cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መንፈሳዊ መፅሐፍት

Більше
ЕфіопіяАнглійськаКниги
Рекламні дописи
2 164Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

👆👆👆👆 📔ርዕስ፦ጥበቡ-የምድረበዳው እረኛ 👤ጸሐፊ፦ሊሻን አጎናፍር መቅድም፦ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ 💾መጠን፦9.6MB ዳሰሳ፦መጽሐፉ የተጻፈው በዶ/ር ጥበቡ ኃይለስላሴ የሕይወት ታሪክ ቢሆንም በጋሽ ጥበቡ የሕይወት መስመር ውስጥ የቤተክርስቲያን ታሪክን ፣ የኢትዮጵያ ታሪክንና ሌሎች እጅግ ብዙ ሰዎችን ታሪክ ሰዶሮ ይዟል። ተስፋ ፣ እምነት ፣ ጽናት ፣ መከራ ፣ ፍቅር ፣ ሐዘን ፣ ደስታ እየተፈራረቁ የአንባቢን ልብ ከፍ ዝቅ ፣ እያደረገ ደስ በሚል ፍሰት ይዘልቃል። ባለቤታቸው ሊሻንም የሚደነቅ የአጻጻፍ ብቃትን አሳይተዋል። ገና መጽሐፉን ስትከፍቱ የጋሽ ንጉሴ ቡልቻ መቅድም እና የመጋቢ በቀለ ወልደኪዳን(ጋሽ በቄ) መንደርደሪያ ምጥን ጉጉት ጫሪ ጽሁፍ ሳትፈልጉ ወደ ታሪኩ ይገፈትሯቿአል። @menfesaw_metsaft
Показати все...
ርዕስ፦ጥበቡ-የምድረበዳው እረኛ 👤ጸሐፊ፦ሊሻን አጎናፍር መቅድም፦ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ 💾መጠን፦9.6MB @menfesaw_metsaft
Показати все...
Book 📖 Living in Harmony with the Divine Order Author ✒️Martin Andreas Published © October 2022 Page 📄 160 Category 📚 Theology Rating ⭐️ *** Color🔸B&W @menfesaw_metsaft
Показати все...
የተለያዩ የአማርኛ እና እንግልዝኛ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን በኦንላይን ከድረገጽ ማውረድ የምትፈልጉ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን የተዘጋጀውን ላይብሬሪ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን። በሊንኩ 👉 https://www.amharicchristianbooks.com Chrome አፕሊኬሽን በመጠቀም ገብተው መጽሐፍቶችን ማውረድ ይችላሉ። ለጊዜው ከ 85 በላይ መጽሐፍቶች ተጨነዋል፣ በየሳምንቱ 50 መጽሐፍቶች እየተጫኑ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ +15,000 በላይ የአማርኛ እና የእንግልዝኛ መጽሐፍቶችን ለመጫን ግብ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል። #Share ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇 @menfesaw_metsaft @menfesaw_metsaft
Показати все...
😄😄great news😄😄
Показати все...
ጀነራል ሬንሀርድ ቦንኬ 79 ሚሊዬን ህዝብን ወደ ጌታ የመለሰው ተላቅ ወንጌል ሰው @menfesaw_metsaft
Показати все...
selam wdoch.. Menfesaw metsaftochin endiyagegnu yhenin group Join yargu 👇👇👇👇👇 https://t.me/amharicspritualbooks
Показати все...
📚መንፈሳዊ መጽሐፍት📔

ይህ ቻናል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን ፣ መጽሔቶችን ፣ ክርስቲያናዊ የድረ-ገጽ ጽሁፎችን በሰፊው ለአንባቢያን ለማድረስ ይጥራል። የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ ፣ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት በ @AmharicSB_bot ላይ ያድርሱን።

እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 📔ርዕስ፦የቤተክርስቲያን ማፊያዎች 👤ደራሲ፦Makhado Sinthumule Ramabulana 🗣ተርጓሚ፦ ሀኒም ኤልያስ 💾መጠን፦2.1MB 📑የገጽ ብዛት፦214 ቀላቀሉን👇👇 መንፈሳዊ መጽሐፍት / መንፈሳዊ ወግ መንፈሳዊ ግጥም / Spiritual Books
Показати все...
Based on true story 📔Title፦Church Mafia 👤Author፦ Makhado Sinthumule Ramabulana 📑Page፦144 💾Size፦1.4MB @AmharicSpritualBooks
Показати все...