cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

NesrellahMahmudAbuTemkin

ቅድሚያ ለተውሂድ

Більше
Рекламні дописи
371
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አላህ ካለ ነገ ከምሽቱ 2:30 ለትልቅ ኢስላሚክ ተቋም #challenge ይኖረናል! ዝግጁ …?
Показати все...
“መሰረትህን (መነሻህን) አትርሳ። ሌሎችንም ዝቅ አታድርግ።” ኢማም ኢብኑልጀውዚ
Показати все...
ሃቢቢ ኑሮ ከብዶሃል? ህይወት አድክሞሃል? ከእጅ ወደ አፍ ነው ምትኖረው? በቃ ምርር ብሎሃል? ካንተ በላይ የተቸገረ ያለ አይመስልህም አይደል? ናስቲ አለርት ሆስፒታል ደርሰን እንምጣ ወይም ጥቁር አንበሳ፣ከፈለግክ ራስ ደስታ ጳውሎስ ሆስፒታልም እንሂድ ..ስንት አይነት ስቃይ፣መከራ፣ጭንቀት እንዳለ አይተህ አንተ ድሎት ላይ መሆንህን በራስህ ላይ መስክረህ "አስተግፊሩላህ ምን ሆኜ ነው ማማርረው" ብለህ ትመለሳለህ። አህባቢ የዓፊያን ነገር እንደ ቀላል አንየው። ስንትና ስንት ሰዎች አሉ አመታት ኑሮአቸውን ሆስፒታል ያደረጉ፣ያላቸውን ሃብት ሙሉ ከፍለው ዓፊያቸውን ማስመለስ የሚፈልጉ ግን የማይሳካላቸው፣...
Показати все...
ሀላል ይሁን እንጂ የምትችለዉን አይነት ስራ ሁሉ ሞክር(ስራ)። መስረቅ እንጂ መስራት አያስንቅም !!
Показати все...
👍 2
ሴቶችዬ... ልብስ ስታጥቡ የባሎቻችሁ ኪስ ውስጥ ገንዘብ ስታገኙ ጸጥ እንደምትሉት ሁለተኛ ሲደግሙም
Показати все...
🔥 1
በውድቀትህ የሚያዝኑ እዳሉ ሁሉ የሚደሰቱም ብዙ አሉና ውድቀትህን ለሰዎች አታሳውቅ ያንን አጋጣሚ በመጠቀም እራሳቸውን ልክ እደ ፍፁም በማየት ሊያሸማቅቁህ ይሞክራሉና
Показати все...
ትንሽ ጭንቅ ጭንቅ ሲላቹ ሰለዋት አብዙ አዝካር በሉ ቁርአን ቅሩ አላህዬ ጥንካሬን በነዚህ ነገር ባየረግልን ምን እንሆን ነበር በተለይ እኔ…
Показати все...
ከጓደኞች ጋር መገናኘት፣ ማውራት፣ መሳሳቅ፣ እንደጉድ መቀላለድና ሀሳብ መለዋወጥ ቅንጦት አይደለም። አንድም የልብ ህክምና ስፍራ ናቸው ሁለትም የራሳችን ሌላው ምስል ናቸው። መርጊያም ናቸው። አላህ ከምርጥ ጓዶች ጋር ያቆየን። ያገናኘን።
Показати все...
ካፌ ወይም ሆቴል ውስጥ ሴት አስተናጋጆች ላይ ዝብንን የምትሉ ሰዎች በጣም ይደብርባችኋል። አንድም የእጣፈንታ ነገር ሆኖባት ሁለትም የእንጀራ ጉዳይ ሆኖባት እንጂ እንድትበጣጠስባት ፈልጋ እዚህ ቦታ ላይ አታገኛትም ነበርኮ። ሰላምታ አቅርበህ ማዘዝ የምትፈልገውን ማዘዝ ነው። እዚያ ስትቀመጥ የዓለም ንጉስ ንጉስ አይሰራራህ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 1