cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ለፍቅር የምሆን ርዕስ

Laፈkaሪ እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን ¤ልቦለድ ¤ግጥም ¤ወግ ¤ፍልስፍና ¤ምክር ¤መነባንብ ማንኛውም አይነት ፅሁፎች ከፈለጉ ይቀላቀሉን የተለያዩ PDF መፅሐፍት ከፈለጉ @ATopicForLove አስተያየት ካሎት👇👇 📞 • +251934706881 📩 •@ ATopicForLove

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
201
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#MoE በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱና ባስመዘገቡት ውጤት መሠረት በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ማግኘት የሚያስችላቸው ተማሪዎች ከዚህ ቀደም የተቋም እና የመስክ ምርጫ ማካሄዳቸው ይታወቃል። ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ምደባ የሚያደርግ መሆኑን ገልጾ ተማሪዎች የሚከተሉትን ማስተካከያዎች እንዲያደርጉ ጠይቋል ፦ 1ኛ. የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የተማሪዎች አማካይ ውጤት አፈፃፀም፣ ወዘተ ከግንዛቤ በማስገባት የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ድረስ በ Portal.neaea.gov.et ገብተው እንዲያስተካክሉ የተባለ ሲሆን ከምደባ በኋላ የሚቀርብ ምንም አይነት የምደባ ለውጥ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል። 2ኛ. በጤና እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዩ ሁኔታ እንዲታይላቸው የሚያመለክቱ ተማሪዎች መረጃቸውን እስከ መጋቢት 11/2014 ዓ.ም ድረስ በ https://student.ethernet.edu.et/ በኩል እንዲልኩ ማሳሰቢያ የተላለፈ ሲሆን በአካል የሚቀርብ ምንም ዓይነት ማስረጃ ሚኒስቴሩ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል። (ትምህርት ሚኒስቴር) @tikvahethiopia
Показати все...
03:19
Відео недоступнеДивитись в Telegram
28.72 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#SafaricomEthiopia :ወድ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦቻችን ድርጅታችን ሚያዚያ ሁለት በ+2517 የመለያኮድ የስልክ አገልግሎት የሚጀምር መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል እንዲሁም መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ እንዲረዱን የከፈትናቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ተከታይ በመሆን ና በማጋራት ተደራሽ የደረጉ ብዙ ቤተሰቦቻችንን ሸልመናል ይችን በጣም ዘመናዊና ቅንጡ አይፎን 13 ፕሮማክስ የ2021 ሞዴል ሲልክ ይሸለሙ :: በቅድሚያ በሊንኩ ወደ ቻናሉ ጆይህ ያድርጉ ቀጥሎም ለ30 ጓደኛዎ ይህን መረጃ ያጋሩ ወዲያውኑ ለሽልማቱ እጩ ይሆናሉ :: እርሶ ባጋሩት ሊንክ ወደ ቻናሉ የገቡ ሰዎች ቁጥር በኮሚፒተር ሲስተም ታይቶ ይሸለማሉ :: በዚህ ሊንክ ይግቡ : https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0
Показати все...
#ASTU #AASTU ሁለቱ የኢትዮጵያ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈትነው ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስገባ ነጥብ ያዝመዘገቡ ተማሪዎችን ለመቀበል በዛሬው ዕለት ጥሪ አቅርበዋል። ዩኒቨርሲቲዎቹ የ2014 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ አውጥተዋል። የመመዝገቢያ መስፈርቱ የሲቪክስ ትምህርትን ሳይጨምር የስድስት ትምህርት ድምር ውጤት ከዚህ በታች እንደተገለፀው ነው። • ለታዳጊ ክልሎች (አፋር፣ ሱማሌ፣ ቤ/ጉሙዝ ፣ ጋምቤላ) ፦ - ኢንጂነሪንግ ለወንድ 395 ለሴት 390 - አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 385 ለሴት 380 • ለሌሎች ክልሎች ፦ - ኢንጂነሪንግ ለወንድ 400 ለሴት 395 - አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 390 ለሴት 385 የምዝገባ ጊዜው ከየካቲት 21 ቀን 2014 ዓ/ም እስከ የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ሲሆን ምዝገባው የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል ተብሏል። ከላይ የተቀመጠውን የምዝገባ መስፈርት የሚያሟሉ ተማሪዎች በማንኛውም ስፍራ ሆነው በኢንተርኔት www.aastu.edu.et እና www.astu.edu.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ። ፈተናው መጋቢት 7 ቀን 2014 ዓ/ም እንደሚሰጥ ተነግሯል። (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል) https://t.me/ATopicForLov
Показати все...
1.84 MB
1.90 MB
9.37 KB
Показати все...
አፍቃርነት/love is difficult in distance

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን ¤ልቦለድ ¤ግጥም ¤ወግ ¤ፍልስፍና ¤ምክር ¤መነባንብ ማንኛውም አይነት ፅሁፎች ከፈለጉ ይቀላቀሉን የተለያዩ PDF መፅሐፍት ከፈለጉ @ATopicForLove አስተያየት ካሎት👇👇 📞 • +251934706881 📩 •@ ATopicForLove

*ወይ የምታወረውን ተግብር ወይ የምታወራውን ቀይር! @AfikreLiznana
Показати все...