cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

NEJASHI.POST/ነጃሺ.ፖስት

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ውዶቼ #አዳዲስ መረጃዎችን #መልእክቶችን #ሀዲሶችና ትረካዎን ያግኙ ይቀላቀሉ ሌላውንም ይጥቀሙ። በየሳምንቱ ጥያቄ መልሰው ይሸለሙ እንዳያመልጦት ድንቅ የመረጃ ቆት ነው ነጃሺ ፖስት *open* የሚለውን ይጫኑት //////////////////////////////////////////////

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
176Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከረመዳን በፊት ሶስት ሰዎችን ይቅር ማለት እፈልጋለሁ። በሀሜት ያነሳኝን መጥፎ የሰራብኝን የበደለኝን t.me/nejashi_islamic t.m/nejashi_islamic
Показати все...
🙏ይቅርታ አርጉልኝ 🙏 ሁላችሁንም አስከፍቼ ይሆናል ባለማወቅም ሆነ በማወቅ ያስከፋዋቹ ያማዋቹ የሰደብኮቹ የረበሽኮቹ ወዘተ... በደል ያደረስኩባቹ ከናንተ ትልቅ ይቅርታን እሻለው የናንተ ይቅርታ ለነገ የኔ ከፍታ መሰላል ነውና። አላህ ይቅርታን ይወዳል ለአላህ ብላችሁ ይቅርታ አርጉልኝ ላስከፋቹኝም ሆነ ለበደላቹኝ በኔ በኩል ለአላህ ብዬ ይቅር ብያቹሀለው።❤️❤️❤️❤️❤️ በረመዳን ይቅርታን ፍቅርን እዝነትን መተሳሰብን መረዳዳትን እናስብ አላህ ይቅርታውንና እዝነቱን ያውርድብን ❤️❤️❤️አሚን ላሉትም ውዶች አላህ ረመዳንን ደርሰው ተጠቅመው ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን ❤️🙏❤️🙏❤️ ይ ቅ ር ታ
Показати все...
ረመዳን ከመግባቱ በፊት 3ሰዎችን ይቅርታ እጠይቃለው #ያናደድኩትን ሰው #ያስጨነኩትን ሰው #የጎዳውትን ሰው አላህ ለረመዳን ያድርሰን ከወሩም ተጠቃሚዎች ያድርገን።።።አሚን t.me/nejashi_islamic t.me/nejashi_islamic t.me/nejashi_islamic
Показати все...
ከመጣብን ችግር ይልቅ ረመዳን ይዞት ሚመጣው ኸይር ይበልጣል። በፍቅር ምንጠብቀው ረመዳን t.me/nejashi_islamic t.me/nejashi_islamic
Показати все...
ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ ለረመዳን ወር ሁላችንም እንዘጋጅ በቅርብ ቀን
Показати все...
ሰበር ዜና ከነሙፍቲ ጎን እንዲቋሙ በደህንነቶች አማካኝነት ዶ/ር ጄይላን ገለታ ፣ሼህ አብዱልሀሚድ አህመድ፣ሼህ አብዱልከሪም በድረዲን እና የተወሰኑትን ዑለሞችን ለማግባበት እየተሞከረ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው። ምንጭ Ahmedin Jebel official - አህመዲን ጀበል ✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✹✹✹✹✹✹✹
Показати все...
#በግልጽ_የምንነጋገርበት_ግዜ_ላይ_ደርሰናል ሁሌ በእምነታችን ጉዳይ የመንግስት ይሁንታና ፍቃድ የምንጠይቅበት ምክንያት የለም።ከዚህ ቡሗላ መንግስት በህገመንግስቱ የተጣለበትን ወሰን ከሙስሊሞች ጉዳይ ርቆ እጁን ሰብስቦ ማቆም አለበት። በህገመንግቱ በግልጽ "መንግስትና ሀይማኖት የተለያዩ ናቸው" ብሎ የተደነገገውን አዋጅ መንግስታችን ለመግዛት አልቻለም። በተቃራኒው ለዘመናት ሁሉን አቀፍ የሆነ ህዝበ ሙስሊሙን የሚወክል ተቋም እንዳይመሰረት መንግሰት በህዝበ ሙስሊሞች ጉዳይ በቀጥታ እጁን በማስገባት ስያጨናግፍ ኖረዋል። ዛሬም ይሄንኑ አንባገነናዊ ስርዐት ለማስቀጠል የመጅሊስ ሀገር አቀፍ ጉባኤን ለማደናቀፍ እያጣረ ይገኛል። አሁን ግን በግልጽ የምንነጋገርበት ግዜ ደርሰዋል። ከእንግዲህ የመንግሥት ጠልቃገብነት የሚያስተናግድ ሜዳ የለንም። ህዝቡ ሙስሊሙ በነፃ መልኩ ሙስሊሞች የተቋማቸው ጉዳይ በራሳቸው እጅ ብቻ አድርገው በነፃነት "አፋርን ፣ ሱማሌን ፣ ሀረርን ፣ ትግራይን ፣ኦሮሚያን ፣ አማራን ፣ ቤንሻንጉል ፣ ደቡብ ፣ ጋምቤላ እና አዲስአበባ ድሬዳዋ ወዘተ ሙስሊሞች በአንድነት ሁሉንም ያቀፈ የህዘበ ሙስሊሞች ትክክለኛ የሚወክል ጠንካራ ተቋም እንዲመሰረትለት በእጅጉ ይፈልጋል። ለዚህ ድል ለመብቃት ህዝበ ሙስሊሙ የልጆቹን ደም ገብረዋል። በሙስሊሞች ትግል ወደስልጣን የመጣው አሁን ላይ ስልጣን ላይ የሚገኘው ቡድን በእጅጉ ዋጋ ተከፍሎበት የመጣውን አንጃ የትናንቱን የአባቶቹን አፈናን ለማስቀጠል ዛሬም እያሴረ ይገኛል። ህዝበ ሙስሊሙ ወደሗላ ሳያፈገፍግ በአቋሙ ፀንቶ ከመንግስት አፈና ነፃ የወጣ ሁሉም አቀፍ የሙስሊሞች ተቋም እስከሚቋቋም ድረስ ለእምነታችን ፣ ለመብታችን ለምንከፍለው መስዋዕትነት የሚሳሳ እንደማይኖር በግልጽ ለመንግስት ልገለጥለት ይገባል። ለዘመናት የታገልነው ህዝበ ሙስሊሙን በሰለፊያ ፤በወሃቢያ በአኺዋን ስም ታርጋ እየለጠፉ ህዝበ ሙስሊሙን አንገት ለማስደፋት የሚደረገው ጥረት ትናንት የታገልነው የተፋለምነው የበዝባዥ የመንግስት አካሄድ ስለሆነ አሁንም የተለመደውን የአፋኝ ስርዓት ለውጥ መንግስት ሥም የተደራጀው ቡዱን የሙስሊሞች መብት ለመርገጥ ህዝበ ሙስሊሙን በመከፋፈልና ሙስሊሙን እርሱ በርሱ ለማባላት የሚያደርገው ሴራ ዛሬ ላይ ዋጋ የሚያስከፍለው መሆኑን በወጉ የተረዳ አይመስልም። ስለሆነም መንግስት ከመጅሊስ ጉዳይ እጁን የማያወጣ ከሆነ በሀገር ሰላም መደፍስ ላይ ለሚደርሰው ችግር ተጠያቂው ራሱ በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው አፋኙ መንግስት ነው። © Allo Yayo Abu Hisham
Показати все...
ሰበር ዜና ዛሬም ፖሊስ «የጠቅላላ ጉባኤው ስብሰባ እንዲቋረጥ ታዝዣለሁ። ማድረግ አትችሉም» ብሏል።ሆቴሉም ኢሊሌ ሆቴልን በፖሊስ ተከቧል። በሌላ በኩል ከነሙፍቲ ጎን እንዲቋሙ በደህንነቶች አማካኝነት ዶ/ር ጄይላን ገለታ ፣ሼህ አብዱልሀሚድ አህመድ፣ሼህ አብዱልከሪም በድረዲን እና የተወሰኑትን ዑለሞችን ለማግባበት እየተሞከረ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው። ምንጭ Ahmedin Jebel official - አህመዲን ጀበል ✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✹✹✹✹✹✹✹
Показати все...
ሰበር ዜና ዛሬም ፖሊስ «የጠቅላላ ጉባኤው ስብሰባ እንዲቋረጥ ታዝዣለሁ። ማድረግ አትችሉም» ብሏል።ሆቴሉም ኢሊሌ ሆቴልን በፖሊስ ተከቧል። በሌላ በኩል ከነሙፍቲ ጎን እንዲቋሙ በደህንነቶች አማካኝነት ዶ/ር ጄይላን ገለታ ፣ሼህ አብዱልሀሚድ አህመድ፣ሼህ አብዱልከሪም በድረዲን እና የተወሰኑትን ዑለሞችን ለማግባበት እየተሞከረ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው። ምንጭ Ahmedin Jebel official - አህመዲን ጀበል ✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✹✹✹✹✹✹✹
Показати все...