cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Nice pics

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ 😍 ይህ ቻናል ፕሮፋይል የሚሆኑ 👇 የ ተለያዩ ፎቶዎቸን😜 የ ናፍቆት ጥቅሶች 😢 የ ህይወት ጥቅሶች ✨ የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔 የምታገኙበት ነው አብራችሁን ሁኑ ለወዳጅዎ Share ያድርጉ ❤ ለበከጠ መረጃ @guessmake ከምሬን ነው ተወዱታላችሁ👍🤘

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
143
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

2.48 MB
ስልኳ ቢጠፋብኝ የፍቅረኛዬ በቃሉ ነገረኝ ውዱጓደኛዬ። 🤔🤔🤔🤔🤔🤔😉😉😉😉😉😉😉😉😁😁😆😆😆😆😊😊 @guessmake
Показати все...
Yehn mert channal admin kefelgachu inbox me @kiratyping
Показати все...
[Forwarded from Nuna W] ቢያንስ ለ 5,000.000 ኢትዮጵያዊያን ይደርስ ባስቸኳይ ይነበብ!! ============= አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ ከ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የ ቴሌግራም ገፅ ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share ያድርጉ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል። ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!! ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች " አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው ሼር አድርጉ የእህትህ የወንድምህ ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ በማድረግ አስተላልፈው እናንተም ድርሻችውን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!! 🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ
Показати все...
That's true
Показати все...
ወዳጄ አይምሮህ ውስጥ ባሉት ፍርሀቶች አትያዝ፡፡ልብህ ውስጥ ባሉት ህልሞችህ ተመራ። አዕምሮህ ውስጥ ከፍርሃት ውጪ ብዙ ሃብት አለህ ተጠቀምበት።
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.