😍 የኔ ፍቅር 😍
የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️ የ ናፍቆት ጥቅሶች የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔 ለተሰበሩ ልቦች ለ Tg Profile 🖼️ ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት ቻናል!😊 ለማንኛውም አስታየት! @Sebitenii
Більше19 121
Підписники
+524 години
+337 днів
+14430 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Repost from 💔 MEHABA ሁብ 💚
Фото недоступнеДивитись в Telegram
RIP😭. እህታችን አንረሳሽም ሁሌም በልባችን ትትኖሪያለሽ
😢 27
ናፍቃኛለች ወላሂ... ግን ላንገናኝ እኮ ተለያይተናል! ካየዋት ቀናቶች አልፈዋል... ካወራዋት ላላገኛት መልፋት እየመሰለኝ ከትዝታዎቿ ጋር እራሴን ድሬአለሁ ላልረሳት ተደርጌ እንደተፈጠርኩ እስኪመስለኝ ያለ የሌለ ነገሯን እያሰብኩኝ እናቱ ገበዬ እንደሄደችበት ልጅ እጠብቃታለሁ ደሞኮ አመጣም ብመጣም እንደማንጣጣም ውስጤ ይነግረኛል ግን ደሞ አሁንም አስባታላሁ ለምን አንደማልረሳት ባላቅም በፍቅሯ እራሴን መግደሌ መጥፎ እድሌ እነደሆነ ይሰማኛል አንዳንዴማ ምነው አነዛን እቅዶች በሷ ተሞርኩዤ ባላቀድኩኝ ምናለ ለየዋኸነቷ ምርኮኛ ባሎንኩኝ ምናለ አንድ እነከን እሷን ምጠላበት ጀሊሉ ባሳየኝ ደሞኮ እርጋታዋ😔...
💔 164👍 56😢 40❤ 10😁 7❤🔥 6🍾 2