cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ቅኔ ለክርስቶስ

ወገኔ ተዘጋጅተሀል ኢየሱስ ይመጣል!! ኢየሱስ ይመጣል!! ኢየሱስ ይመጣል!! ተዘጋጅ ወንድሜ:እህቴ ተዘጋጁ መምጫዉ ቅርብ ነው ጥያቄ ካላቺሁ አናግሩኝ @Cj_youth

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
145
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

. የህይወት ምንጭ ኢየሱስ አቤኔዘር ለገሰ | Live song ⏰14:24Min 📥 6.4MB ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ ▷t.me/amlikotube▷t.me/amlikotube
Показати все...
. ውሰደው ፌናን በፍቃዱ || New song ⏰ 5:55Min 📥 4.5MB ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ ▷t.me/amlikotube▷t.me/amlikotube
Показати все...
.ወዳንተ እሮጣለሁ - መስከረም ጌቱ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ◀️t.me/amlikotube ▶️ ◀️t.me/amlikotube▶️
Показати все...
. ምስክር ነበረ °°°°°°°°°°°° ዘማሪት አዲስ አለም አሰፋ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Gospel Song . ኢየሱስ ይመጣል share▶️t.me/amlikotube◀️
Показати все...
የጥንት አምባ መዘምራን ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ " ➠ GENRE: Old Clip ➠ Quality: mp3 ➠ 3:38 sʜᴀʀᴇ 🙏ᴊᴏɪɴ 🙏 sʜᴀʀe t.me/amlikotube 👈 t.me/amlikotube 👈
Показати все...
ዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን ሊሊ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "ለሰው አላወራም" ➠ GENRE: Old Clip ➠ Quality: mp3 ➠ 3:36 sʜᴀʀᴇ 🙏ᴊᴏɪɴ 🙏 sʜᴀʀᴇ t.me/Amlikotube 👈 t.me/amlikotube 👈
Показати все...
. "እግዚአብሔርን መፍራት" ሂሩት እና ዘሩባቤል || New Clip 🕑-7:26Min || 💾-6.7MB Share 📲 Share 📲 Share 👉 t.me/amlikotube👈 👉t.me/amlikotube👈
Показати все...
"ይህ ነው ፀሎቴ" ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ Amazing Live Worship 🎵Audio 4-MB-📥 s ◈JOIN◈ @@Amlikotube @@Amlikotube ━━━━━━━━━━━━━━━━━
Показати все...
❗ደስታን አትቅጠራት❗ 🔘 ሰይጣን የሆነ ቦታ ስንደርስ ፍፁም ደስተኛ እንደምንሆን ይነግረንና ያንን ቦታ ለመድረስ ያለ የሌለ አቅማችንን ተጠቅመን እንፍጨረጨራለን። እንዴትም ብለን ወደ ቦታው ስንደርስ ግን ነገሩ እንደጠበቅነው ሳይሆን ይቀርና አደገኛ ድብርት ውስጥ እንገባለን። ነገሩን ካገኘን በኋላ ካለው ደስታ ይልቅ ሳናገኝ በተስፋ እያለን የነበረው ደስታ በልጦ ይታየናል። 🔸ሳይጣን ሁል ጊዜ ነገ እንደምንደሰት የሚነግረን ዛሬ እንዳንደሰት ስለሚፈልግ ነው። ✍️ነገር ግን “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” ፊል 4፥4 🔲 አስተውለን ካየን በዚህች ምድር "ምንም የሌላቸው ወይም መጠነኛ ኑሮ ይኖራሉ" ከሚባሉት አብዛኞቹ ደስተኛ፡ ተጫዋችና ከሁሉም ሰው ጋር በቀላሉ ተግባቢ ሰዎች ናቸው። ሃብታም ተብለው የሚታወቁት ግን አብዛኞቹ ኮስታራ፡ ብስጩና ለመግባባት ሰው የሚመርጡ ናቸው። እነዚህ ሃብት ያላቸው ሰዎች ደስታን አሁን የደረሱበት ቦታ ቀጥረዋት ነበር፤ ሲደርሱ ግን በጠበቁት ልክ አላገኟትም። በቀጠሩት ልክ አለማግኘታቸው ደግሞ ያላቸውንም ደስታ ያሳጣቸዋል። 🔴 "ብር ሳገኝ ቤትና መኪና፣ ሶፋና ፍሪጅ ገዛለሁ" ብለህ አስብ እንጂ "እደሰታለሁ" ብለህ አታስብ! ደስታ በገንዘብ አይሸጥም። ገንዘብ ላለውም ሆነ ገንዘብ ለሌለውም የደስታ ዋጋ እኩል ነው። ቤትና መኪና አንተ ውስጥ ስለሌሉ ለመግዛት ከፈለክ የግድ ገንዘብ ያስፈልግሃል። ደስታህ ግን ያለው አንተ ውስጥ ነው። ያንን ደስታ ከውስጥህ አውጥተህ የሆነ ነገር ውስጥ አትደብቅ! (በሆነ ነገር ውስጥ ከደበቅክ መደሰት የምትችለው ያንን ነገር ስታገኝ ብቻ ነው።) ሁሉ በውስጥህ ይዘህ ተደሰትበት! 🔶 ሰው እስከሆንክ ድረስ የፈለከውን አንዱን ስታገኝ ሌላውን መፈለግህ አይቀርም። "የስጋዬ ጥያቄ ሲቆም፡ የምፈለገውን ሁሉ ሳገኝ እደሰታለሁ" ብለህ አታስብ! አንተ "ይህን ነገር ሳገኝ እደሰታለሁ" ብለህ ምታስበው ነገር ያላቸው ሌሎች አሉ፡ እነርሱም ግን ሌላ ጥያቄ ስላለባቸው ነገሩ ፍፁም ደስታን አይሰጣቸውም። ስኬትን ፍለጋ በምታደርገው ጉዞ ደስታህን ይዘህ ተጓዝ! እንጂ "እዛ ስደርስ እንገናኝ!" ብለህ አትቅጠራት! በአለም ላይ ደስታን በማጣት ምክንያት በብዛት እራሳቸውን የሚያጠፉት ምንም ስለሌላቸው ጎዳና የወጡ ለማኞች ሳይሆኑ፡ ብዙ ሃብት ያላቸውና ከሌሎች ተለይተው ሚታዩ ሰዎች ናቸው። ለመደሰት ያሰብከው ሁሉ እስኪሆንልህ አትጠብቅ! መችም አይሆንልህም። የሆነ ነገር ስታገኝ የምትደሰተው የደስታ ልክ ያንን ነገር ስታጣው የምትከፋበትን ልክ ያሳያል። ስለዚህ ደስታህ በምታገኘው ነገር ልክ እንዳይሆን ተጠንቀቅ! Share share share share share share ⛓️ t.me/amlikotube 👈⛓️ ⛓️ t.me/amlikotube 👈 ⛓️
Показати все...
ቅኔ ለክርስቶስ

ወገኔ ተዘጋጅተሀል ኢየሱስ ይመጣል!! ኢየሱስ ይመጣል!! ኢየሱስ ይመጣል!! ተዘጋጅ ወንድሜ:እህቴ ተዘጋጁ መምጫዉ ቅርብ ነው ጥያቄ ካላቺሁ አናግሩኝ @Cj_youth