cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሳቅ ሜዳ Saq Meda

ይህ የሳቅ ሜዳ በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀን በሐረር ቢራ አጋፋሪነት የሚቀርብ የሳቅ መንደራችን ነው። Please do not share to anyone under the age of 21 and enjoy Harar responsibly. Please note that posts will be deleted if they promote inappropriate or excessive consumption.

Більше
Рекламні дописи
53 963Підписники
-6424 години
-5727 днів
-3 12130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የሐረር ፍቅር ሲሰጥህ እንዲህ ነው! ድንቃድንቅ ላይ መመዝገብ ያለበት የሐረር ፍቅር ነው! የኔ ፍቅር ሐረር ነው::
Показати все...
👍 4 3
caption- የ100ሺ ብር ቀልድ አለህ/ አለሽ? ዘንድሮስ በቀልድ ቀልድ የለም ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና የተሰጥኦ ውድድር በአዲስ አበባ፣ ድሬ ደዋ ፣ ሐረር፣ አዳማ፣መቀሌና ሽሬ በቅርብ ቀን ይጀምራል በኮሜዲ(standup comedy) ፣ ቢትቦክሲንግ(Beatboxing) ፣ ሌላን ሰው በማስመሰል (impersonation) አልያም ያዝናናል ያስቃል በሚሉት በማንኛውም ዘርፍ መወዳደር ይችላሉ። በመጀመሪያ ዙር ተወዳድረው አሸናፊ ለሚሆኑ #1ኛ ደረጃ 30,000 ብር #2ኛ ደረጃ 20,000 ብር #3ኛ ደረጃ 10,000 ብር አዘጋጅቷል ። በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ ደግሞ #1ኛ ደረጃ 100,000 ብር #2ኛ ደረጃ 50,000 ብር #3ኛ ደረጃ 30,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ ለመመዝገብ ተሰጦን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ቀርጾ ወደ ሳቅ ሜዳ ቴሌግራም ፔጅ ወይም ኢንስታግራም ፔጅ ኢንቦክስ ማድረግ አልያም በስልክ ቁጥር 0945433333 በመደወል ይመዝገቡ ተሰጥኦ ያሸልማል! ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጣኦ ውድድር
Показати все...
👍 9😢 1
የ100ሺ ብር ቀልድ አለህ/ አለሽ? ዘንድሮስ በቀልድ ቀልድ የለም ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና የተሰጥኦ ውድድር በአዲስ አበባ፣ ድሬ ደዋ ፣ ሐረር፣ አዳማ፣መቀሌና ሽሬ በቅርብ ቀን ይጀምራል በኮሜዲ(standup comedy) ፣ ቢትቦክሲንግ(Beatboxing) ፣ ሌላን ሰው በማስመሰል (impersonation) አልያም ያዝናናል ያስቃል በሚሉት በማንኛውም ዘርፍ መወዳደር ይችላሉ። በመጀመሪያ ዙር ተወዳድረው አሸናፊ ለሚሆኑ #1ኛ ደረጃ 30,000 ብር #2ኛ ደረጃ 20,000 ብር #3ኛ ደረጃ 10,000 ብር አዘጋጅቷል ። በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ ደግሞ #1ኛ ደረጃ 100,000 ብር #2ኛ ደረጃ 50,000 ብር #3ኛ ደረጃ 30,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ ለመመዝገብ ተሰጦን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ቀርጾ ወደ ሳቅ ሜዳ ቴሌግራም ፔጅ ወይም ኢንስታግራም ፔጅ ኢንቦክስ ማድረግ አልያም በስልክ ቁጥር 0945433333 በመደወል ይመዝገቡ ተሰጥኦ ያሸልማል! ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጣኦ ውድድር
Показати все...
👍 3 1
ቅዳሜ ጥር 25 በሳቅ ሜዳ ሳቅ ሜዳ የሚዘጋጀዉ ፈንዲሻ ኮሜዲ ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss rooftop ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ
Показати все...
👍 5🔥 5👏 2 1
የማይቀር የኮሜዲ እና የሙዚቃ ምሽት በሳቅ ሜዳ ኮሜዲ , የካርድ ጨዋታዎች , የሚም ኤግዚቢሽን እና ሙዚቃ ቅዳሜ ጥር 25 ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss roof top ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ በመገኘት መዝናናት መጫወት መሳቅ! ሐረር ቢራ ቀድመዉ ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ነፃ መግቢያ ትኬት አዘጋጅቱዋል
Показати все...
👍 1
ይመዝገቡ
የማይቀር የኮሜዲ እና የሙዚቃ ምሽት በሳቅ ሜዳ ኮሜዲ , የካርድ ጨዋታዎች , የሚም ኤግዚቢሽን እና ሙዚቃ ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss roof top ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ በመገኘት መዝናናት መጫወት መሳቅ! ሐረር ቢራ ቀድመዉ ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ነፃ መግቢያ ትኬት አዘጋጅቱዋል
Показати все...
3👍 2
ይመዝገቡ
የማይቀር የኮሜዲ እና የሙዚቃ ምሽት በሳቅ ሜዳ ኮሜዲ , የካርድ ጨዋታዎች , የሚም ኤግዚቢሽን እና ሙዚቃ ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss roof top ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ በመገኘት መዝናናት መጫወት መሳቅ! ሐረር ቢራ ቀድመዉ ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ነፃ መግቢያ ትኬት አዘጋጅቱዋል
Показати все...
ይመዝገቡ
ለፍቅረኛዎ ወይም ለሚወዱት ልከው ጨዋታ የሚጀምሩበት ምርጥ ቃላቶችን ከ www.2016.et !
Показати все...
👍 13 1
Показати все...
TikTok · saqmeda

Check out saqmeda's video.

👍 5 1😁 1
Показати все...
TikTok · saqmeda

Check out saqmeda's video.

👍 2