cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

العلم نور

አሰላሙ ዐለይኩም ወ ረሕመቱ ሏሂ ወ በረካቱሁ ይህ ቻናል በአሏህ ፈቃድ ዐቂዳህ ነክ ፅሁፎች የምናይበት እንዲሁም አጫጭር ምክሮችና የተለያዩ አዝናኝ ፅሁፎች የሚቀርብበት ይሆናል። #አሏህ_ይውደዳችሁ! 👉 @YaAlluah

Більше
Рекламні дописи
262
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ኢብራሂም ቢን አድሃም ረሒመሁሏህ ጋር የተደረገ ቃለ መጠየቅ:- ሰውየው:- "በረካ የሚባል ነገር ጠፍቷል የለም።" አላቸው:: ኢብራሂም ቢን አድሃምም:- "በዙሪያህ ውሻና በጎችን አይተሃልን?" አሉት። ሰውዬውም:- "አዎ!" አለ:: ኢብኑ አድሃምም:- "የትኞቹ ናቸው በብዛት የሚወልዱት?" አሉት:: ሰውየውም:- "ውሻ እስከ 7 ትወልዳለች በጎች ግን እስከ 3 ነው የሚወልዱት" አላቸው:: ኢብራሂም ቢን አድሃምም:- "በዙሪያህ ብትመለከት የትኞቹን በብዛት ታያለህ?" አሉት:: ሰውዬውም:- "በጎች በብዛት ይታያሉ" አላቸው:: ኢብን አድሃምም:- "በብዛት የሚታረዱትና ቁጥራቸው የሚቀንሰው በጎች አይደሉምን?" አሉት። ሰውዬውም:- "አዎ!" አላቸው:: ኢብን አድሃምም:- "በረካ ማለት ይሄ ነው።" አሉት:: ሰውዬውም:- "ይሄ እንዴት ሊሆን ይችላል ? (በውሾች ፋንታ እንዴት በጎች ሊበዙ ቻሉ)?" ይላቸዋል:: ኢብኑ አድሃምም:- "በጎች በግዜ ወደ በረታቸው ገብተው በሌሊቱ መጀመሪያ ላይ ይተኙና ከፈጅር ቀድመው ይነሳሉ:: የዛኔ የእዝነት ወቅት ስለነበር በረካ በእነሱ ላይ ይወርዳል:: ውሾች ግን ሌሊቱን ሙሉ ሲጮኹ ያነጉና የፈጅር ወቅት ሲገባ ይተኛሉ የእዝነቱም ግዜ ያመልጣቸውና በረካውንም ያነሳባቸዋል አሉት::💚🙏🏽 ትምህርቱን ለእናንተ ተውኩት...!😋😊 https://t.me/ewqet_brhan_new
Показати все...
العلم نور

አሰላሙ ዐለይኩም ወ ረሕመቱ ሏሂ ወ በረካቱሁ ይህ ቻናል በአሏህ ፈቃድ ዐቂዳህ ነክ ፅሁፎች የምናይበት እንዲሁም አጫጭር ምክሮችና የተለያዩ አዝናኝ ፅሁፎች የሚቀርብበት ይሆናል። #አሏህ_ይውደዳችሁ! 👉 @YaAlluah

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሏህ የሐቂቃ ወዳጅ ያድርገን!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህንን ሶለዋት 7 ጊዜ ካልን ለፈረጃ አሪፍ ነው።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወዳጆቼ! እስልምናችንና ኢማናችን እንዲጠበቅልን ሰበብ የሆኑት ዑለማዎቻችን ናቸው። ከነቢያችን ሶለዋቱ ረብቢ ወ ሰላሙሁ ዐለይሂ የተቀበሉትን ዒልም አሁን ለሚገኙልን ዑለማዎች አስተላልዋል እያስተላለፉም ይገኛሉ። ከነሱ ጎንበስ ብሎ መቅራቱ ቢቀር በሚዲያ በሚለቁልን ትክክለኛ ዒልም ተጠቃሚ መሆን አለብን። በጣም የሚገርመኝ እንዲህ የሚሉ ሰዎች አሉ:- "እኔ ቁርኣንና ሐዲስን ብቻ ነው ምከተል።" ይልህና እንደፈለገ እያጨማለቀ ፈሰርኩ የሚሉትን ዐሊም ተብዬዎች እየሰማም ሆነ እያነበበ የጥሜት ሰለባ ሆኖ ለሌሎችም በሽታ የሚሆነው ነገር ነው። መቼም ቁርኣንን በራሱ ፈስሮ መጓዙ አያዋጣውም። ታዲያ ለምን ዑለማን ይንቃል? ለነገሩ አሏህን ሲሳደቡና የነቢያችንን ክብር ዝቅ ሲያደርጉት ነው ነገሩ የቀረ። አሏህ ይሁነን። ዑለማዎቻችንን አሏህ ይጠብቅልን!!!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ብዙ ጊዜ አልቅሼ ይሆናል። እናንተም እንዲሁ... ከዕለታት በአንዱ ቀን የተከሰተው ግን ተለይቶብኛል። እኔና አባቴ በሆነ ጉዳይ ተደባብረን ነበር።ሁሌም ቢሆን እኔ አባቴን ማስደሰት ቢከብደኝ እንኳ ላለማስከፋት የቻልኩትን ጥረት አደርጋለሁ። ያኔ ሱቅ ላይ ነበርኩና አባቴ ደውሎ "ዐብዱ የሚመችህ ከሆነ ና #ያሲን እንቅራ" አለኝ። እኔም መርሐባ ብዬ ሄድኩና ቀራን። ለይሉ ላይ ለዱዓ ተቀማመጥን። የሆነ ነገር ጀባሁኝና ዱዓ አደረጉልኝ። ከዚያም በዱዓችን መሐል አባቴ የሆነ ነገር አስመጥቶ "ጀባ ዱዓ አድርግልኝ!" የሚል ድምፅ ከአንደበት አዳመጥኩኝ። ውስጤን በጣም ተሰማው እምባዬ መፍሰስ ጀመረ። ምክንያቱም ይህ የመጀመሪያዬ ነበር አባት ለልጁ "ዱዓ አድርግልኝ" ብሎ ጀባታ መስጠት... ቢስሚላሂ አሏህ ለወላጆቻችን ሙሉ ዐፊያ ከረዥም ሐያት ጋር እንዲሁም የአኺራ ደስታን ይለግስልን። የሞቱትንም አሏህ ይማራቸው። ወጣቱንም ወጣት የሚፈልገውን ነገር ይለግሰው . . . . . . . . . . . ያው መቼም #ጀነትን ነው አደል?። 😋 Hhhh ቢስሚላሂ አሏህ ፈላጊውን ከተፈላጊው ጋር ያገናኛቸው። የሁለት ሐገር ደስታንም ይለግሳቸው።
Показати все...
ብዙ ጊዜ አልቅሼ ይሆናል። እናንተም እንዲሁ... ከዕለታት በአንዱ ቀን የተከሰተው ግን ተለይቶብኛል። እኔና አባቴ በሆነ ጉዳይ ተደባብረን ነበር።ሁሌም ቢሆን እኔ አባቴን ማስደሰት ቢከብደኝ እንኳ ላለማስከፋት የቻልኩትን ጥረት አደርጋለሁ። ያኔ ሱቅ ላይ ነበርኩና አባቴ ደውሎ "ዐብዱ የሚመችህ ከሆነ ና #ያሲን እንቅራ" አለኝ። እኔም ሚርሐባ ብዬ ሄድኩና ቀራን። ለይሉ ላይ ለዱዓ ተቀማመጥን። የሆነ ነገር ጀባሁኝና ዱዓ አደረጉልኝ። ከዚያም በዱዓችን መሐል አባቴ የሆነ ነገር አስመጣና "ጀባ ዱዓ አድርግልኝ!" የሚል ድምፅ ከአባቴ አንደበት አዳመጥኩኝ። ውስጤን በጣም ተሰማው እምባዬ መፍሰስ ጀመረ። ምክንያቱም ይህ የመጀመሪያዬ ነበር አባት ለልጁ "ዱዓ አድርግልኝ" ብሎ ጀባታ መስጠት... ቢስሚላሂ አሏህ ለወላጆቻችን ሙሉ ዐፊያ ከረዥም ሐያት ጋር እንዲሁም የአኺራ ደስታን ይለግስልን። የሞቱትንም አሏህ ይማራቸው። ወጣቱንም ወጣት የሚፈልገውን ነገር ይለግሰው . . . . . . . . . . . ያው መቼም #ጀነትን ነው። Hhhh ቢስሚላሂ አሏህ ፈላጊውን ከተፈላጊው ጋር ያገናኛቸው። የሁለት ሐገር ደስታንም ይለግሳቸው።
Показати все...
#መልካም_ኸሚስ😍
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከሞት ፈፅሞ አታመልጥም ነግርግን ከጀሃነም እሳት የምታመልጥበት ዕድል ሰፊ ነው። አሏህ ከጀሃነም ይጠብቀን። ከጀነቱም በእዝነቱ ያስገባን። አሚን!!!
Показати все...