cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio eyosi app

Ethio eyosi app Official Telegram Channel 👆👆👆👆👆 #የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው! በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ አስተያየት On YouTube 👉 https://youtube.com/channel/UCUoK24zJUUThrNElT

Більше
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Watch "Tik Tokላይ tap tap ማድረጊያው app.@Abel Birhanu @Donkey Tube" on YouTube https://youtube.com/shorts/ibrO9kBZv9s?feature=share
Показати все...

Repost from እንማር
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✏️💥ኢንተርኔት ላይ እጃችሁ እስኪደክም ብታስሱ ከዚህ የተሻለ የእውቀት ክምችት አታገኙም―ላይብረሪ ጀነሲስ 4 ሚሊየን መፅሀፍት እና 80 ሚሊየን ሳይንሳዊ መጣጥፎች አሉት። ታዲያ ሁሉንም በነፃ ነው የሚያቀርቡላችሁ― ድምቡሎ አትከፍሉም። 📕📚ታዲያ ይህ ተግባራቸው ብዙ ተቃውሞ እና የክስ ጋጋታ አስከትሎባቸዋል። ከነዚህ ከሳሾች አንዱ ኤልሰቪር ይባላል። ኤልሰቪር ታዋቂ የሳይንስ ምርምር እና ጥናት ውጤቶችን በመጣጥፍ እና በመፅሀፍ የሚያሳትም ድርጅት ነው። ⏰ታድያ የላይብረሪ ጀነሲስ ሰዎች ይህን የሚመክት ጥሩ መከራከሪያ አቀረቡ፦ "እንደ ኤልሰቪር ያሉ የምርምርና የጥናት ወረቀት አሳታሚዎች በመንግስት የሚደጎሙ ናቸው። መንግስት ደግሞ ገንዘቡን ከየትም አያመጣውም― ከታክስ ከፋዮች ነው። ስለዚህ በተዘዋዋሪ ህዝቡ ለዚህ እውቀት ከፍሏል። ወረቀቶቹን በነፃ ማቅረባችን ሙሉ ለሙሉ ህጋዊ ነው" ብለው በፍርድ ቤት በዳኛ ፊት የኤልሰቪር ሰዎችን አፍ አዘግተዋል። ⬅️⬅️ለማንኛውም ሳትሳቀቁ ዳውንሎድ አድርጉ አንብቡ። ወንጀል የሚሆነው ባወቃችሁት ነገር ምንም ሳትሰሩ ስትቀሩ ነው! ✔️Library Genesis https://libgen.li/ https://libgen.li/ https://libgen.li/ 💠✔️
Показати все...
#የዌብሳይት_ጥቆማ ✅እነዚህ ከታች ያሉት: [GAME,MOVIE,TV-SHOW,APP-SOFTWARE,E-BOOKS...ETC]  ለማውረድ የሚያገለግሉ ናቸው። #Dagi 📌https://thepiratebay10.org 📌https://rarbg.to/index70.php 📌https://1337x.to 📌https://www.torlock.com/movies/1/size/desc.html 📌https://torrentz2eu.org 📌https://yts.mx 📌https://eztv.re 📌https://zooqle.com 📌https://www.limetorrents.info 🌍🌍🌍🌎🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍 📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።
Показати все...
Download music, movies, games, software! The Pirate Bay - The galaxy's most resilient BitTorrent site

Download music, movies, games, software and much more. The Pirate Bay is the galaxy's most resilient BitTorrent site.

❗ቢያውቋቸው ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ወሳኝ #ድረገፆች ኢንተርኔት እንደዓለም ዳርቻ እጅግ ጥልቅ በሆነበት በአሁን ሰዓት ሁሉንም የድረገፅ አይነት አውቆ መጠቀም ምናልባትም በዓለማችን በሚገኙ እያንዳንዱ ቦታዎች ተዘዋውሮ እንደመጎብኘት እጅግ ሊከብድ ይችላል፡፡ ታዲያ እነዚህ ጥበብን፣ እውቀትን፣ ልምድን እና በጠቅላላውም ህይወትን ለመቀየር የሚያስችሉትን፤ ወሳኝ ድረገፆች አውቆ ለመጠቀም የሌሎች ጠቋሚነት እጅግ ወሳኝ ሆኖ ሊገኝ ይችላል፡፡ በመሆኑም ለዛሬ ከዚህ በፊት የማያውቋቸው ነገር ግን ከዚህ በኋላ ቢያውቋቸው እጅግ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ድረ ገፆችን ከተለያዩ ምንጮች አሰባስበናል፡፡ ያወቁትን ሌሎች እንዲያውቁት ብታደርጉ የበለጠ ያተርፋሉ!!! 1. ከሌላው ዓለም ህዝብ ጋር ጥበብን፣ አውቀትን እና ልምድን ለማጋራትና ለማንሸራሸር • MentalFloss.comLifehacker.comhttps://www.quora.com/https://medium.com/Lumosity.com 2. አዲስ ነገር መማር ሲፈልጉ • Make code (Microsoft MakeCode) {Must visit!} • Guitar ( https://www.justinguitar.com/ ) {you can thank} • Duolingo (Learn a language for free) • Tutorials Point (Tutorials) • Experiments with Google 3. ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ከphotoshop ውጭ ሌላ አማራጭ ሲፈልጉ • Free Pik ( https://www.freepik.com/ ) • Flaticon ( https://www.flaticon.com/ ) • Adobe colour picker (Adobe Color CC) • Pexels ( https://www.pexels.com/ ) • Video Pexels (Free stock videos - Pexels Videos) • Canva (Amazingly Simple Graphic Design Software 4. ከEmail ውጭ ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን ካሉ • www.bluebottle.comhttp://mail.yahoo.comhttp://gmail.google.comwww.hotmail.comwww.walla.com 5. የጤናዬ ጉዳይ ያሳስበኛል ካሉ • www.nelh.nhs.ukwww.hpa.org.ukwww.food.gov.ukwww.bmj.comwww.avert.org 6. ሲደብሮትና እና ራሶን ለማንቃት ሲፈልጉ • Ted ( https://www.ted.com/www.7billionworld.comwww.beesbeesbees.comwww.sanger.dk ✳️ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ ገጾችን እንጠቁማችሁ ◽️ http://gen.lib.rus.ec/ ይህ ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ ከሚግኙ መፅሀፎች መካከል 🔺የትምህርት መፅሀፎች፤ 🔺የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤ 🔺ፍልስፍና መፅሀፎች ፤ 🔺የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡ ◽️ http://sci-hub.org/ ይህ ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናት ወረቀት የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ፡፡  በዚህ ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ። ◽️ https://bookboon.com/ ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡ ◽️ http://bookzz.org/ ቡክዚ አለማችን ለይ ትልቅ የመጻሀፍ ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጻሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል። ይህ ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች ያገኛ የተለያዩ ኮርሶችን መማር እና ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ ማለትም ለምሳሌ  #Programming , #Web_Development , #Networking እና ሌሎችም...(ከታች ያሉትን ሳይቶች ይጠቀሙ) 1. www.codecademy.com 2. www.lynda.com 3. www.udemy.com 4. www.udacity.com 5. www.coursera.org 6. www.w3schools.com 7. www.thenewboston.org 8. www.programmr.com 9. www.codeavengers.com 10. www.codeschool.com 11. www.learnstreet.com 12. www.teamtreehouse.com 13. www.sqlzoo.net 14. www.codehs.com 15. www.teamtreehouse.com 16. www.html5rocks.com 17. www.codepen.io 18. www.sitepoint.com 19. www.tutorialspoint.com 20. www.javatpoint.com 21. www.cplusplus.com 22. www.learncpp.com 23. www.tutorialspoint.com 24. www.cprogramming.com 25. www.stackoverflow.com 26. www.learncodethehardway.org 27. www.bloc.io 28. www.howtocode.io 29. www.edx.org 30. www.instructables.com 31. www.developer.apple.com 32. www.developer.android.com 33. www.developers.google.com 34. www.developer.mozilla.org 35. www.msdn.microsoft.com 36. www.decompera.com 37. www.www.developphp.com 38. www.quackit.com 39. www.htmlite.com 40. www.siteduzero.com 41. www.dreamincode.net 42. www.phpbuddy.com 43. www.php.net 44. www.microsoftvirtualacademy.com 45. www.professormesser.com ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው #Share #Share በቴሌግራም ቻናሌ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ ⬇️ 👉https://t.me/ethio_eyosi_app
Показати все...

Quora is a place to gain and share knowledge. It's a platform to ask questions and connect with people who contribute unique insights and quality answers. This empowers people to learn from each other and to better understand the world.

Repost from N/a
54 የሳምሰንግ ጋላክሲ ሚስጥራዊ ቁጥሮች 1- *#06# (Display IMEI number) 2- *#1234# (Display current firmware) 3- *#*#4636#*#* (Diagnostic and general settings mode) 4-*#*#7780#*#* (Factory soft reset) or *#7780# 5- *2767*3855# (Factory hard reset to ROM firmware default settings) 6- *2767*4387264636# (To display product code) 7- *#272*imei#* (Display/change CSC code) or *#272*HHMM#* 8- *#*#1472365#*#* (GPS test settings) 9- *#*#197328640#*#* (Service mode main menu) 10- *#12580*369# (SW & HW Info) 11- *#232337# (Bluetooth Address) 12- *#232331# (Bluetooth Test Mode) 13- *#232338# (WLAN MAC Address) 14- *#0228# (ADC Reading) 16- *#32489# (Ciphering Info) 17- *#2263# (RF Band Selection) 18- *#9090# (Diagnostic ConfiguratioN) 19- *#7284# (USB I2C Mode Control) 20- *#232339# (WLAN Test Mode) 21- *#0842# (Vibra Motor Test Mode) 22- *#0782# (Real Time Clock Test) 23- *#0673# (Audio Test Mode) 24- *#0*# (General Test Mode) 25- *#872564# (USB Logging Control) 26- *#4238378# (GCF Configuration) 27- *#0283# (Audio Loopback Control) 28- *#1575# (GPS Control Menu) 29- *#3214789650# (LBS Test Mode) 30- *#745# (RIL Dump Menu) 31- *#03# (NAND Flash S/N) 32- *#0589# (Light Sensor Test Mode) 33- *#0588# (Proximity Sensor Test Mode) 34- *#273283*255*3282*# (Data Create Menu) 35- *#34971539# (Camera Firmware Update) 36- *#526# (WLAN Engineering Mode) 37- *#746# (Debug Dump Menu) 38- *#9900# (System Dump Mode) 39- *#44336# (Sofware Version Info) 40- *#273283*255*663282*# (Data Create SD Card) 41- *#3282*727336*# (Data Usage Status) 42- *#7594# (Remap Shutdown to End Call TSK) 43- *#0289# (Melody Test Mode) 44- *#2663# (TSP / TSK firmware update) 45- *#528# (WLAN Engineering Mode) 46- *#7412365# (Camera Firmware Menu) or *#*#34971539#*#* 47- *#80# (Unknown) 48- *#07# (Test History) 49- *#3214789# (GCF Mode Status) 50- *#272886# (Auto Answer Selection) 51- *#8736364# (OTA Update Menu) 52- *#301279# (HSDPA/HSUPA Control Menu) 53- *#7353# (Quick Test Menu) 54- *2767*4387264636# (Sellout SMS / PCODE view)
Показати все...
💥 የድህረገፅ ጥቆማዎች 💥 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ☞በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች ☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል። የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው። አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል። እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን።    ✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው ይላል ቴክወርም የተሰኘው የቴክኖሎጂ ድረ ገፅ ዘገባ። 1⃣. 10Minutemail.com ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል። ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል። 10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል። 👇👇👇👇 በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን 2⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ። Fakenamegenerator.com  3⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ። Downforeveryoneorjustme.com 4⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል። ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን። የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል። timeanddate.com 5⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ። webcapture.net/  6⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR የጎግል ድረ ገፅን (google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው። እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት google.com/ncr ብለን መፈለግ በቂ ነው። 7⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን። ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው። 8⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል። 9⃣. Hackertyper ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል። በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን። http://hackertyper.net/ 🔟. Password Generator ጠንካራ  እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል። https://strongpasswordgenerator.com/
Показати все...
webcapture.net - This website is for sale! - webcapture Resources and Information.

This website is for sale! webcapture.net is your first and best source for all of the information you’re looking for. From general topics to more of what you would expect to find here, webcapture.net has it all. We hope you find what you are searching for!

Показати все...

MEGA provides free cloud storage with convenient and powerful always-on privacy. Claim your free 20GB now

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ስለ Digital Marketing ለመማር የምትፈልጉ 👉ምርጥ በ Video እና በተግባር የታገዘ 👉Full course ነው 👉ሊንኩን መጀመሪያ ትነኩታላችሁ 👉Open browser የሚለውን ትነኩታላችሁ 👉 አንድ ላይ 25 Section ነው አንዱ Section ውስጥ እራሱ ብዙ ትምህርት አለው መውሰድ ያለባችሁ ተራ በተራ ነው ልክ እንደተከታታይ ትምሀርት ማለት ነው ያልገባቸው ካለ በዚህ አናግሩኝ @eyo_tell
Показати все...
Repost from እንማር
Показати все...

MEGA provides free cloud storage with convenient and powerful always-on privacy. Claim your free 20GB now