cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Tsehay Bank | ፀሀይ ባንክ

Більше
Рекламні дописи
264
Підписники
-124 години
-57 днів
-1430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#ጤናማ ሆነው ለመቆየት እነዚህን 10 ወርቃማ ምክሮች ይከተሉ!! 1. ጤናማ አመጋገብ ይመገቡ👇 የሚመገቡት ምግብ ለሰውነታችን እንደ ነዳጅ በመሆን ያገለግላሉ። የተመገቡት የምግብ ዓይነት እና መጠን በቀጥታ የጤናዎን ሁኔታ ያስተጓጉላል። ጤናማ ያልሆኑ ምግቦች በሚመገቡበት ወቅት ሰውነትዎ ለበሽታ በጣም የተጋለጠ ይሆናል። 2. ፈሳሽ በብዛት ይውሰድ👇 ስለ አጠቃላይ የጤናችን ሁኔታ ስንመለከት ሰውነታችን የተትረፈረፈ ፈሳሽ ሊኖረው ግድ መሆኑን እናወራለን። በቂ የሆነ ፈሳሽ ሰውነታችን እንዲኖረው ቀኑን ሙሉ በቂ የሆነ ውሃ መጠጣት አለብን። 3. ስፖርታዊ እንቅስቃሴን የህይወትዎ አካል ያድርጉ👇 ጤናማና ከበሽታ ነፃ የሆነ ህይወት ለመምራት መደበኛ የሆነ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ብቸኛው የተሻለ አማራጭ ነው። እንደ ዕድሜዎ ወይም እንደ ብቃትዎ ሁኔታ ለስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ጊዜ መስጠት አስፈላጊ ነው። 4. በተመስጦ ወደ ውስጥ መተንፈስን ይለማመድ👇 ጥልቅ ትንፈሳ ወይም በሌላ አገላለጽ የሚቆጣጠሩት አተነፋፈስ ጤናማ እንዲሆኑ በጣም ጠቃሚ የሆነ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። በተጨማሪም ጠንካራ የሆነ የሰውነት እና የአእምሮ ግንኙነት እንዲፈጠር ይረዳናል። 5. የሰውነት ክብደትዎን በንቃት ይከታተሉ👇 ወደ ሚዛን ላይ መውጣት ልምድዎ በማድረግ የሰውነት ክብደትዎን ቼክ ያድርጉ ወይም ይቆጣጠሩ። የተመጣጠነ የሰውነት ክብደት እንዲኖርዎ በማድረግ ውፍረትን ተከትለው የሚመጡ በሽታዎች እንደ አርትራይተስ፣ የደም ግፊት፣ ስኳርና የልብ ህመምን በቀላሉ መከላከል ይችላሉ። 6. ሲጋራ ማጨስዎን ያቁሙ👇 ሲጋራ በጤናዎ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አለው። ሲዲሲ (CDC) ገለፃ ከሆነ በሲጋራ ውስጥ ከ 5,000 በላይ ኬሚካሎች ይገኛሉ እነዚህ ኬሚካሎች ለሰው ጤንነት በጣም ጎጂ ናቸው። 7. በዘመናዊነት/በሃላፊነት ይዝናኑ👇 የአልኮል መጠጥ ስንወስድ እንደ ቶኒክ ወይም እንደ መርዝ ይሰራሉ ነገር ግን ይህ የሚወሰነው በቀን ውስጥ የጠጡት መጠን ላይ ነው። መጠነኛ አልኮል መጠጣት ለልብና ለዝውውር ስርዓታችን በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ይወሰዳል። በተጨማሪም በዓይነት ሁለት የስኳር በሽታ እና የሀሞት ጠጠር የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል። 8. መልካም አመለካከት ይኑርዎት👇 ለህይወት ጤናማና በጎ አመለካከት መኖር ሌላኛው ጤናማ ህይወት እንድንመራ የሚረዳ ሚስጥር ነው። አነጋገርዎና ለህይወት ያለዎት አመለካከት አጠቃላይ ጤንነትዎ ላይ ቀጥተኛ የሆነ ሚና አለው። 9. በበዓላትና የዕረፍት ቀኖች ራስዎን ዘና ያድርጉ👇 እያንዳንድ ሰው በማንኛውም ዕድሜ፣ ፆታና የሃብት መጠን ላይ ቢገኙም መዝናናት ያስፈልጋቸዋል። ከዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ ሲፋቱ እረፍትና መዝናናትን ይዞልዎት ይመጣል። 10. የቤተሰብዎን የጤና ሁኔታ ታሪክ ይወቁ👇 የቤተሰብዎን የጤና ታሪክ ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነው። ስለራስዎና የቅርብ ቤተሰብዎ የተመዘገበ የጤና መረጃ መያዝ በየትኛው የበሽታ ዓይነት የመያዝ ዕድልዎ ከፍተኛ እንደሆነ ፍንጭ ይሰጥዎታል። 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
Показати все...
✍️ #ማንኮራፋት 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #ማንኮራፋት የሚፈጠረው ላይኛው የመተንፈሻ አካሎቻችን ላይ በሚፈጠር መርገብገብ ነው። ⏩#ምክንያቶቹ #ምን #ይሆኑ? 🔹 የአየር ማስተላለፊያ ትቦ መደፈን /አለርጂ፣ ሳይነስ፣ጉንፋን ፣ ቶንሲል በሽታ ፣አፍንጫ ውስጥ የሚበቅል ትርፍ ስጋ../ 🔹 የመተንፈሻ ትቦ መጥበብ 🔹 አፍ ከፍቶ መተኛት 🔹 የሰውነት ክብደት ከመጠን በላይ መጨመር 🔹 የእንጥል ማበጥ 🔹ከፍተኛ ድካም 🔹 አልኮል መጠጣት፣ ሲጋራ ማጨስ እና ጫት መቃም 🔹 በጀርባ መተኛት 🔹 በቂ ውሃ አለመጠጣት 🔹 አንዳንድ መድሃኒቶች ⏩#በቤት #ውስጥ #ምን #ማድረግ #አለብኝ? 🔹 በጎን በኩል መተኛት 🔹 ሲጋራ አለማጨስ እና አልኮል አለማዘውተር 🔹 ከፍያለ ትራስ መጠቀም (ትራስ አዘቅዝቀን በምንተኛበት ጊዜ የመተንፈሻ ትቦን ስለሚጫነው ለመተንፈስ እንድነቸገር እና እንድናኮራፋ ያደርገናል) 🔹 ውሃ በቀን ከ2.5 ሊትር በላይ መጠጣት (ጤናማ የሆነ የአተነፋፈስ ስርአት እንዲኖረን ያደርጋል) 🔹 የምንተኛበትን ክፍል ማፅዳት (ብዙውን ጊዜ የሽታ አለርጂ ካለ ማንኮራፋት እንዲመጣ ያደርጋል) 🔹 ውፍረት መቀነስ 🔹 ቅባትነት ያላቸውን ምግቦች አለማዘውተር 🔹 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
Показати все...
የመኖሪያ ቤት ሽልማት ለባለ እድለኞች ከ ፀሀይ ባንክ፡፡ ሰላም ፍቅር ጤና እንዲሆንላቹ እየተመኘን የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር ሀገራዊ ለዉጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚዉን ለማሳደግ የተከፈተ ባንኩ ሲሆን በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ አስተዋጽዎ ለማድረግ የተጀመረ ባንክ ነዉ ብለዋል። በዚህም ባንካችን ስራ በመጀመሩ ምክንያት ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም ስጦታ ይዘን ቀርበናል እናም እድለኛ ለሆኑ 3 የአዲስ አበባ ወይም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚኖሩ ነዋሪዎች የመኖርያ ቤት አፓርታማ ልንሸልምዎ ዝግጅታችንን ጨርሰናል፡፡ 1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡ 2ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡ 3ኛ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ቀጥሎ ላሉ 100 እድለኞች የ200,000 ብር ሽልማት ይኖረዋል፡፡ ይህ እጣ የሚቆየው እስከ መስከረም 1 ሲሆን መስከረም 10 ላይ በኮምፒዩተር እጣ አወጣጥ ዘዴ በመታገዝ እድለኞችን መስከረም 11 ላይ በዚ ቻናል ላይ ይፋ የምናደርግ ይሆናል፡፡   ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናላችንን መቀላቀል እንዲሁም ደግሞ ለዘመድ አዝማድዎ ለወዳጅዎ  እድላቸውን እንዲሞክሩ ቢያንስ ለ100 ሰዎች ሼር በማረግ እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ብቻ ነው፡፡ ከ 100 ሰው በላይ መጋበዝ እድልዎን ያሰፋል፡፡ መልካም እድል ከ ፀሀይ ባንክ፡፡ @TsehayBank_sc      @TsehayBank_sc
Показати все...
1.6k follower ያለው tiktok account megzat mefeleg inbox @imropia
Показати все...
Type ORIGINAL yeezy 450 ✅ Size-36 - 40 price - 1846 Birr 📥 Contact @Imropia ___ 👇 JOIN FOR MORE  👇 @HamrawiMarket
Показати все...
Vans old school Price - 3445 birr ✅ Size 39-44 📥 Contact @Imropia _____ 👇 JOIN FOR MORE  👇 @HamrawiMarket
Показати все...
Nike air force ✅ Size-36,37,38,39 ✅ Size-40-44 📥 Contact @Imropia ___ 👇 JOIN FOR MORE 👇 @HamrawiMarket
Показати все...
🎉 🎁 1ሺ ስንገባ ለ 5 የቤተሰባችን አባላት ወርሀዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ለመሸለም ተዘጋጅተናል ያልተቀላቀላቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @HamrawiMedia  @HamrawiMedia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ማስታወቂያ መቼም የማይቀንስ የዮቲዮብ ሰብስክራይበር ማስጨመር ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ!! በተጨማሪም ነፃ 3k+ View በእኛ @Imropia ||| +251913419840
Показати все...
Repost from Zizu epoxy
👋 ዮቲዮብ መስራት የምትፈልጉ እና እየሰራቹ ያላቹ ግን እንደጠበቃቹት ያልተሳካላቹ ሰዎች ለእናንተ የሚሆን ቻናል ልጋብዛቹ @HamrawiMedia @HamrawiMedia 👆👆👆 ተቀላቀሉ እና ታመሰግኙኛላቹ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.