቢዮች) ወደ እናንተ (ወደ ሰለፊዮች) ያስገቧት ተግባር ናት። እንዲህ ላሉ  ነገሮችም ከእናንተ ዘንድ ተቀባይነት አግኝተዋልና ተውዋት ባረከላሁ ፊኩም!። ደጋግ ቀደምቶቻችሁ ወደነበሩበት ተደጋጋሚ የሆነ በጥበብና ገሳጭ በሆነ መልኩ የመመካከርና የላቀች በሆነችዋ ባህሪ የማጌጥ ታሪክ ተመለሱ!። እንዲሁም ወደ ጀርህና ተዕዲል ኪታቦች ስትመጣ በግለሰቦች ጉዳይ ላይ አለመግባባቶችን ታገኛለህ፣ አንደኛው (በደረሰው ልክ) ትክክል ነው ይለዋል፣ ሌላኛው ደግሞ ተሳስቷል ብሎ ጀርህ ያደርገዋል፣ ይህ ከመሆኑም ጋር ግን የሀዲስና የሱና ባለቤት በሆኑት ሰለፊዮች መካካል ክርክሮችንና ቡድንተኝነትን አታገኝም። ምክንያቱም እነሱ  ነገሮችን ገርና ቀላል በሆነ መንገድ መረዳት ይችሉ ነበር፣ ባልተግባቡባቸው ነገሮችም እንዲህ አይነት ጥሩ ስነ-ምግባር እንዲኖራቸው የሚያደርጋቸው መመዘኛዎችና መርሆች አሉዋቸው፣ ከዚህ ውስጥም ጀርህ አል-ሙፈሰር አለ። ከመሆኑም ጋር ከነርሱ ውስጥ "እርሱ ጀርህ ያደረገው ለእኔ አጥጋቢ አይደለም፣ አለያም ማድረጉን ወድጄ መቀበል እኔን አይዘኝም (ግድ አይለኝም)።" የሚል አይገኝም ነበር፣ ሌሎችንም መሰል በመክሯሯትና በትቢት (በአፈንጋጭነት) ሀቅን የማይቀበሉባቸውን መንገዶችን አይጠቀሙም ነበር። በመካከላቸው በቢድዐ ባለቤቶች ጉዳይ ላይ አለመግባባቶች አይገኙም ነበር። የእውቀት ባለቤት የሆነ አካል አንድን የቢድዐ ሰው "ሙብተዲዕ ነው" ብሎ ብይን ከሰጠበት በኋላ ልዩነት አይኖራቸውም ነበር። ምንም ያህል  ያ  ሙብተዲዕ በውሸትና በማምታታት ጥግ ቢደርስ ሙብተዲዕ ለተባለው አካል የሚከላከል ሌላ ግንባር አይፈጠርም ነበር። ልክ በዚህ ጊዜ ሰለፊዮች ላይ እየተከሰተ እንዳለው ፊትና አይከሰትም ነበር። አህሉሱናዎች ከእንዲህ ያለው ፊትና እና ከባለቤቶቹም ጤነኞች (ሰላም) ነበሩ!። ምክንያቱ ደግሞ ሚዛናዊና ሀቅን ወዳድ መሆናቸውና (በዲናቸው ጉዳይ) ከዱኒያ ጥቅማጥቅምና ገንዘብ የራቁ በመሆናቸው ነው። የቅርብ ሰው በሆነውም በሩቁም፣ በወዳጅም በጠላትም ሀቁን ይናገራሉ፣ በሀቅ ላይ ፍትሃዊ ሆነው ያስተካክላሉ። ለዚህም ነው ታሪካቸውን በተደጋጋሚ ስንቃኝ በሀቅ እርስ በርሳቸው በአንድነት የተጣበቁ (የተሳሰሩ) ሆነው በቢድዐና በጥመት ባለቤቶች ላይ አሸናፊና የባለይ ሆነው እንጂ አናገኛቸውም። አህሉሱናዎች በዚህ እርስበርሳቸው በመጣበቃቸውና በመተሳሰራቸው በተደጋጋሚ ታሪካቸው ሲቃኝ በቢድዐና በጥመት ባለቤቶች  የበላይ ሆነው ነበር። አሁን ላይ ግን የቢድዐ ሰዎች የበላይ ሆነውባቸዋል፣ ወንድሞቼ አሁን ላይ የቢድዐ ሰዎች የበላይ ሆነውባቸዋል፣ ምክንያቱ ደግሞ ወደ ሰለፊያ የሚጠጉ ሰዎች በሚኖሩት የተበላሸ አኗኗር ነው!!። አላህ ለመልካም ነገር ይግጠማችሁ!!፣ ጉዟችሁንም በሀቅ ላይ ያፅናው!!።” [አዝ-ዘሪዓህ ኢላ በያኒ መቃሲዲ ኪታብ አሽ-ሸሪዓህ 2/589-590] ትርጉም:- ✍🏻ኢብን ሽፋ: ሸዕባን 21/1442 ዓ.ሂ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join አድርገው ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Показати все...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Фото недоступнеДивитись в Telegram
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የአብራርና ጀማል ስምምነት ሰነድ ክፍል አንድ ተዋዋዮች 1– አብራር ሙሐመድ 2– ጀማል ያሲን አብራርና ጀማል በሰሊመል ሂላልይ ሽማግሌነት ስምምነት ላይ የደረሱበትን ሰነድ ተፈራረሙ ። የሰነዱ ትርጉም በግርድፉ " በኛ ወደ አላህ በሐበሻ ምድር ላይ በምንጣራው መካከል ስምምነት ተገኝቷል ። 1 – አብራር ሙሐመድ 2 – ጀማል ያሲን እኛን የሚከተሉ ወንድሞቻችን የዲን ተማሪዎችና ዱዓቶች ሁሉንም ግልፅም ድብቅም ከሆነ ፈተና ከነፍሳችን ሸርና ከመጥፎ ሰራችን አላህ ይጠብቅ ። የስምምነት ነጥቦች የሚከተሉት ነቸው : – 1– በመካከላችን ያለው አጠቃላይ ረድ መደራረግ ማቆምና ወደዛ የሚያዳርሱ ምክንያቶችን መራቅ ። በመካከል የሚፈጠሩ የግል እይታዎችን በምክክር ፣ በግሳፄ ፣ በጥበብ መፍታት ። 2 – ማንኛውንም አንዱ ሌላውን ሊያስቆጣ የሚችል ምክንያት እንደ ስድብ በቅጥል ስም መጠራራትና ተብዲዕ ማድረግን መራቅ ። 3 – በመካከላችን ኺላፍ ፊትና እንዲፈጠር የሚያደርግና ይህን የሚያሰራጭን እንዲሁም በመካከላችን ጥል እንዲፈጠር የሚያደርግን መከላከል ። 4 – በመካከላችን ሙሉ ስምምነት ሊያመጡ የሚችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ይህም በኢማን ወንድማማችነት የሚያስተሳስረውን ገመድ በመጠበቅና አላህን በመፍራትና በመልካም ነገር በመተባበር ። ይህ በመካከላችን በሙሉ ውዴታና ፈቃደኝነት ሸይኽ ሰሊመል ሂላልይ ባለበትና በሸይኻችን የሕያ አል ሐጁርይ እውቅና ተፈፅሟል ። በኛና በሐበሻ ያሉ ተከታዮቻችን ስም ፊርማ አርፎበታል ። የሁለቱ ተስማሚዮችና የሁለት ምስክሮች ( የኢልያስና የከማል ) ፊርማ አለበት ። " ተዕሊቁ ይቀጥላል https://t.me/bahruteka
Показати все...
05:00
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ﻋِﺒﺎﺩَ ﺍﻟﻠﻪِ ﻣِﻦ ﺃَﻫﻞِ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ؛ ﺃَﻳُّﻬﺎ ﺍﻟﻐُﺮﺑَﺎﺀ ﻋﻠَﻰﻣِﻨﻬَﺎﺝِ ﻧُﺒﻮَّﺓِ ﻣُﺤﻤَّﺪٍ ﺳَﻴﺪِ ﺍﻷَﻧﺒِﻴَﺎﺀ، ﻗَﺪ ﺟَﻌﻞَ ﺍﻟﻠﻪُ ﺍﻷَﻣﺎﻧﺔَ ﺑَﻴﻦ ﺃَﻳﺪِﻳﻜُﻢ، ..... ﻓَﺎﺗَّﻘُﻮﺍ ﺍﻟﻠﻪَ ﻓِﻲ ﻃَﺮﻳﻘِﻜُﻢ، ﻭَﺍﻋﻠَﻤُﻮﺍ ﺃَﻧَّﻜُﻢ ﻋﻠَﻰ ﺍﻟﺤَﻖِّ، ﻭَﺃَﻥَّ ﺃَﺣﺪًﺍ ﻟَﻦ ﻳُﻐﻨِﻲ ﻋَﻦ ﺃَﺣﺪٍ ﺷَﻴﺌًﺎ، ﻭَﺃﻥَّ ﺍﻟﻀَّﻼﻝَ ﻗَﺪ ﻋَﻢَّ، ﻭَﺃﻥَّ ﺍﻟﺒَﻼﺀَ ﻗَﺪ ﻃَﻢَّ، ﻭَﺃﻥَّ ﺍﻝﺍﻧﺤِﺮﺍﻑَ ﻋﻦ ﺍﻟﺠَﺎﺩَّﺓ ﻣَﺎ ﺯَﺍﻝَ ﻳَﺴﻴﺮُ ﺳَﻴﺮًﺍ ﺣَﺜﻴﺜًﺎ؛ ...... ﻓَﺘﻤَﺴَّﻜُﻮﺍ ﺑﺪِﻳﻨِﻜُﻢ ﻋﻠَﻰ ﻧَﻬﺞِ ﻧَﺒﻴِّﻜُﻢ ﻭَﻣَﺎ ﻛَﺎﻥَ ﻋَﻠﻴﻪِ ﺃَﺻﺤَﺎﺑُﻪ........ ﻭَﻣَﻦ ﺗَﺒِﻌَﻬُﻢ ﺑﺈﺣﺴَﺎﻥٍ . ﻭَﺳَﺘﻨْﻜَﺸِﻒُ ﺍﻟﻐَﻤَّﺔ، ﻭَﺳَﺘﻨﺠَﻠِﻲ ﺍﻟﻈُّﻠﻤَﺔ - ﺇِﻥْ ﺷَﺎﺀَ ﺍﻟﻠﻪُ ﺟَﻞَّ ﻭﻋَﻠَﺎ - ﻭَﻳَﻌﺮِﻑُ ﺍﻟﺮَّﺟُﻞُ ﻣِﻨَّﺎ ﻭَﻣِﻨﻬُﻢ ﺇِﺫَﺍ ﺯَﺍﻝَ ﺍﻟﻐُﺒﺎﺭُ ﺃَﻓَﺮَﺱٌ ﺗَﺤﺘَﻪُ ﺃَﻡْ ﺣِﻤَﺎﺭٌ؟ ! ﺃَﻛﺜِﺮُﻭﺍ ﻣِﻦ ﺫِﻛﺮِ ﺭَﺑِّﻜُﻢ، ﻭَﺃﻗﺒِﻠُﻮﺍ ﻋَﻠﻴﻪِ ﺑﺨَﺎﺻَّﺔِ ﻗُﻠﻮﺑِﻜُﻢ،...... ﻭَﻟَﺎ ﻳُﻮﺣِﺸَﻨَّﻜُﻢ ﻃَﺮﻳﻖُ ﺍﻟﺤَﻖِّ ﻭَﺇِﻥْ ﻗَﻞَّ ﻋَﺪﺩُ ﺍﻟﺴَّﺎﻟِﻜﻴﻦَ ﻓِﻴﻪِ، ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻐُﺮﻧَّﻜُﻢ ﻃَﺮﻳﻖُ ﺍﻟﺒَﺎﻃِﻞِ ﻭَﻟَﻮْ ﻛَﺜُﺮَ ﻋَﺪﺩُ ﺍﻟﺴَّﺎﻟِﻜﻴﻦَ ﻓِﻴﻪِ. 🎙أسد السنة الشيخ رسلان حفظه الله. ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ።👇 አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen ይህ የአቡ ኑዐይም ሱልጣን ሐሰን ቻናል ነው https://t.me/abunueaymsultanhassen
Показати все...
10.50 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.