cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የዜማ ጊዜ (Melody Time)

በዚህ ቻናል የተመረጡ ዝማሬዎችንና አዳዲስ live መዝሙሮችን ያገኙበታል ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን join & share @zema200 ማድረግ ነው ለማንኛውም አስተያየት ይህን bot @FRD00_bot ይጠቀሙ. እናመሠግናለን🙏🙏 ተባረኩ🎶

Більше
Ефіопія6 935Мова не вказанаМузика37 550
Рекламні дописи
689
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
የእርሱ ፍለጋ-Yersu Felega New Song By Yordanos Kebede 2022

በራሱ ጥፋት ለጠፋ ኑር ሲባል በደህና በህይወት ፈንታ ፈልጎ መሞቱን የመረጠውን/ ለተወው የከበረውን/ /2×/ ሰውን ፍለጋ ወረደ ያንን ከንቱውን/ ምን ዓይነት ፍለጋ ነው/4×/ በጥፊ መቱት ተዘባበቱ ሚስማር ቆጠሩ ሊገድሉት ዛቱ የእርሱ ፍለጋ የጠነከረ መስቀል ላይ ወጣ እንዳፈቀረ ህይወቱን ሰጥቶ የክሴን ጉዳይ/ 2× እርሱ ሲዳኘው የጠፋው እኔ ያኔ የተገኘው/ ምን ዓይነት ፍለጋ ነው/4×/ የተፈላጊው ጥፋት አደገ ነፃ እንዲወጣ ደም አስፈለገ ከደምም ደግሞ ንፁውን በደልም ያላወቀውን/ ከአቤል ደም የሚናገር/ /2×/ የዚህ ፈላጊዬ ነበር የኢየሱሴ ነበር/ ምን ዓይነት ፍለጋ ነው/4×/ ምን አይነት ፍለጋ ነው ሲበድል ሲያሳዝን ማይቋረጥ ጥልቅ ፍቅር ምን አይነት ፍለጋ ነው ከመቶ መሀል አንዱ ሲጠፋ ቤቱ የማያድር ምን ዓይነት ፍለጋ ነው/4×/ #mezmur #protestantsong #newworship #yordanoskebedeofficial #ethiopiangosplesong #ethiopianmusic

Показати все...
" Ijaaramaa Deemna" Mezmure By Singer Jerry Ayele ጄሬ አየለ @MARSIL TV WORLDWIDE

SUBSCRIBE TO OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ተለቀቀ 🔥🔥🔥 https://youtu.be/JmCb-0L6j6E
Показати все...
አበጀሁ| አዲስ መዝሙር| ዘማሪ አዲስ አለማየሁ | Abejehu | New Gospel Song| Addis Alemayehu With FBI BAND

#newgospelsong #ethiopianprotestantmezmur ምስጋና በነገር ሁሉ እየረዳ እዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግነዋለሁ።ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ! በፀሎት ፣በገንዘብና በምክር የደገፋችሁኝ ሁሉ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈላችሁ። ርዕስ -አበጀሁ ዘማሪ -አዲስ አለማየሁ (የህይወት ምንጭ ኢየሱስ ዓለም አቀፍ ቤተክርስትያን ዘማሪ) ሙዚቃ - FBI BAND ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ -ነህምያ ታረቀኝ ድራም- ካሌብ ብርሃኑ /ካሉሻ/ ቤዝ- ሳሙኤል አስፋው / ሳሚ/ ሊድ ጊታር -ናትናኤል ደሳለኝ /አቢ/ ሊድ ጊታር (ቪዲዮ ላይ)- አላዛር /አሌ/ ኪቦርድ- ኤልያስ ካሳሁን/ ኤልቶ/ ኪቦርድ- ረድኤት አሌሳ ማሲንቆ - ደግሰው ሳክስፎን (ቪዲዮ ላይ)= ናያድ ሳክስፎን = ለጌታ ደጋጋ

Показати все...
Yosef Alamrew - እልል አላለብኝም - ዮሴፍ አላምረዉ - New Ethiopian Protestant Mezmur 2022

#Yosef_Alamrew_mezmur #ethiopian Yosef Alamrew, marsil tv, ethiopian, ethiopian protestant, ethiopian protestant mezmur, ethiopian protestant mezmur 2022, ethiopian protestant mezmur 2021, kalkidan negussie, kalkidan nigussie, kalkidan negussie worship, yosef alamrew, yosef alamrew mezmur, yosef alamirew, ethiopian gospel songs, ethiopian gospel songs 2022, ethiopian gospel songs 2021

Показати все...
Singer Bereket Lemma | በረከት ለማ anten baye ayne | አንተን ባየ አይኔ New Amharic Protestant Song 2022

“አብርሃምም በማለዳ ተነሥቶ አህያውን ጫነ፥ ሁለቱንም ሎሌዎቹንና ልጁን ይስሕቅን ከእርሱ ጋር ወሰደ... ተነሥቶም እግዚአብሔር ወዳለው ቦታ ሄደ።” ዘፍጥረት 22፥3 ሳይነጋ ለሊቱ ሳትቀድመኝ ጀምበር መጥቻለሁ ፍትህ ለሊት ላልከኝ ጉዳይ አንተን ባየ አይኔ ይስሀቄን አይቼ ንቄዋለሁ /የኔን ሳቅ ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር ሰዋዋለሁ /ሰዎች ሳላማክር ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ *2 ቀሎብኝ አይደለም ረብ ሚሆነኝ ለኔ ጠብቄ ያገኘሁት ሚሳሳለት አይኔ እሱን አይየሁና ትምክቴ በሙሉ ንቄዋለሁ ድጋሚ ሳላስብ ግራ ቀኝ ሳላይ ሰጠዋለው ሞኝ ነህ ይበሉኝ ያለህን ይበሉኝ መካሪ አጣህ ይበሉኝ ተሳሳትክ ይበሉኝ እሱን ካከበረ ከተቀበለልኝ ምን እሻለው ካለኝ ብቻ ሳይሆን ራሴንም ጨምሬ ሰጠዋለሁ ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ ካረካህ አንተን ደስ ካሰኘህ ሰዊልኝ ያልከው ደስታዬን ቢሆን አንድ ለሊት አይደር አንድ ቀን አይዋል ሰዊልኝ ያልከው በኔ ቤት አያድር #protestantsong #mezmur #tiktok #cjtv #ethiopian #protestant #berekettesfaye #shorts #bereket #Bereketlemma

Показати все...
አልናወጥም-Alenawetm.Meklit Getachew.New Ethiopian Amharic mezmur.23 September 2022

#Protestantsong #newworship #EthiopianGosplesong #Ethiopianmusic #Mezmur

. ፍቅር ተፃፈ ዘማሪት ቤተልሔም ተዘራ ቁጥር 4 አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ በቅርብ ቀን
Показати все...
Показати все...
የህይወት መስዋዕት "YE HIWOT MESWAET"New Ethiopian Gospel song /RAHEL ALEMAYEHU 2022

" እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 12:1) "1 I beseech you therefore, brethren, by the mercies of God, that ye present your bodies a living sacrifice, holy, acceptable unto God, [which is] your reasonable service." (Romans 12:1)

Показати все...
Fithin eshalhu [ ፊትህን እሻለሁ ] Kenessa and Solomon Bula ( ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ ) 2022 Live Worship

““ፊቴን ፈልጉ” ባልህ ጊዜ፤ ልቤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ፊትህን እሻለሁ አለች።” መዝሙር 27:8 “My heart has heard you say, “Come and talk with me.” And my heart responds, “Lord, I am coming.”” Psalms 27:8 NLT ፊትህን እሻለሁ መንገድህን አስተምረኝ የቀናዉን ጎዳና ህይወቴም እንዲታደስ በቃልህ እንድጸና ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው በመገኘትህ ዉስጥ መኖር ክብርህንም ማየት ነው ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው እንደቃልህም መኖር አንተን ደስ ማሰኘት ነዉ ፊትህን እሻለሁ | 2× | ፊትህን እፈልጋለሁ ሃይልህን እሻለሁ | 2 × | ሃይልህን እፈልጋለሁ ፊቴን ፈልጉ ባልህ ጊዜ ነፍሴ ፊትህን እሻለሁ አለች ልቤን በመንገድህ ላይ ጥያለው ቃልህን በልቦናዬ አኖራለው Written by Kenessa and Solomon Bula @Hasset Recording Studios Follow us Facebook :

https://www.facebook.com/Kenessa-and-solomon-bula-109449984891340/

Instagram :

https://www.instagram.com/kenessaandsolomon/

Показати все...
ቅዱስ ቅዱስ //Kedus//KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

#KWM #YISHAK_ SEDIK #KABOWD