cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://t.me/fana_televisions #ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Більше
Рекламні дописи
11 842
Підписники
+424 години
+367 днів
+22030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ እንደገለጹት÷ የክልሉ የይቅርታ ቦርድ በይቅርታ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ታራሚዎችን ከመንግስት፣ ከህዝብና ከታራሚ ጥቅም አኳያ ሲመረምር ቆይቷል። በተደረገው ምርመራም በአጠቃላይ የይቅርታ ጥያቄ ካቀረቡ 978 ታራሚዎች መካከል መስፈርቱን ያሟሉ 926 ታራሚዎች ጥያቄያቸው ለክልሉ መንግስት ቀርቦ የይቅርታ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደረጉን ተናግረዋል። የይቅርታው ተጠቃሚ ከሆኑት መካከል 920 ታራሚዎች ከእስር የሚለቀቁ ሲሆን÷ስድስቱ ደግሞ የእስራት ጊዜያቸው የተቀነሰላቸው ናቸው። ታራሚዎቹ በማረሚያ ቤት በነበራቸው ቆይታ በአግባቡ ስለመታረማቸው፣ ስለመታነጻቸውና ስለመልካም ባህሪያቸው ምስክርነት የተሰጠባቸው መሆኑንም አመልክተዋል። #ዳጉ_ጆርናል
Показати все...
👍 3 2
አስተራዜኒካ ኩባንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የደም መርጋት በሽታ እንደሚያስከትል አመነ‼️ ኮቪሽልድ የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባት በ150 ሀገራት ላሉ ዜጎች በክትባት መልክ ተሰጥቷል። ክትባቱን የወሰዱ 50 ሰዎች የ100 ሚሊዮን ፓውንድ የጉዳት ካሳ እንዲከፈላቸው ክስ መስርተዋል። አስተራዜኒካ ኩባንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የደም መርጋት በሽታ እንደሚያስከትል አመነ፡፡ እስከ ታህሳስ 2023 ድረስ 61 ሚሊዮን የዓለማችን ዜጎች በኮሮና ቫይረስ ምክንት ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ የሚሞቱ ዜጎችን ለማዳን በ150 የዓለማችን ሀገራት በክትባት መልክ ከተሰጡ ክትባቶች መካከል መቀመጫውን ለንደን ባደረገው የአስተራዜኒካ ኩባንያ ምርት የሆነው ኮቪሽልድ የተሰኘው ክትባት ዋነኛው ነው፡፡ የዚህ ኩባንያ ምርት የሆነውን ኮቪድሽልድ የተሰኘውን ክትባት ወስደን ለደም መርጋት እና በሰውነት ውስጥ ለሚከሰት የደም መፍሰስ ችግር ተዳርገናል ያሉ ዜጎች ክስ መስርተዋል፡፡ 50 ይናሉ የተባሉት እነዚህ ተጎጂዎች አስተራዜኒካ የተሰኘው ኩባንያ 100 ሚሊዮን ፓውንድ የጉዳት ካሳ ሊከፍለን ይገባል ሲሉ ክስ መመስረታቸውን ዘ ቴሌግራፍ ዘግቧል፡፡ ክስ የተመሰረተበት አስተራዜኒካ ኩባያም ኮቪሽድ የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባት የደም መርጋትን ጨምሮ ሌሎች የጎንዮሽ ጉዳቶች እንዲከሰት ምክንያት እንደሚሆን አውቃለሁ ብሏል፡፡ ተጎጂዎች ባቀረቡት ክስ ላይ ክትባቱን በመውሰዳቸው ምክንያት ከስራ መቅረትን ጨምሮ በየዕለቱ የተለመዱ ስራዎችን መከወን እንደተሳናቸው ተናግረዋልም ተብሏል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ አስተራ ዜኒካ ኩባንያ ያመረታቸው የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች ካደረሱት ጉዳት ይልቅ ያተረፉት የሰው ህይወት ይበልጣል ሲል ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ድርጅቱ አክሎም ኮቪድሽልድ ክትባት በእንግሊዝ እና በህንድ በብዛት እንዲመረቱ ተደርጎ ወደ 150 የዓለማችን ሀገራት መሰራጨታቸው የብዙዎችን ህይወት መታደግ አስችሏልም ብሏል፡፡ ይሁንና ክትባቱን በወሰዱ የተወሰኑ ሰዎች ላይ የደም መርጋት እና መሰል የጤና እክሎችን አድርሷል ሲልም የዓለም ጤና ድርጅት ተናግሯል፡፡ አልአይን 👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial የውስጥ መስመር👉 t.me/ayulaw
Показати все...
👍 3
ተያዘ‼️ መነሻውን መቀሌ በማድረግ ከሲሚንቶ ጋር ተጭኖ ወደ ከሚሴ ከተማ ሊገባ የነበረ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያ በቁጥጥር ሥር ውሏል። በሰሌዳ ቁጥር አማ 17744 ኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ መነሻውን መቀሌ በማድረግ ከሲሚንቶ ጋር በድብቅ ተጭኖ መዳረሻውን ከሚሴ ያደረገው ህገ ወጥ የቡድን እና የነፍሰ ወከፍ የጦር መሳሪያ ከነ አሽከርካሪውና ረዳቱ በህብረተሠቡ ጥቆማ ደጋን ከተማ ላይ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ 2 ዲሽቃ ፣1 ስናይፐር ፣01 አርባ ጎራሽ ፣04 ኤስኬስ በአጠቃላይ 08 የነፍስ ወከፍ እና የቡድን መሳሪያ መነሻውን መቀሌ ካደረገው ተሽከርካሪ ከስሚንቶ ጋር ተጭኖ ለአሸባሪው ሸኔ ለማድረስ የታቀደ ነበር ተብሏል። 👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial የውስጥ መስመር👉 t.me/ayulaw
Показати все...
አስደንጋጩ እሳተጎሞራና ፍንዳታ‼️ በኢንዶኔዢያ የሚገኘው ራንድ ተራራ ላይ ዛሬ ማለዳ ከባድ የሆነ የእሳተገሞራ ፍንዳታ አጋጥሟል። በእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ወቅት ከፍተኛ የሆነ የመብረቅ ብልጭታዎች መከሰታቸውን ተከትሎ በስፍራው አስፈሪ ድባብን ፈጥሮ ነበር። በዚህ የተነሳ በተራራው አቅራቢያ ይኖሩ የነበሩ ዜጎች ለመሰደድ ተገደዋል ተብሏል። 👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial የውስጥ መስመር👉 t.me/ayulaw
Показати все...
እንደዚህ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን❗ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ የበሱፍቃድ ሪልስቴት ባለቤት አቶ በሱፍቃድ ቦሌ መድሂኒዓለም አካባቢ ጫማ እያስጠረገ በነበረበት ሰዓት ultara 23 ስልክ ባጋጣሚ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ረስቶ በመሄዱ ሊስትሮ ጠራጊው የስልኩን ባለቤት አፈላልጎ ቢሮው ድረስ ሄዶ አስረክቧል። እንደዚህ ያሉ ታማኝ እና ቅን ሰዎችን ያብዛልን። ልጁን የምታውቁት በውስጥ መስመር ላኩልኝ። አዩዘሀበሻ 👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial የውስጥ መስመር👉 t.me/ayulaw
Показати все...
ከራያ አላማጣ እና ኮረም የደረሰኝ መረጃ‼️ 🎯አላማጣ የህወሓት ሠራዊት ከከተማው በዓዲ ዔቦ (4 ኪ.ሜ )፣ በዲ ቦሬ (5ኪሜ በግምት) ርቀት ላይ ነው ያሉት። ከተማው የመከላከያ ሀይል ቁጥጥር ስር በመሆኑ ዛሬ ሌሊት በሀይል ወደ ከተማው ለመግባት አቅደው እንደነበር ከቦታው የደረሰኝ መረጃ ያሳያል። የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች እንዲሁም የአላማጣ ከተማ ከንቲባ አቶ ሀይሉ ዛሬ በአላማጣ ስብሰባ ላይ እንደነበሩ ገልፀውልኛል። የከተማው ማሕበረሠብ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ነው ያለው። መንግስት ይህን ጭንቀታችን ተረድቶ አፋጣኝ መፍትሔ ይሰጠን ዘንድ እንማፀናለን ሲሉ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። 🎯ኮረም👇 ዛሬ አዲስ የህወሃት ቡድን ከማይጨው በኩል በጣም ብዙ ሀይል ወደ ወፍላ-ኮረም እያስገባ ነው። አንደገቡም ሁለት የአሸንጌ ሚሊሻዎች ላይ ከባባድ ድብደባ አድርሰዋል(በስም ጭምር ደርሶኛል)። የወፍላ~ኮረም ህዝብ ለከፍተኛ ስቃይ እና እንግልት ተዳርገናል ብለዋል[አዩዘሀበሻ]። 👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial
Показати все...
1
መርጌታ  ነብዩ የባህል ህክምና የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል  📲 0985909876 1 ,ለባል እና ሌሎች ማህበረሰብ የሚያዋድድ 2 ,ለህመም 3, ለሀብት 4, ለገበያ 5,ለሥራ 6,ለአጋንንት 7 ,ለግርሜ ሞገስ 8 ,ለብልት 9,ለበረከት 10 ,ለኤችአይቪ ፈዋሽ መድሀኒት 11 ,ለጠላት 12 ,ለጭንቀት 13 ,ለዕድል 14 ,በግብረ ስጋ ግንኙነት ጥሩ እና ያማረ ስሜት እንድኖር 15 ,ብር እንዳይባክን ለጥያቄዎ 0985909876                                                          ይደውሉልን ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን በውስጥ መስመር ለማግኘት ይደውሉ::  0985909876
Показати все...
ለ2016/17 የምርት ዘመን ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ መጓጓዙ ተገለፀ *************** ለ2016/17 የምርት ዘመን ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስከአሁን ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ከውጭ ተጓጉዞ ጂቡቲ ወደብ መድረሱን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) አስታወቀ። ወደብ ከደረሰው ማዳበሪያ 11 ሚሊየን 79 ሺህ 21 ኩንታል ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ በመሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት ለአርሶ አደሮች እየቀረበ መሆኑም ተጠቁሟል። ትላንት ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም 636 ሺህ 600 ኩንታል ኤን ፒ ኤስ ቦሮን የጫነች መርከብ ጂቡቲ ወደብ መድረሷ ተጠቅሷል፡፡ በተመሳሳይ ከ11 ቀናት በኋላ 543 ሺህ ኩንታል ተጨማሪ ኤን ፒ ኤስ ቦሮን የአፈር ማዳበሪያ ወደብ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅም ከኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
Показати все...
በቀን ሦስት ጊዜ እየተጸዳች ንፁህ ያልሆነችው አዲስ አበባ ምክንያቷ ምን ይሆን? ******************* በተሻሻለው ደንብ 50/2015 እንደተደነገገው፤ ማስቲካ መንገድ ላይ ከመጣል ጀምሮ ቆሻሻን በየቦታው መጣል ጋር በተያያዘ ሕግ ወጥቷል። አዲስ አበባ ከሌሊት 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በቀን ውስጥ ሦስት ጊዜ በሰው ኃይል ንጽህናዋ ይጠበቃል። ይሁን እንጂ ብዙ ሐብት እየወጣ ከተማዋ መሆን በሚገባት ልክ ንጹህ ከተማ አለመሆኗ ጥያቄን ይፈጥራል። በእርግጥ በተሳሳተ የቆሻሻ አወጋገድ ምክንያት የቆሸሹ ስፍራዎችን በከተማዋ መመልከት አዲስ ነገር አይደለም። በአዲስ አበባ በመንገድ ጽዳት ስራ ላይ የተሰማሩ ወ/ሮ አይሻ ሀሰን ከኢቢሲ ሳይበር ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በቀን ሦስት ጊዜ እንደሚያጸዱ ገልጸው ፤ በስራቸው ሂደት ውስጥ ግን ብዙ እክሎች እንደሚገጥማቸው ተናግረዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0ub9gomHRM7fg6DhcMaPeJweoMqjEs5j1X3HeujbeXrD6xFAamSaPPeLFGpzCuq3Rl
Показати все...
👍 3