cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የተሳሳተ ስልክ🤪🤪

ይሄ የተሳሳተ ስልክ ነው የሚፈልጉትን ሰው prank ለማስደረግ ከፈለጉ በ@Selmewdatbot ያናግሩን፡፡

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
202
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...

'ትንንሽ ሀሳቦች ሁሌም ትንንሽ ናቸው ግን የትልቁን ቦታ ይይዛሉ' አዘርግ የሚባል ደራሲ አባባል ነው፤ እውነት ነው ከአላማችን ሊያስቀሩ የሚፈታተኑን ነገሮች ጥቃቅን ቢሆኑም ግዙፍ የሆነው ህልማችንን የመጋረድ አቅም አላቸው፣ መጋረድ የሚችሉት ግን አይምሯችንን እንዲቆጣጠሩት ስለምንፈቅድላቸው ነው። ሰናይ ቀን ተመኘን🙏 @asgrmetarkoch Join our channel ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Показати все...
<< ኤርትራ ውስጥ ብትወለድና እትብት እዛ ቢቀበር እትብትህን የበላው ምስጥ ግን ደቡብ ኢትዮጵያ ላለመገኘቱ እርግጠኝ አትሁኑ። ጋምቤላ ተወለድ። እትብትህን ጋምቤላ ውስጥ የበላው ምስጥ ግን አፋር ላለመድረሱ እርግጠኛ አትሁን። ለምን ከምስጡ ለመሻል አትሻም? ለምን ትጠባለህ? ሰፊ ሀገር እያለህ ለምን ጠባብ ክልል አገርህ እንዲሆን ትመኛለህ?.......አህያ እንኳ ጋጣው ሲጠበው ይራገጣል። አትጥበብ። የማያሳፍርህ ነገር ቢኖር በኢትዮጵያዊነትህ ማመንህ ብቻ ነው። በቃ >> credit 📖 ዴርቶጋዳ 📖 @asgrmetarkoch
Показати все...
5.35 KB
1.00 MB
5.87 KB
4.38 KB
3.85 KB
2.99 KB
3.98 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.