cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የተለያዩ ፈተዋዎች ማግኛ official Chantal

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል👇 https://t.me/+oF-rc8g85cpmNjc0

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
257
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

كيف يصنع من أراد الزواج بتوأمتين متلاصقتين؟ የዛሬው ጥያቄ ለየት ያለ ነው ምናልባትም ሰምታችሁት ላታውቁ ትችላላችሁ እሱም፣ ሁለት መንትያ ሴቶች ተጣብቀው የተወለዱ ከሆነ እነሱን ማግባት ይቻላልን? https://t.me/Fetwawoch_bicha
Показати все...
ተጣብቀው የተወለዱ ሴቶችን.mp33.86 KB
ቁርአን ቀርተን ስንጨርስ ስመን ማስቀመጥ እንዴት ይታያል?? ቁርአን መሬት ሳናስበዉ ሲወድቅብን አንስተን መሳም እንዴት ይታያል❓ #መልስ_ሼይኽ_ኡሰይሚን ድምፁን ለማግኘት 👇👇 https://t.me/Fetwawoch_bicha
Показати все...
IMG_20220425_132829_898.mp35.95 KB
🔜 ቀን ለሚከፋፍሉ ሰወች ዘካ መስጠት ይቻላልን❓ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብደሏህ🍃 أبو عبد الله مصفى بن فارس حفظه الله https://t.me/Fetwawoch_bicha
Показати все...
PTT-20211228-WA0172.opus1.20 KB
🔜 አንድ ሰው ወደ እስልምና ሲገባ በራሱ ሸሀዳ መያዝ ይችላል ሲገባ ባይታጠብስ❓ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብደሏህ🍃 أبو عبد الله مصفى بن فارس حفظه الله https://t.me/Fetwawoch_bicha
Показати все...
PTT-20220101-WA0093.opus2.42 KB
◉الشيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى ◌وجه المرأة أعظم عورة، وإن لم تغطي المرأة وجهها فإن على زوجها أن يطلقها 📚ሸይኽ ፍውዛን ((አላህ ይጠብቃቸውና)) ✔️እንድህ አሉ:- 📚የሴት ልጅ ፊቷ ትልቅ አውራ ነው‼️ 🎀ሴት ልጅ ፊቷን የማትሸፍን እሷ ደሞ ባል ያላት ከሆነ ባሏ ሊፍታት ይገባል‼️ 🌿ያ ኦኽታ የኒቃብ ጉዳይ ይሄን ያክል የጠበቀ ነው‼️ 🥀ኒቃብሽን አጥበቀሽ ያዥ ሱና ነው ዎጂብ አደለም እያሉ የኢስላም ጥላቶች አያታሉሽ‼️ 🎀🌿📚📚💐💐🥀 https://t.me/+oF-rc8g85cpmNjc0
Показати все...
videoplayback (1).mp35.27 KB
بــــــــــسم اللّٰہ الــرحــــــمن الــرحــــــيم 🔴ሱጁደ ሰህው ከተስሊም በፊት ወይስ በኃላ❓ 🌹🌹🌹መልስ🌹🌹🌹 👉ሱጁደ_ሰህው የሶላትን አካል በመርሳት ለሚፈጠር ጉድለት መጠገኛ ስጁድ ከማሰላመት በፊትም በኃላም ይደረጋል። 🌹ታዲያ ከተስሊም በፊት የሚሆነው በሁለት ምክንያቶች ሲሆን እነሱም:— 1⃣ የሶላቱን ዋጂብ አንዱንም ቢሆን አጓድሎ ከሆነ ለምሳሌ:- 👉የመጀመርያ ተሸሁድ ረስቶት ከተነሳ 2⃣ በረከአው ብዛት ተጠራጥሮ ከሆነና አመዛኙን ሀሳብ መለየት የማይችልበት የጥርጣሬ ደረጃ ላይ ካለ ለምሳሌ:- 👉የሰገደው የረከአ ብዛት 3 ይሁን 4 ከተጠራጠረና አመዛኙ የትኛው እንደሆነ ካላወቀ በትንሹ ቁጥር ላይ ተመርኩዞ ይጨምርና ከማሰላመቱ በፊት ነው ሱጁድ ሰህው ያደርጋል። 🌹ነገር ግን ከሰላምታ በኃላ የሚሆነው ደግሞ 1⃣ የሶላቱን አንድም ቢሆን ጨምሮ ከሆነ ለምሳሌ:- 👉አንድ ረከአ ውስጥ ሁለት ጊዜ ሩኩእ ካደረገ። 2⃣ በረከአው ብዛት ተጠራጥሮ ነገር ግን ጥርጣሬው ወደ አንድኛው ሀሳብ የሚያመዝን ከሆነ ለምሳሌ:- 👉የሰገደው የረከአ ብዛት 3 ይሁን 4 ከተጠራጠረና አመዛኙ 3 ረከአ የሚለው መሆኑን ካወቀ በዚሁ ላይ ተመርኩዞ ይጨምርና ካሰላመተ በኃላ ነው ሱጁድ ሰህው ያደርጋል። ♻️ ምንጭ ኢብኑ ኡሰይሚን 📚መጅሙዑል ፈታዊ📚14/347 https://t.me/Fetwawoch_bicha
Показати все...
የተለያዩ ፈተዋዎች ማግኛ official Chantal

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል👇

https://t.me/+oF-rc8g85cpmNjc0

🔜 አንድ ሰው ወደ እስልምና ሲገባ በራሱ ሸሀዳ መያዝ ይችላል ሲገባ ባይታጠብስ❓ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብደሏህ🍃 أبو عبد الله مصفى بن فارس حفظه الله
Показати все...
PTT-20220101-WA0093.opus2.42 KB
00:12
Відео недоступнеДивитись в Telegram
2.78 KB
🔜 ትዳርየላትም አግብታ ፈታለች በፊት አላህን ትፈራነበር አንድነገር ሐራም መሖኑን ታወቀች ትርቃለች ሰውምትመክርም ነበር እቅረአትላይ በጣም ጠካራነበረች የሆነልጅ በምሻዋርምክኒያት ተዋወቀች ከዛ ላግባሽ አላት እሷም ውነቱን መሥሏት እሽ አለች ከዛእያለች እያለች ወደደችው እደወደደችውሲያቅ እሐራምላይ ወደቀች እሱውጋር ከዛ ከዛአልፈልግም አላት እሱ ብዙሤት ነውእደዝሕ የሚያታልለው አሑን እሷ ተጰጶታለች ግንልጁን ትወደዋለች እደትአድርጋነው ከልቧ ማውጣት የምትችለው ውስጧንም ሰላም ነሥቶአታል እስኪ ዱአና ምክር ለግሷ በተለይ ምክር ትፈልጋለች አንድትም እሕት አለች ከዝሑ ልጅ ጋር ዝሙት ሰርታለች ግን ትዳር አላት ቧሏ አያቅም ምን ማድርግነው ያለባት ከባሏ ልጁን ነው የምትወደው ዱአም አደረጉ ከልባቸው ሊወጣ አልቻለም እሱ እሱን የሚሉት ምክር ናዱአ ይፈልጋሉበተለይ ባለትዳሪቱን የሡንድምጥ ካልሰማች ሕጅሕጅ ነውየሚላት እሩቅያ ብታደርግይለቃታልወይ አላሕ ከልባቸውእዳወጣም 👌🏻፣ መልስ ፣👌🏻 🍂 الشيخ أبو عبد الله مصفى بن فارس [حفظه الله تعلى] https://t.me/museffafaris/2252 https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
Показати все...
AUD-20220618-WA0217.opus1.49 MB
ሊንኩን ሼር እያደረጋችሁ 👇👇
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.