cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio Students Books(Grade 9 -12+)

በቻናላችን የሚገኙ ጠቃሚ ነገሮች ✅ entrance exam ✅extreme book & referance book ✅Textbook ( 9-12 ) ✅Teachers Guide (9-12) ✅worksheet ( 9-12) ✅students info እና ለሎችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇 @Ethio_Students_only For comment @EthioStudentsOnly_bot

Більше
Рекламні дописи
35 912
Підписники
-2524 години
-1777 днів
-72430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

📔Important Scientific Laws,Principles and Theories👇 🔹 Ohm's Law - It states that the current passing through a conductor between two points is directly proportional to the potential difference across the two points provided the physical state and temperature etc. of the conductor does not change. 👍Pauli exclusion principle - It explains that no two electrons in the same atom or molecule can have the same set of quantum numbers. 🔹 Raman effect - It is the change in wavelength that occurs when light is scattered by the atoms or molecules in a transparent medium. 🔹 Tyndall effect - The scattering of light by very small particles suspended in a gas or liquid. 🔹 Boyles's Law - It states that temperature remaining constant, volume of a given mass of a gas varies inversely with the pressure of the gas. Thus, PV = K (constant), where, P = Pressure and V = Volume. 🔹 Charles's Law - It states that pressure remaining constant, the volume of a given mass of gas increases or decreases by 1/273 part of its volume at 0 degree celsius for each degree celsius rise or fall of its temperature. ➔ Coulomb's Law - It states that force of attraction or repulsion between two charges is proportional to the amount of charge on both charges and inversely proportional to the square of the distance between them. 🔹 Heisenberg principle (uncertainty principle) - It is impossible to determine with accuracy both the position and the momentum of a particle such as electron simultaneously. 🔹 Archimede's principle - It states that a body when wholly or partially immersed in a liquid, experiences an upward thrust which is equal to the weight of the liquid displaced by it. Thus, the body appears to lose a part of its weight. This loss in weight is equal to the weight of the liquid displaced by the body. 🔹 Aufbau principle - It states that in an unexcited atom, electrons reside in the lowest energy orbitals available to them. 🔹 Avogadro's Law - It states that equal volumes of all gases under similar conditions of temperature and pressure contain equal number of molecules. 🔹 Brownian motion - It is a zigzag, irregular motion exhibited by small solid particles when suspended in a liquid or gas due to irregular bombardment by the liquid or gas molecules. 🔹 Bernoulli's principle - It states that as the speed of a moving fluid, liquid or gas, increases, the pressure within the fluid decreases. The aerodynamic lift on the wing of an aeroplane is also explained in part by this principle. 🔹 Gay-Lussac’s Law of combining volumes - Gases react together in volumes which bear simple whole number ratios to one another and also to the volumes of the products, if gaseous — all the volumes being measured under similar conditions of temperature and pressure. 👨🏿‍⚕Graham’s Law of Diffusion - It states that the rates of diffusion of gases are inversely proportional to the square roots of their densities under similar conditions of temperature and pressure. 🔹 Kepler's Law - Each planet revolves round the Sun in an elliptical orbit with the Sun at one focus. The straight line joining the Sun and the planet sweeps out equal areas in equal intervals. The squares of the orbital periods of planets are proportional to the cubes of their mean distance from the Sun. 🔹 Law of Floatation - For a body to float, the following conditions must be fulfilled: The weight of the body should be equal to the weight of the water displaced and the centre of gravity of the body and that of the liquid displaced should be in the same straight line. 🔹 Law of conservation of energy - It states that energy can neither be created nor destroyed but it can be transformed from one form to another. Since energy cannot be created or destroyed, the amount of energy present in the universe is always remain constant. 😊Join Us  & 📁 Share with your friends✌️ 📌@Ethio_Students_only 📌@Ethio_Students_only
Показати все...
👍 9
Who's here? We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED
Показати все...
Who's here? We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED
Показати все...
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። @Ethio_Students_only @Ethio_Students_only
Показати все...
2
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። @Ethio_Students_only @Ethio_Students_only
Показати все...
👍 9❤‍🔥 3🤗 1
#ጥቆማ (ለተማሪዎች እና ለወላጆች) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ2 ወር የሚቆይ የAI ሰመር ካምፕ የስልጠና መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጀቱን ገልጿል። በስልጠናው መርሃ ግብር ላይ መሳተፍ የሚችሉት የመጀመሪያ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆኑ ናቸው። ተማሪዎቹ ስልጠናውን በሳምንት ለ4 ቀናት መከታተል የሚችሉ መሆን አለባቸው። ለተከታታይ 2 ወራት ለሚሰጠው ስልጠና ፍላጎት ያላቸው ታዳጊዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ግንቦት 07/2016 ባሉት ተከታታይ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ። ስልጠናው የሚያተኩርባቸው ፦ ➡️ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሰረታውያን፣ ➡️ ሮቦቲክስ፣ ➡️ ፕሮግራሚንግ፣ ➡️ ማሽን ለርኒንግ ➡️ ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ (IoT) እንደሆኑ ተገልጿል። በስልጠናው መሳተፍ የሚፈልጉ አመልካቾች ፦ 👉 forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8 👉 https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/ ላይ መመዝገብ ይችላሉ። በተጨማሪ እውቀትና ክህሎታቸውን ለተማሪዎች በማካፈል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ትውልዱን ለመገንባት ዕድሉን የሚፈልጉ አሰልጣኞች ፦ 👉 www.aii.et/ethiopian-ai-summer-camp-2024-application-form-trainer-for-summer-camp/ 👉 forms.gle/P2vAoZuWT7JgYQtT6 ላይ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። #AI #ETHIOPIA   😊Join Us  & 📁 Share with your friends✌️ 📌@Ethio_Students_only 📌@Ethio_Students_only
Показати все...
👍 8 1
ዛሬ ሞዴል ፈተና እንዴት ነበር ? እስቲ በ reaction ንገሩን 🙏
Показати все...
😢 41🤷 15👍 10🤗 8🤔 4💯 4💩 3👌 2
✅ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወዲሁ አስቀድም ግንቦት 24 ላይ እንዲሰጥ ተወሰነ! 📚 አይዟችሁ የትምህርት ሚኒስቴር ፈተናን ማለታችን አይደለም! በናንተው ቻናል በቀሰም Academy የሚዘጋጅ ብሔራዊ ፈተና ማለታችን እንጂ! ከዚህ በፊት አስቀድመን ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው እየለቅቅናቸው ባሉ የብሔራዊ ፈተናዎች ላይ ልዩ መነቃቃት እና ፍላጎት በተማሪዎቻችን ላይ ስላየን ፣ የመጀመሪያውን ዙር ብሔራዊ ፈተናችንን ተግታችሁ እንድትዘጋጁ ያለ ገደብ በነፃ እያቀረብንላችሁ እንቆይ እና ፣ ግንቦት 24 2ኛውን ዙር ብሔራዊ ፈተና ለሁላችሁም በይፋ የምናስጀመር ይሆናል! 👑 እስከ ግንቦት 24 አስቀድማችሁ ተዘጋጁ ፦ ⭐️ የ2ኛው ዙር ብሔራዊ ፈተናችን ፣ በሁለቱም የሳይንስ ዘርፎች፣ ከናንተው በደረሰን ጥቆማ መሰረት በ ትምህርት ሚንስቴር የፈተና አወጣጥ ክብደት ቅንብር መሰረት አዘጋጅተን ፣ ሁሉንም ተማሪዎቻችንን በተመሳሳይ ሰዓት በ አንድ ጊዜ የምንፈትን ይሆናል። ከወዲሁ አስቀድማችሁ ለ ግንቦት 24 ተዘጋጁ ። 6ቱን የትምህርት አይነቶች እንድትፈተኑ የሚያስችል መመዝግቢያ የተማሪን ኪስ በማይጎዳ መልኩ የአንድ እርጥብ ዋጋ🥪( 50 ብር ብቻ!) 📮 የሁሉም ትምህርት አይነቶች የፈተና ሰዓት ክፍለ ጊዜ በግንቦት አጋማሽ ወር ላይ የሚለቀቅ ይሆናል! መልካም ዝግጅት! JOIN :@Ethio_Students_only @Ethio_Students_only
Показати все...
Repost from Birtat forex
Bertat forex አዲስ ነገር ይዘን መተናል 🤩 በትእግስት ቻናሉን Join አድርጋችሁ ጠብቁን 📈 👇@Bertat_Forex
Показати все...
👍 1
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል ?💯2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ ✅ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: 👇👇👇👇 @Ethiopian_new_curriculum_Books
Показати все...