cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኢየሱስ የደሙ ልጆች✞

Creator with @Baya Addim @ mercl fira Addim @ esayi የክርስቶስ የደሙ ልጆች CHENNAL ሁሉን ያቀፈና አዳዲስ ወንጌል ነክ የሆኑት ስብከት አዳዲስ መዝሙሮችን ያቀርብላችኋል እናንተም Linkun በመጫን ይቀላቀሉን?? From shakiso location

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
160
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Watch "April 29, 2020" on YouTube https://youtu.be/04_cxrd_nnM
Показати все...
April 29, 2020

በ 3 አመት ህፃን ለኢየሱስ ልጆች የተላከ! *አጭር መልእክት #Share****** 👉 @SisayAzusaRevivall
Показати все...
ለ Profile ማሳመሪያ እንዲሁም ፈታ የሚያደርጉ ምስሎችን ይፈልጋሉ? ተጭነዉ ይመልከቱ👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
አስቂኝ ምስሎች
Profile photo
ፈታ
Happy
Funy pictures
ጩዌ
አዝግ አባባል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ ❤❤ ❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤ ❤❤ ❤❤❤❤❤
▶▶▶እዚህ ይጫኑ◄◄◄👍
> worship time shakiso Hawata full gospel church
Показати все...
ይነገር ይወራ የመጨረሻዉ ድምፅ #ወንጌል መንግስተ ሰማይ ቀርባለች
Показати все...
ይነገር ይወራ የመጨረሻዉ ድምፅ #ወንጌል መንግስተ ሰማይ ቀርባለች
Показати все...
የአርማጌዶን ጦርነት
ያመኑ ሰዎች መጨረሻ
የአዉሬዉ ቁጥር 666
የመንግስታት ጦርነት
የተለያዩ መቅሰፍቶች
የሰይጣን መጨረሻዉ ሞት
የሰዎች ፍርድ
የ ሺዉ አመት ንግስና
የበጉ ሰርግ
👆👆👆 የፈለጉት ይጫኑ
ወቅቱ ከባድ ነዉ የኮሮና ቫይረስ በዚሁ ከቀጠለ የሚገጥሙን ችግሮች በጣም ብዙ ናቸዉ ተያዥ በበዛ ቁጥር@gospelchristt ለመቆጣጠር እየከበደ የማገገሚያ እጥረት ለማገገም የሚገቡትንም መንከባከቡ እየከበደ ይሄዳል ምን አልባትም ከፍተኛ ሞት ሊመዘገብ ይችላል ክርስቲያኖች ሆይ ይህ የእግዚአብሔር ቁጣ ነዉ ብቻ እያልን በእግዚአብሔር ማማረሩ ይቅርብን ይህ ፀሎታችን ይቀጥል ንስሀ ተኮር ፀሎቶችን ግን መቀነስ ይገባናል ምክንያቱም በተሰበረ ልብ የሚፀልይ ይቅር ይባላል@gospelchristt ግን ይቅር ስላላለን ነዉ ወይ ቫይረሱ ያልጠፋዉ? የተለያዩ ቫይረሶች በተለያየ ዘመን ተከስቶ ነበር እስካሁን ያልጠፉም አሉ ኮሮናም እንዲሁ ሊቀጥል ይችላል የእግዚአብሔር ቁጣ እንዲህ አይደለም ላጥፋ ካለ በአንዴ ብዙ ሚሊዮን ሊያጠፋ ይችላል የሰው ልጆች ለፍርድ የሚቀርቡት ደግሞ ከክርስቶስ ዳግም መምጣት በዋላ ነዉ።ስለዚህ ሁሉ ያኔ ይፈረድበታል።ኮሮና የእግዚአብሔር ፍርድ አይደለም የእግዚአብሔርን ቁጣ እጅ በመታጠብ ልታጠፋዉ ትችላለህ?@gospelchristt አስተዉሉ ይህ የእግዚአብሔር ቁጣ አይደለም ነገር ግን ይህ በሽታ እግዚአብሔር ከምድሪቱ ይንቀልልን አሜን።@gospelchristt @gospelchristt
Показати все...
ኢየሱስ ለሶማሌ ወንድሞቻችንም ሞቶአል."ነበዴይዳ" በሚል ተወዳጅ የሶማሊኛ መዝሙሩ የሚታወቀው ዳኒ አሁን ደግሞ "መሲሆ" የሚል ዝማሬ ይዞ መጥቶአል. ተባረክ ዳኒ share🇪🇹join🇪🇹share ▶ ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ ◀ @Barkonaltube_bot ╔════❖•◈•❖════╗ 🇪🇹 @Barkonaltube
Показати все...
☛ #ለኢትዮጵያ_አዲስ_መልዕክት_አለኝ ☛ #ሁሉም_ሰው_ይስማ ❢❢ ☛#ታላቅ_የእግዚአብሔር_ሰው_ቄስ_በሊና_ሳርካ ጨርሶ ለማንበብ Join ያድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇 share🇪🇹join🇪🇹share ▶ ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ ◀ @Barkonaltube_bot ╔════❖•◈•❖════╗ 🇪🇹 @Barkonaltube 🇪🇹 🇪🇹 @Barkonaltube 🇪🇹 ╚════❖•◈•❖════╝
Показати все...
እዉነቱን ለመናገር በዚህ አለም ላይ መኖርን የሚፈልግ ሰዉ የለም😱 ምክንያቱም የዚህ አለም ኑሮ ማለት 😂ለቅሶ ነዉ ሀዘን ነዉ ጭንቀት ነው ረሀብና ጥማት ብርድና ሙቀት በቃ በአጠቃላይ ትንሹ ሲኦል ነዉ። ታዲያ ልል የፈለኩት ምን መሰላችሁ እዚህም አለም ላይ ተንከራታች ሆነህ ሰማይ ቤት ስትሄድ ደግሞ ወደ ሲኦል ስትባል አስበዉ ⏩⏩⏩ ግን እንእንዴት ደስተኛ መሆን እንደምትችል ልንገርህ እቺ አለም የማትመች ብትሆንም የሚመች ግን ኢየሱስ አለ በቃ እሱን ስታስበው ተስፋክ ይለመልማል👍 ሀዘንህንም ትረሳለህ መከራህንም ታሸንፈዋለህ መኖርህን ትወደዋለህ💗💗 ይቀላቀሉን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ELSHADAY00 @ELSHADAY00 @ELSHADAY00 @ELSHADAY00 @ELSHADAY00 @ELSHADAY00 @ELSHADAY00 @ELSHADAY00 👆👆👆👆👆👆
Показати все...