cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Mama islamic post1

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
1 147
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#Update በሩጋ በኩል ሰርገው ወደ ደሴ ለመግባት የሞከሩና በፌደራል ፖሊስ አባላት ርምጃ የተወሰደባቸው የወራሪው ኃይል አባላት ቁጥር 145 መድረሱ ታውቋል። @anush_tube @anush_tube @anush_tube @anush_tube
Показати все...
#Update በሩጋ በኩል ሰርገው ወደ ደሴ ለመግባት የሞከሩና በፌደራል ፖሊስ አባላት ርምጃ የተወሰደባቸው የወራሪው ኃይል አባላት ቁጥር 145 መድረሱ ታውቋል። @anush_tube @anush_tube @anush_tube @anush_tube
Показати все...
አንድትን ከተማ ለመያዝ ስንት ጉድ ሺህ ህዝብ ኩታበርና ቦሩ ሜዳ ላይ አለቀ⁉️ በጣም ያሳዝናል! ደሴ ገብተናል ካሉ ቆዩ። ግን አልገቡም። በሺዎች የሚቆጠር ይህን ሁሉ ህዝብ ጨርሰው ደሴ ቢገቡም አይደንቅም። እንዲህም ሆነው ደሴና ኮቻ ካልገቡ በሞት ላይ ሞት ነው። በርግጥ የሚገቡ አይመስሉም። ምክንያቱም ሞት የበዛባቸው ጊዜ አሁን ላይ ተስፋ ቆርጠው ወደ ደሴ ከባድ መሳሪያ በመተኮስ የመጨረሻ ሙከራቸውን እያደረጉ ነው። ይህን የሚያደርጉት ሰርገው በገቡ አስተኳሾቻቸው በኩል ነውና ትልልቅ አልጋ ቤቶች፣ ሆቴሎች፣ መሥሪያ ቤቶችና ተራሮች አካባቢ አስተኳሽ ሊኖር ስለሚችል በደንብ ይፈተሽ። ሌላው አላማውን እንዲስት የሚደረግና የሚመክን ስለሆነ አይጨንቅም። የደሴና አካባቢዋ ህዝብ አሁን ላይ የከባድ መሳሪያ ድምጹን ተላምዶታል። እኔ የማዝነው ለአንድ ከተማ ተብሎ ይህ ሁሉ የሬሳ ክምር! ግን ትንሽ እንኳ አያስተውሉም እንደ? ምናለ ለዘር እንኳ ቢተርፉ! @adinunnesiha
Показати все...
✍ቀን ጎድሎብህ ሁሉንም ብታጣ፣ሁሉም ቢከዳህ፣ሁሉን ነገር እንደ ነበረ መመለስ የሚያስችልህ አንድ ነገር ብቻ አለ፣ በራስ ልቦና ዉስጥ የምትፈጥረዉ የአይበገሬነት እልህ።
Показати все...
🎇ኢስላማዊ አነቃቂ መልዕክት🎇
🌅አዳዲስ ያልተነበቡ ቂሳዎች 🌅
🎇ጣፋጭ ያልተነበቢ ታሪኮች🎇
🌅የተለያዩ መልዕክቶች🌅
oprlen Share & join
188 .mp38.51 KB
🌅🌅ቁርአን ብቻ🌅🌅
🎑🎑ቀንዎን በቁርአን🎑🎑
🎇🎇ማለዳን በዉብ ቲላዋ🎇🎇
🏙🏙ጣፋጭ ቲላዋ🏙🏙
🕋ዉብ የአላህ ቃል🕋
🕋🕋ሁሉም ቃሪዎች ያሉበት🕋🕋
🕋ሸር ጆይን ይወዱታል ኢንሻ አላህ🕋
. ‼️‼️ሰበር ዜና ‼️‼️ ለ dv (ጉዞ ወደ አሜሪካ) ፈላጊዎች በሙሉ እንኳን ወደ 2022 የ Dv ፕሮግራም አደረሳችሁ። ይህ የ dv ፕሮግራም በአመት አንድ ጊዜ የሚመጣ እድል ነዉ : ሆኖም የዘንድሮዉ የ dv ፕሮግራም ጊዜዉ እየተጠናቀቀ ስለሆነ ፈጠን ብለዉ ይሙሉ ። ለመሙላት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:- ⓵) ስም ከ እነ አያት ⓶)ፎቶ : (በስልክ የተነሳ ጉርድ ፎቶ) ⓷) የትዉልድ ቦታ ከነ አመቱ ⓸)ስልክ ቁጥር ‼️በቅናሽ ዋጋ ሞልቱን በፍጥነት እናደርሳለን : የመሙሊያ ዋጋ 35ብቻ @anwu6 @ha2013m Spam ለሆናችሁ @Adnun_nesiha_bot 0914600685 መደወል ይቻላል ማሳሰቢያ :- በዉስጥ ስትመጡ ሙሉ ስማችሁን መላክ እዳትረሱ (ሀይ) አንመልስም
Показати все...
ጁመዓ ቀን መርሳት የሌለብን! ……………🍃🌸🍃…………… ነቢዩና ሙሐመድ ሰለዋቱላሂ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ማውረድ! 🍃ሱረቱል ካህፍ ማብዛት ደጋግመን መቅራት 🍃ከአስር በሃላ የሚደረግ ዱዓ ሙስተጃብ መሆኑ ዱዓ ማብዛት አላህን ምህረት መማፀን መልካም የኢባዳ ጁመአ ይሁንልን ……………🍃🌸🍃………… "ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት እንጠነክር ኢባዳችን የተባረከ ይሁን ያስብነዉ የሚሳካበት ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት ይሁንልን 🍃 ……………🍃🌸🍃…………… መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ ውዶቼ አሚን ☘በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉ👇 ╔════📖 🎧 📖═══╗ ■_____<<☆☆>>____■ @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE ■_____<<☆☆>>____■ ╚════📖 🎧 📖═══╝
Показати все...
attach 📎

ቴ| እኖራለሁ✉| anu|✉: የራህማኑንን ውዴታ ፈልጎ በብርሀናማው መንገድ የተጓዘ ሁሌም ከችግርም ጋር ቢሆን የ መንገዱ ብርሀን ያፀናዋል መጨረሻውም ያምራል ለስሜቱ ተገስቶ የጭለማ መንገዱን የተከተለማ ሁሌም በፈርሀትና በስጋት ይጓዛል ሸጋ ጁመአ ■_____<<☆☆>>____■ @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE ■_____<<☆☆>>____■
Показати все...
ያስጨነቀሽ ሁሉ፣ ያሳሰበሽ ሁሉ፣ ያስፈራሽ ሁሉ፣ ወጥሮ የያዘሽ ሁሉ ... ኃጢአትሽን እያረገፈልሽ ነው፣ ለሁሉም ጊዜ አለው ታገሽ። http://t.me/@Anush_tube
Показати все...
◾️የጅሙአ ቀን ሶለዋትን አብዙ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌐የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ✅ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጅሙአ ቀን ነው። በሌላ ዘገባ ከቀናቶቻችሁ ሁሉ ምርጡ የጅሙአ ቀን ነው። በዚሁ ቀን ውስጥ፦ ➲ነብዩላህ ኣደም ተፈጥሮሯል። ➲ወደ ጀነትም እንዲገባ ተደርጓል። ➲ከጀነት እንዲወጣም ተደርጓል። ➲የውመል ቂያማ የሚቆመውም በዚሁ ቀን ነው። ➲አንድ ባሪያ የጠየቀውን ነገር የማይመልስበት (ዱአ ተቀባይነት ያለበት) ሰአት ተደርጎበታል። ↪️ በዚህ ቀን በኔ ላይ ሶላትን አብዙ። በኔ ላይ የምታወርዱት ሶላት ይቀርብልኛልና። 📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።) «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» ■_____<<☆☆>>____■ @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE ■_____<<☆☆>>____■
Показати все...