cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የረሱል ኡመት👳

ሀላል የሆኑ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች እና መረጃ የሚቀርብበት ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ነው እናንተን ያዝናናል ያስተምራል ያልናቸውን በአላህ ፍቃድ ወደናንተ እናደርሳለን።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
177
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሙሉዉን አንብበዉ ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይ ከዚያም ወስን የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣ በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣ ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም) አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ እንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30 ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህ አታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት አሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም የዉመል ቅያማ
Показати все...
አላህ ብሎ ሁላችሁም ጀነት ብትገቡ ምን ታረጋላችሁAnonymous voting
  • ከምትፈልጉት ሰው ትገናኛላችሁ
  • የምትፈልጉትን ታረጋላችሁ
  • ረሱል ﷺ ትገናኛላችሁ
0 votes
ከረመዳን በፊት some one:- መግሪብ ስንት ሰዓት ነው ሚሰገደው? me:- እኔንጃ አላውቅም🤔 ረመዳን እየፆምኩ some one:-መግሪብ ስንት ሰዓት ነው ሚሰገደው? me:- 12 ሰዓት ከ 45 ደቂቃ ከ 33 ሰከንድ: 🤣🤣😂
Показати все...
😭ወሏሂ ይሄን ፅሁፍ አይቼ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም😭 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ኢተቂላህ ሙሉውን ካላነበቡ አይጀምሩት❗️❗️ አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ። ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም። ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር። ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል። ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው። ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?" ብለው ...ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው። ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት 1፦ሙናፊቆች 2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት 3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል። ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው። ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል። በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል። አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል። ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው። ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ። 😭😭😭😭/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/😭😭😭😭 ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ? እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አድርገህ ውሰደን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይህን ሀዲስ አንተ ጋር ወይም አንቺ ጋር እንዲቀር አታድርጉ ቢያንስ ለ 10 ሰው እንላከው ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ በማይቋረጠው አጅር ተካፋይ ይሁኑ _-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_- ╔════📖 🦋 📖════╗             ɪsʟamic history             ɪsʟᴀᴍɪᴄ history ╚════📖 🦋 📖════╝ •┈•❈••✦✾ቴሌግራማችንን ✾✦••❈•┈• 👇👇 Join & share 👇👇 https://t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
Показати все...
⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

"በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ" ሱረቱል ዐስር፦(1፥3) "ከኔ የሰማችሁትን አንዲትም አንቀጽ ብትሆን ለሌሎች አድርሱ።" ❤ረሱልﷺ❤ ያሎትን ቅሬታ ሀሳብ አስተያየት በዚህ bot ይንገሩን ➱ @Islamiccommont_bot Owner ➱ @Mahiro_fkr

﷽ ዛሬ ጁመዐ ነው ሱረቱል ካፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
Показати все...
018.mp37.54 MB
💚ጁምዐ..... "በጁመዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ከደጃል ፈተና አላህ ይጠብቀዋል ፣በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል የመልካም ምንዳ ያበራለታል(ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) 🗣በረሱል ሰለላህ ዓለይሂ ወሰለም ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ እኛን ከመላኢኮቹ ጋር 1 0ጊዜ ያወድሰናል፣10አጅር ይፅፍለታል ፣10 ወንጀል ይምርለታል።❤️❤️ ✊ሰሉ አለ ነቢ........ ✊ሰሉ አለ ረሱል ..... @Al_teweba
Показати все...
🔖 ሰለዋት👌👌 🔖 ሰለዋት👌👌 🔖 ሰለዋት👌👌 🔖 ሰለዋት👌👌
Показати все...
الصلاة_على_النبي_ﷺ_بصوت_جميل_يريح_النفس_ويسعد_القلبMP3_128K.mp32.99 MB
👉 አደራ አደራ 👈 *ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው* አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሱለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም፣ *መልዕክቱን ለወንድም እህቶቻችን ባገኘነው መንገድ እናስተላልፍ። ለአላህ ስትሉ ቢያንስ ለ 10 ሰው ሸር አድርጉ @yeresulumett
Показати все...
በጉጉት ሲጠበቀው የነበረው አጓጊው "እኛስ ስለ አይታሞች "የሚለው ኘሮግራም መጀመራችን ስናበስሮ በደስታ ነው።ይመልከቱትና ይገምግሙበት ወላሂ !!
Показати все...
18.18 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.