Ethiopian online passport
4 957
Підписники
-424 години
+117 днів
+6830 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከሰኔ 3 ጀምሮ ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በቴሌግራም ቻናላችን ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
https://t.me/jobsolutionet
✅ የፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
- ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- ❖ የልደት ካርድ
- ❖ ስልክ ቁጥር
❷. ለማሳደስ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር
❸. የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት
-❖ የቀበሌ መታወቂያ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
-❖ ስልክ ቁጥር
❹. ከ18 ዓመት በታች
-❖ የወላጅ መታወቂያ
-❖ የልጅ የልደት ካርድ
-❖ ስልክ ቁጥር
❺. እድሜ ለማስተካከል
-❖ የልደት ካርድ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር
❻. ስም ለመቀየር እና ለማስተካከል
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ የፍርድ ቤት ወረቀት
-❖ ስልክ ቁጥር
ወረፋ ለማስያዝ ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዊች ፍቶ አንስታቹ በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላቹ
⚠️ በአዲስ አሰራር ፈጣን አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን ልብ ይበሉ እራሶን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ።
https://t.me/jobsolutionet
☎️ለበለጠ መረጃ Free Call
0911051560
📥ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው Link ይላኩልን:-
Service line-1
📩 @yeaddiss በመጫን ፎቶ አንስተው ይላኩልን
Ethiopian online passport
ለ አዲስ ፖስፖርት አና እድሳት ቀጠሮ እናሲዛለን
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አጠር ያሉ የቀጠሮ ቀናት አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ለምትፈልጉ ተጀምረዋል ማስያዝ የምትፈልጉ @yeaddiss አናግሩኝ