cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

@LOVE♡

Stay home save your life and everybody

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
276
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ቤዛ ከሆነ የምትማረው ይሄ ቻናል እንዳያመልጥህ አስቂኝ ሜሞች ቤዛ school ን ብቻ የሚመለከት የ ሜም ቻናል
Показати все...
Join for memez
Beza school lesson
Beza memez
Can u please vote me at @yehas metages aschalew Code 06 it means a lot
Показати все...
Arsenal news👌 @mi https://telegram.me/armjfwhwmb
Показати все...

#በረራዎች_ተቋርጠዋል ❗️ ወደ ሰሜናዊ የኢትዮጵያ ከተማዎች፣ ማለትም ወደ ጎንደር፣ መቐለ፣ ሽረና አክሱም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይደረጉ የነበሩ በረራዎች ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠዋል::
Показати все...
#ሰበር_ዜና ❗️ የኢፌድሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል #የአስቸኳይ #ጊዜ #አዋጅ አወጀ❗️ የኢፌድሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 25/2013 ባደረገው 21ኛ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባ መንግሥት የሀገርን ሰላምና ሕልውና፣ የሕዝብንና የዜጎችን ደህንነት የማረጋገጥ እና ሀገሪቷን ወደ ሁከትና ብጥብጥ የሚወስዱ ማናቸውንም ድርጊቶችን የመከላከል ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነት ያለበት መሆኑን በመገንዘብ፤ እንዲሁም በትግራይ ብሔራዊ ክልል ውስጥ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን እንዲሁም የሕዝብን ሰላምና ፀጥታ አደጋ ላይ የሚጥሉ በተለይም የሀገርን ሉዐላዊነት የሚገዳደሩ፣ የፌደራል መንግሥት በሕገ መንግሥቱ የተሰጠውን ሥልጣንና ኃላፊነት በክልሉ እንዳይወጣ እና ሀገሪቷን የጦር አውድማ የሚያደርጉ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔዎችን ጭምር በመጣስ በርካታ ሕገ ወጥ ተግባራት እየተፈፀሙ በመሆኑ፤ ይህን ሁኔታ በመደበኛው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የማይቻልበት ደረጃ ላይ መደረሱን በመረዳት፤ በሕገ መንግሥቱ በተደነገገው መሠረት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ ልዩ እርምጃዎችን መውሰድ የሚያስችል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመደንገግ እና ተግባራዊ በማድረግ ሁኔታውን በመቆጣጠር በሀገሪቱ ሰላምና ሕልውና ላይ የተጋረጠውን አደጋ መከላከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 93/1/ሀ መሰረት የሚከተለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጆዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለስድስት ወራት ተፈጻሚ የሚሆን ሲሆን፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያስፈፅም በኢፌድሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሰብሳቢነት የሚመራና አግባብነት ካላቸው አካላት የተወጣጡ አባላት ያሉት ግብረኃይል በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል። ግብረኃይሉ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲሆን ‘‘የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረሀይል’’ ተብሎ ይጠራል።አዋጁ በመላው የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር ተፈፃሚ የሚደረግ ሲሆን፣ እንደያስፈላጊነቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፈፃሚ ወይም ቀሪ የሚሆንባቸውን ተጨማሪ አካባቢዎችነ ግብረኃይሉ በሚያወጣው በመመሪያ ይወስናል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስመልክቶ ዝርዝር መርጃዎች በየጊዜው ለህብረተሰቡ የሚሰጡ ይሆናል። ©PMOEthiopia
Показати все...
​​​​​❣◎●🧜‍♂#የሰፈሬ_ልጅ🧜‍♂​​◎●❣ 2 ♥️እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ♥️ #ክፍል_2⃣ ...🖊ሳላስበው አቀፍኩት እሱም እንዳቀፈኝ ናፈቀሽኝ ነበር እኮ ብሎ ከኪሱ ቸኮሌት አውጦ ሰጠኝ እኔ ግን ትንሽም ስለተ ደናገጥኩ ብዙም አላወራሁትም ት/ት እንዴትነው ይለኛል እኔ አይኑን ነው ማየው ቢኒግን ይሄን ታክል ቆንጆ ልጅ ነበር እላለሁ በልቤ እያወራኝ እያለ ብርቴ ምትባል ጓደኛዬ መጣች እኔም ከቤት የወጣሁ እነሱ ቤት ለመሄድ ነበር ቢኒ ጋር ቁሜ ስታየኝ በቃ ደንግጣለች የመታኝ መሰላት ቢኒን ከመፈራቷ የተነሳ ቀና ብላ አታየውም አጥብቃ ሰላም አለችን በሉ በቃ እንገናኛለን እኔ ልሂድ አለ መሄዱን ባልፈልግም የግዴን እሺ አልኩኝ ብርቴ ጋር ወደ ቤታችን ገባን የቢኒን ስልክ ምን ብዬ ልጠይቃት ፈራሁ ቡና እየጠጣን በመሀል ቆይ ግን ቢኒ ጋር እንዴት በሰላም ቆማቹ አለችኝ በጣም ግራ ተጋብታለች በርግጥ እንደሱ ምጠላው ሰው አልነበረም ግን ፍቅር ያሸንፋል ይባል አይደል ሳላየው ሁለት ቀን ሞላኝ በጣም ናፈቀኝ ሰፈር ላይ ደጋግሜ በር ላይ በወጣም ላየው ግን አልቻልኩም ለካስ ናፍቆትም ረሀብ ነው ለሳመር የመጡ የሰፈራችን ልጆች አንድ በአንድ እየመጡ ነው ማረፍያቸው ከኛ ቤት ፊት ለፊት ካለው መቀመጫ ላይ ነው ሶጫጩ እንደ ሰማሁ ብርቴ ደውለሰ ሰፈር ላይ ነን ነይ ውጪ አለችኝ ሰወጣ ሁሉም ሲያዩኝ ጩሆ ጠሩኝ ተሰብስበን እያወራን ቢኒ ከታች ሲመጣ አየሁት በህይወቴ ለመጀመርያ ግዜ እንደዚህ አይነት ስሜት ተሰማኝ በቃ ቢንዬን ወደድኩት አፈቀርኩት ሩጪ ሩጪ ሂጂና እቀፊው የሚል ስሜቴን እንዴት ልቻለው እሱ ሲመጣ ተነስቼ ምሄደው ልጅ ዛሬ የአይኔ ረሀብ ሆነብኝ ቢኒ ከሰፈር ልጆች በብዙ ነገር ይለያል ሁሉንም ሰላም አለ እኔ ግን አንገቴ ስር ሳመኝ በቃ ተሸነፍኩ ቢንዬ እንደ ዱሮ ሰፈር መዋል ትቷል ገና ከመምጣቱ ልሂድ አለ አገር ጥሎ ይሰደድ ይመስል አካሌ ተነጥሎኝ የሚሄድ መሰለኝ እንደሄደ ሳሪ ኤታንዬ ፕሊስ እንዳትጣሉ ካሁን በኃላ ለእናትሽ እኮ እሱ ነው ብላ ሳትጨርስ ብርቴ አንቺ ዘምበይ ብላ ጮኀች ባት ደነገጥኩኝ… ይቀጥላል ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵘᵖᵖᵒʳᵗ ᵘˢ @art_commento_bot 💌─━━━━💓⊱✿⊰💗━━━━─💌 ༒︎༆@A_R_TT ༆༒︎
Показати все...

​​❣◎●🧜‍♂#የሰፈሬ_ልጅ🧜‍♂​​◎●❣1⃣ ♥️እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ♥️ #ክፍል_1⃣ ...🖊ኤታን እባላለሁ የባህር ዳር ልጅ ነኝ አ/አ ዪንቨርስቲ የ3ኛ አመት ተማሪ ነኝ አሁን ለሳመር ወደ በ/ዳር መጥቻለሁ በዛውም 2አመት ሙሉ ያለየሁትን የሰፈሬን ልጅ ለማየት ቢንያም ይባላል የሰፈሬ ልጅ ነው ሲበዛ እልኀኛ እና ነገረኛ ልጅ ነው አንድም ቀን የሰፈሬ ልጆች ጋር ተጣልቼ አላውቅም እሱ ጋር ግን ሁሌም እንደተጣላን ነው ወደ ዩንቨርሰቲ ስገባ ግን ተለያየን ሳመር ስመጣ ለ 2 አመት አላገኘሁትም የሚገርመው ግን እሱን ከተለየው ቀን ጀምሮ ደስታ ሚባል ሸሸኝ ማንም ወንድ ልጅ ደፈሮ ገላዬን አይነካኝም እሱ ጋር ግን ሁሌም እንላፋለን የምር ፀብ እንጣላለን በቃ በጣም ያስጠላኛል ውጤት ሲመጣልኝ ከሱ መለየቴን ሳስብ በጣም ደስ አለኝ ግን ከሄድኩ በኃላ ሁሉም ነገር ተቀየረ ጠርኑ ይናፍቀኝ ጀመር በቃ ናፍቆቱ እህልን ከለከለኝ ጓደኞቼ እሱጋር እንደማንስማማ ያውቃሉ ምን ብዬ ስልኩን ልጠይቃቸው አሁን ወደ ባ/ደር ከመጣው በኃላ አላየሁትም ሰፈራችን እንደ ዱሮ አይደለም በጣም ቀዝቅዟል ማለፍያ መንገድ እንኳ የማይኖረው ሰፈራቸራችን አሁን ግን አላፊ አግዳሚ እንኳ አጣ በሳምንቱ ከግቢ እንደወጣሁ ብዙም ሳልሄድ ከኃላዬ የማላውቀው ነገር አንገቴን በጥፊ አለኝ ደነገጥኩኝ ዞር ስል ቢን ነው እንደለመድኩት በጥፊ አልኩት እንዴ አልተሻለሽም እንዴ ብሎ ለሰላምታ አቀፈኝ መልስ አልሰጠውትም በቃ ከእቅፉ እንዳልወጣ ተመኘሁ በህልሜ የሸተተኝ ጠርን አገኘሁት ሌላ ስሜት ውስጥ ገባሁ ለመጀመርያ ግዜ ለወንድ ልጅ ስሜት ሲኖረኝ ሳላስበው... #ይቀጥላል... ꧁༺༒༻꧂ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵘᵖᵖᵒʳᵗ ᵘˢ @art_commento_bot 💌─━━━━💓⊱✿⊰💗━━━━─💌 ༒︎༆ @A_R_TT ༆༒︎ ┈••◉❖◉●••┈#ric 🇯 🇴 🇮 🇳 𝐔𝐬 🌹
Показати все...

​​​​​​​​​​ ​​ ┈┈••◉❖◉●••┈ 👫የሰፈሬ ልጅ👫 ❣ :¨·....................:¨·.❣ ሰላም👏 ውድ የቻናላችን አባላት የሰፈሬ ልጅ💐 የተሰኘውን እጅግ አጓጊና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር💐 ታሪክ ይዤ መጥቻለው እንደምትወዱት አልጠራጠርም ይጀምር ካላችሁ ከታች የልብ ምልክቱን አንድ ጊዜ በመንካት አብሮነታችሁን አሳዩን ከ 20 ote❤️ በኋላ ይለቀቃል። #የሰፈሬ_ልጅ 💐እንዳያመልጣችሁ። ━━━━━✦💐✦━━━━━ ••●◉Join us share••●◉ 💌─━━━━💓⊱✿⊰💗━━━━─💌 ༒︎༆ @A_R_T ༆༒︎
Показати все...

Hello there😊 I am so excited and supper pumped after meeting Mr. Smile, Mr. Bjoŕn, Mr. Renze, Mr. George Mr. Anglo and Mr. Lesedi. These are the 6 figure earners in crowd1 who have produced leaders worldwide. I am one of those leaders. Crowd1 is an online network marketing company with over 15 million affiliate memebers worldwide. I would like you to be part of this new life-changing opportunity. I look forward to your response. Regards Name: Abel Tamrat Tel: 251930619493 Email: [email protected] Telegram: @zenamarko
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.