ICT Bek
Відкрити в Telegram
To share information for students. Faayidaawwan chaanaalii kana irraa argattan keessaa. 1. Kitaabolee kaarikulamii haarayaa 2. Odeeffannowwan adda addaa waayee barumsaan walqabee. 3. Yaadannowwan garagaraa kan barumsa keessan deeggaru fi kkf.
Показати більше1 379
Підписники
-124 години
+107 днів
+2330 днів
Архів дописів
1 379
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል የማለፊያ ነጥቦች፡
🔷 ️ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (5 የትምህርት አይነቶች)፡ 250
🔷 ️ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (4 የትምህርት አይነቶች)፡ 200
ተማሪዎች ወደ ውጤት ማሳያ ፖርታል በመግባት remedial examination የሚለውን በመንካት user name አስገብተው ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ሚንስቴር ገልጿል::
link
https://result.ethernet.edu.et/
1 379
Waggaa barumsa gaarii isiniif haa tayu.
መልካም የ ትምህርት ዓመት ይሁንላችሁ ::
Any material you need dare to ask. I will try my best to find out for you.
1 379
12th Transcript or ye tmrt masrejaachun mawsed mitifeligu mereja listaachu.
Clearance
200 birr
2 photo
Finance and registrar bemehed mewsed tichilaalaachu.
https://t.me/Beka1Bek2
1 379
ምራቅህን መዋጥ ትችላለህ:: አመስግን:: በጣም ቀላል የሆነ የጉንፋን ሕመም ምራቅ አላስውጥ ብሎ ተቸግረህ አታውቅም? አሁን ግን አልቸገረህም:: አመስግን:: የሚገርመው ምግብ መዋጥ የሚረሱ አሉ:: ከአጎል ላይ delete ይሆናል:: ለአስታማሚ ችግር የሆነ በሽታ ነው:: እግርህ ይራመዳል:: እጅህ ይወዛወዛል:: ብድግ ብለህ ልብስህን ትለብሳለህ:: ትንጠራራለህ:: ሽንትህን ትሸናለህ:: ፊትህን ትታጠባለህ:: በልተህ መዋጥ ትችላለህ:: የበላኸው ትክክለኛው ወደ ትክክለኛ የሰውነትህ ክፍል ይሠራጫል:: ትክክለኛ ያልሆነው በትትክለኛ መውጫዎች ተለይተው ይወጡልሃል:: ሞባይልህ አልጠፋም:: ፍርድ ቤት ክስ የለብህም:: ፖሊስ አይፈልግህም:: ወልደህ ከሆነ ልጆችህ ከእንቅልፍ ነቅተውልሃል:: እግርህን ምስማር አልወጋህም:: መሬትም አልተንቀጠቀጠም:: የወንድና የሴት ቁጥር ተመጣጥኖ ይወለዳል:: የተረገዘው እጅና እግር የማብቀል ኃላፊነት አልተጣለብህም:: የዘራኸው አዝርእት ይበቅልልሃል:: ነግቶ ዐይንህ በርቷል:: ጆሮህ ይሰማል:: እግርህ ይሄዳል:: አመስግነህ ውጣ:: አይደለም ትልልቆቹን ትተን .. ጥፍር ላይ የምትበቅል ትንሽዬ "ፈለግ" ምን ያህል ሰላም እንደምትነሳን ሳይገጥምህ አይቀርም:: ጸጋዎቻችንን የምናስተውለው ሲጎድሉብን ነው:: ደስስስስ ብሎህ ዋል:: ደስ ብሎሽ ዋይ!
©H.I
1 379
Barattoota kutaa 12ffaa hundaaf dhaamsa
Firiin harraa borii kee hin ibsu. Eeyyee, baayyeen namaa qormaata kana hin dabarre garuu kana yaadadhu.
Kufaatiin si'a tokkoo dhumakee miti, iddoo barnootaa kee jalqabaati.
Namoonni cimoon addunyaa kanaa yeroo baayyee kufanii ergasii nama guddaa ta'an.
Gatiin kee qormaata tokkoon hin madaalamu, garuu sababa guddina kee Isa jalqabaa ti.
🥰 Ka'i abdii hin kutin.
