cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኢስላም መልእክት

«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))

Більше
Рекламні дописи
934
Підписники
Немає даних24 години
+67 днів
+7630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
ኡስታዝ ወሒድ ከክርስትና ለምን ወጣ ?
1245Loading...
02
▯▩ ወይይት ▩▯ ""ዝሙትን ሕጋዊ ያደረገው ቁርኣን ወይስ ባይብል ?" ◍ ወንድም ዒምራን           🆅🆂 ◍ ወገናችን ወንጌላዊ
1344Loading...
03
አሰላሙ አለይኩም #እህቶች ቁርአን በነፃ የምያስቀራችሁ ከፈለጋቹህ በዉስጥ አናግሩኝ @Emutiii29 ቃኢደ ቱልኑራኒያህ እና ቁርአን በነዘር በሂፍዝ ግን ሌላ ግሩፕ የሌላቹህ ያልቀራቹህ ወይንም ጀምራቹህ መጨረስ ያልቻላቹህ ብትሆኑ ተመራጭ ነው
1482Loading...
04
https://t.me/path_of_the_prophets
1470Loading...
05
ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ
1821Loading...
06
አላህ እኛ እንዲህ አደረግን ፈጠርን ማለቱ እኛ እንዲህ አደረግን ፈጠርን በማለቱ ከአንድ በላይ መሆኑን አያመላክትም። በአረብኛ ስዋስው first person ضمير متكلم የተናጋሪ መደብ በመባል ይጠራል። ይህ ምድብ ሁለት ተውላጠ ስሞች አሉት 1.أنا እኔ I ማለት ሲሆን ነጠላ (አንድ) ለሆነ እንጠቀምበታለን። ለምሳሌ አላህ እንዲህ ይላል ۞ وَقَالَ اللَّهُ لَا تَتَّخِذُوا إِلَٰهَيْنِ اثْنَيْنِ ۖ إِنَّمَا هُوَ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَإِيَّايَ فَارْهَبُونِ አላህም አለ «ሁለት አማልክትን አትያዙ፡፡ እርሱ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ እኔንም ብቻ ፍሩ፡፡» 16:51 2. نحن we እኛ ማለት ሲሆን ለሁለት ነገር ይጠቅማል 💍 ለብዙ ነገሮች (ሁለት በላይ ለሆኑት) ለምሳሌ አላህ ስለ ሙናፊቆች ሲነግረን እንዲህ ይላል وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ لَا تُفْسِدُوا فِي الْأَرْضِ قَالُوا إِنَّمَا نَحْنُ مُصْلِحُونَ ለነርሱም «በምድር ላይ አታበላሹ» በተባሉ ጊዜ «እኛ አሳማሪዎች ብቻ ነን» ይላሉ፡፡ 💍 አንድ ሆና እራሱን ለሚያልቅ ይጠቀሙበታል።አረቦች نا التعظيم ይሉታል። እራሱን ለሚያልቅ አንደ አካል የምንጠቀማት ናት። አላህም አንድ እንደሆነ ብዙ አንቀፆች ላይ ነግሮናል። እኛ እንዲህ አደረግን፣ፈጠርን... ሲል አንድ በላይ ሆኖ ሳይሆን እራሱን እያላቀ ነው። ለምሳሌ ከአላህ ውጭ ካሉት ብንጠቅስ አላህ ስለ ሱለይማን(ሰለሞን) ሲተርክልን እንዲህ ይላል وَوَرِثَ سُلَيْمَانُ دَاوُودَ ۖ وَقَالَ يَا أَيُّهَا النَّاسُ عُلِّمْنَا مَنطِقَ الطَّيْرِ وَأُوتِينَا مِن كُلِّ شَيْءٍ ۖ إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ الْفَضْلُ الْمُبِينُ ሱለይማንም ዳውድን ወረሰ፡፡ አለም «ሰዎች ሆይ! የበራሪን ንግግር (የወፍን ቋንቋ) ተስተማርን፡፡ ከነገሩም ሁሉ ተሰጠን፡፡ ይህ እርሱ በእርግጥ ግልጽ የኾነ ችሮታ ነው፡፡»27:16 ➾ ሱለይማን አንድ ሰው ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። አላህም የበራሪ ቋንቋ እንዳስተማረው ግልፅ ነው። አንቀፁ ላይ እንደምናየው ሱለይማን "ተስተማርን" "ተሰጠን" እያለ የብዜት ተውላጠ ስም እየተጠቀመ ተናግሯል ። ስለዚህ ሱለይማን ከአንድ በላይ ሰው ማለት ነውን?? በፍፁም አይደለም። እራሱን እያላቀ ነው። 💍 አላህ ስለ ኸድር ሲተርክልን እንዲህ ይላል የዋሻው ምዕራፍ الكهف 80- 18:78 قَالَ هَٰذَا فِرَاقُ بَيْنِي وَبَيْنِكَ ۚ سَأُنَبِّئُكَ بِتَأْوِيلِ مَا لَمْ تَسْتَطِع عَّلَيْهِ صَبْرًا (ኸድር) አለ «ይህ በእኔና በአንተ መካከል መለያያ ነው፡፡ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልክበትን ፍች እነግርሃለሁ፡፡ أَمَّا السَّفِينَةُ فَكَانَتْ لِمَسَاكِينَ يَعْمَلُونَ فِي الْبَحْرِ فَأَرَدتُّ أَنْ أَعِيبَهَا وَكَانَ وَرَاءَهُم مَّلِكٌ يَأْخُذُ كُلَّ سَفِينَةٍ غَصْبًا «መርከቢቱማ በባሕር ለሚሠሩ ምስኪኖች ነበረች፡፡ ከኋላቸውም መርከብን ሁሉ በቅሚያ የሚይዝ ንጉሥ ነበረና፤ (እንዳይቀማቸው) ላነውራት ፈቀድኩ፡፡ وَأَمَّا الْغُلَامُ فَكَانَ أَبَوَاهُ مُؤْمِنَيْنِ فَخَشِينَا أَن يُرْهِقَهُمَا طُغْيَانًا وَكُفْرًا «ወጣቱም ልጅማ ወላጆቹ ምእመናን ነበሩ፡፡ (ቢያድግ) ትእቢትንና ክህደትንም የሚያስገድዳቸው መኾኑን ፈራን፡፡ ➪ኸድርም አንድ ሰው ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። ይህ ከመሆኑ ጋር ግን ፈራን እያለ እራሱን ለማላቅ የብዜት ቃል ተጠቅሟል። ይሄም አረቦች ዘንድ የተለመደ ነገር ነው። ቁርአንን ከመተቸታችሁ በፊት አረብኛን ተማሩ። ➾ ነገስታት እንኳን እራሳቸው የሆነ ነገር ካደረጉ እንዲህ አደረግን .. እያሉ ይናገራሉ። ይህ ማለት ከአንድ በላይ ናቸው ማለትን አያሲዝም። በአማርኛ ቢሆንም የተለመደ ነው። አንድ ሰው መጥቶ ሰላምታ ካቀረበልህ በኃላ ጠፋህ? ይልሀል አንተ ደግሞ አለን ብለህ ትመልስለታለህ ይህ ማለት አንተ ከአንድ በላይ ነህ ማለት ነውን?? በፍፁም በእንግሊዝኛም ቢሆን አንድ ቃል ለነጠላም- ለወንድም ለሴትም- ለብዙ ወንዶችም ለብዙ ሴቶችም እንጠቀማለን። ለምሳሌ "You"የሚለው ቃል ወንድ ለሆነ ነጠላ- አንተ - ለሴት-- አንቺ  ለብዙ:  እናንተ እረስዎ እንጠቀማለን። ልክንደዚሁ نحن እኛ የሚለው ቃል አንድ ሆኖ እራሱን ለሚያልቅ እና ለብዜት እንጠቀመዋለን። እኛ نحن የሚለው ስንጠቀም እራስን ለማላቅ መሆኑን እና ለብዜት መሆኑን በምን እንለያለን ከተባለ نحن እኛ 💍 የሚለው አካል አንድ አካል ከሆነ እራስን ለማላቅ መሆኑን እናውቃለን። ከላይ እንደጠቀስኩልህ አላህ አንድ እንደሆነ ከነገረን በኃላ نحن የሚለውን ስለተጠቀመ እራስን ለማላቅ የግነት መሆኑን እንረዳለን። 💍 እኛ ያሉት ብዙ ከሆኑ ለብዜት መሆኑን እንረዳለን። ለምሳሌ በእንግሊዝኛ ከላይ እንደጠቀስኩልህ you የሚለው ቃል ለነጠላም- ለወንድም ለሴትም- ለብዙ ወንዶችም ለብዙ ሴቶችም እንጠቀማለን ብዬ አውስቼልሀለሁ። you የምትለው ቃል አረፍተ ነገር ላይ ብናገኝ የ you ትርጉም እንዴተ እናውቃለን ከተባለ። የንግግሩን አውድ በመመልከት ነው ምንተረጉመው። ለምሳሌ you are student ብል you የተባለው አካል ወንደ ከሆነ ትርጉሙ አንተ ተማሪ ነህ ማለት ይሆናል። you የተባለችው አካል ሴት ከሆነች ትርጉሙ አንቺ ተማሪ ነሽ ማለት ይሆናል።ወዘተ..... አላህ አንድ ነው። እኛ ሲል ከአንድ በላይ መሆኑን አያመላክትም። ሲቀጥል በክርስቲያኖች አረዳድ እንኳን ከአንድ በላይ ነው ብንል ለስላሴ ማስረጃ አይሆንም። ብዙ ቁጥርኮ በ 3 አይገደብም። ንቃ እንጂ 👆 አላህ አንድ ነው። አላሁ አዕለም
1920Loading...
07
ታላቁ ጂብሪል "እነ አክሊልን እና ጀሌዎቻቸውን "ኢየሱስ ፍጡር ነው" ያስባለው ወሒድ ነው" ይለናል። ይደመጥና ሼር ይደረግ!
40Loading...
08
ነቢዩ ሰዐወ ዓኢሻን በ9 አመትዋ ያገቡበት ምክንያት ብዙ ምክንያት መጥቀስ ይቻላል። ከምክንያቶቹ መካከል ለክርስትያኖች አንዲት ሴትን ማግባት የሚቻለው መቼ ነው ብለን ስንጠይቅ ለትዳር ስትደርስ ይሉናል። 1.  ዓኢሻህ እራሷ መልስ ትሰጣሀለች ዓኢሻ የወር አበባ ያየሁት በ9 አመቴ አይቻለው። ብላለች  እንደውም ዐኢሻህ እራስዋ ምን ትላለች "وَقَدْ قَالَتْ عَائِشَةُ إِذَا بَلَغَتِ الْجَارِيَةُ تِسْعَ سِنِينَ فَهِيَ امْرَأَةٌ  "رواه الترمذي1109 ትርጉም :-ሴት ልጅ ዘጠኝ አመት ደርሳ የወር አበባ ካየች እሷ ሚስት ናት(ለጋብቻ ደርሳለች) ለማለት ፈልጋ ነው" ቲርሚዚ 1109 ሀዲስ ላይ ዘግቦታል   አቅመ ሄዋን ደርሳ ነበር ማለት ነው። አንዲት ሴት አቅመ ሂዋን ከደረሰች ደግሞ ማግባት እንደሚቻል ጥርጥር የለውም። 💍 በተጨማሪ ዓኢሻ ለነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ስትታጭ እድሜዋ ስድስት ነበር። አቅመሄዋን እስከምትደርስ ድረስ ጠብቀው ከሶስት አመታት በኃላ በዘጠኝ አመቷ የወር አበባን ስላየች አግብተው ከቤቷ ወሰዷት።በዘጠኝ አመቷ የወርአበባ ባታይ ኖሮ እስምከትደርሰ ይጠብቁ ነበር።ለሶስት አመታት መጠበቃውወ ይህንን ያመላክታል 2. በዘመናቸው ሴቶችን በዛ እድሜ ማግባት የተለመደ ነበረ። 💍 ዓኢሻህ ከነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በፊት ለጁበይር ኢብኑ ሙጥዒም የሚባል ሰው ታጭታ ነበረ። ካፊር ስለነበረ አሱን አላገባችም። 🏆 ይህ የሚያሳየው በዘመኑ የተለመደ ነገር እንደነበረ ነው። 💍  በነቢዩ ሰላሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ዘመን የነበሩ ኩፋሮች ነቢዩን ለማጥላላት የማይፈነቅሉት ድንጋይ አልነበረም። ነገር ግን ከነሱ ነቢዩ ሰላሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ዐኢሻን በማግባታቸው የሚሳለቅባቸውና የሚያንቋሽሻቸው አንድም አልነበረም። ይህ የሚያሳየው ነገሩ የተለመደ መሆኑን ነው። 3. አንድ ነገር የዘመናችን ሰዎች ወይም የሆነ ሀገር ሰዎች እንደ ነውር ቢቆጥሩት ነውር ነው ማለት አይደለም። ለምሳሌ:- ሽርጥ መልበስ የመኖች ዘንድ የተለመደ ነው። ምዕራባውያን ዘንድ እንደ ኃላቀር ቢቆጠር ሽርጥ መልበስ ኃላቀር ነው ማለት አይደለም። ልክንደዚሁ የዘመናችን ሰዎች ጋብቻን በ 18 አመት ስለገደቡት የቀደምቶችን ጋብቻ እንደነውር መቆጠር ተገቢ አይደለም። እድሜያቸው ከ 10 ወይም ከ 15 በታች ሆኖ ያገቡ ብዙ ሴቶች አሉ። ምንም የስነልቦናዊ ችግር ያልደረሰባቸቸወው ብዙ አሉ። ከነዚያ ሴቶች መካከል አንዷ ዐኢሻሀ ናት። ዓኢሻህ በትዳርዋ በጣም ደስተኛ ነበረች። ለዚህ ብዙ ማስረጃ መጥቀስ ይቻላል።ፅሁፉ እነዳይበዛ ብዬ ነው ማስረጃ ማልጠቅሰው። በኃላ ለፈለግከው ነገር ማስረጃ ጥቀስ ማለት ትችላለህ ከነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ሩጫ ትወዳደር ነበር። ቤተሰቦቿም ደስተኛ ነበሩ። ለመሆኑ ለዓኢሻህ ከራስዋ እና ከቤተሰቧ በበለጠ የሚያስብ አለን??? እሷ እና በተሰቧ በትዳሯ ደስተኛ ከነበሩ እነዚህ ክርስትያኖች ምን ያስጮሀቸዋል? የሚጮሁት የነቢዩን ነቢይነት ለማንቋሸሽ ብቻ ነው። 4... እሷ ህፃን ስለነበረች ህፃናት ደግሞ የአእምሮ ብስለት ስላላቸው ነቢያችን ሲሰሩ ያየችውን(ብዙ ሀዲስን እንድታስተላልፍ) ነበረ ይህ ያሰቡትም ተሳክቷል።   ከሌሎች ሚስቶቻቸው በተለየ  ከብዙ ሶሀቦች በመብለጥ 2210 ሀዲስ በማስተላለፍ በ4ኛ ደረጃ ትመደባለች እነሱ እንደሚሉት ዓኢሻህ የስነልቦና ችግር ቢደርስባት ኖሮ ይህንን ያክል ሀዲስ በመሸምደድ በማስተላለፍ በጣም ብዙ ከሆኑ ወንዶች እና ከሁሉም  ሴቶች በመብለጥ ከወንዶች ሰልፍ ደረጃ ላይ ትሆን ነበርን??? የማይሆን ነገር ነው። እንደውም ነቢያችን ሰላሏሁ ዐለዬሂ ወሰለም እሷን በዛ እድሜ በማግባታቸው እራሷም የሙስሊሙ ዐለምም ተጠቅሟል። ዓኢሻን ባያገቡ ከ 2210 በላይ ሀዲሶች ከዬት ይገኙ ነበር?? ይህንን ያክል  ሀዲሶች ለሙስሊሙ ዐለም አበርክታለች። በብዙ ሀዲሶች ላይ እንደተጠቀሰው ሶሀቦች(የነቢዩ ባልደረቦች) ጥያቄ ካላቸው ወደ ዓኢሻህ ሄደው ይጠይቁ ነበር። ከመጋረጃ ጀርባ ሆናም ታስተምራቸው ነበር። እሷ ለኢስላም ያበረከተችው ነገር ከመብዛቱ የተነሳ አንዳንድ ዑለሞች ከዓኢሻህ የእስልምና ሲሶ የሚሆን እውቀት ተወስዷል ይላሉ። 5. ህፃን ስለነበረች ከነቢዩ ሰዐወ ህልፈት በኃላ  ረጅም ጊዜ ቆይታ ሀዲስ እንድታስተላልፍ በማሰብ ነበር  ይህም ተከስቷል   ከነቢዩ ሰዐወ ህልፈት በኃላ 48 አመት ቆይታለች ............ ዋናው በ 9 አመት ያገቡበት ነጥብ ሀዲስ እንድትሀፍዝና እስልምናን እንድትረዳ ነው  ከዚያም እንድታስተላልፍ ብለው ነው  አላሁ አዕላም
3806Loading...
09
‹‹መሞትህ ነው›› አሉት ገጠሬውን። ‹‹ከዝያ የት ነኝ?›› ብሎ ጠየቀ። ‹‹እጌታህ ዘንድ›› ቢሉት... ‹‹ታድያ መልካም ሁላ ተሱ ዘንዳ ይገኝ የለ! ምን አስፈራኝ!›› #ተስፋ ‹‹ዱዓው ተቀባይ የሆነን ሰው ታውቃለህ›› ብለው ጠየቁት። ‹‹አላውቅም፤ ግና ዱዓን የሚቀበል ጌታ አውቃለሁ›› አላቸው። #እምነት ሰሓቢዩ ዘንዳ አንዱ መጥቶ ጠየቀ፦‹‹ቂያም ቀን ማን ነው ሞጋቻችን?›› ‹‹አላህ›› ሰሐቢዩ መለሰ። ‹‹እንግዲህ ድነናላ!›› ብሎት ሄደ። #ጥልቅ_ተስፋ ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሁኖ ሲያጣጥር እናት ታለቅሳለች፦‹‹እማ! የቂያም ለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ አንች ብትሆኚስ፤ ምን ታደርጊኛለሽ? ›› ጠየቃት። ‹‹ስለማዝንልህ ይቅር እልሃለኋ!›› ‹‹ካንቺ በላይ ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ ነው'ና አታልቅሺ›› #ፍቅር ኮ ፒ
60Loading...
10
https://t.me/alQuran_001
1880Loading...
11
🤍 ዝሙትን ሕጋዊ ያደረገው ቁርኣን ወይስ ባይብል ? 🎸ግንቦት 26 | ሰኞ | ከምሽቱ 3:00 ላይ። https://www.tiktok.com/@emran_apologetics?_t=8moUyusXkrx&_r=1
2460Loading...
12
Media files
2170Loading...
13
Media files
2430Loading...
14
ባተደገጊሚ ብዥታ ለመፍጠር የሚሞክሩበት ጥያቄ መልስ በ አቡ ሀይደር
2491Loading...
15
Media files
2340Loading...
16
አሰላሙዓለይኩም ወራህማቱሏህ ወበራካቱሁ ሰላም ናችሁ ያጀምዓ ፡ እስቲ #አድሚን_መሆን #የሚችል እና #የሚፈልግ #ለዚህ ቻናል ያናግረኝ። @Ahme_Student
2790Loading...
17
Qura'n Preservation and Compilation) ኮርሱን ለመመዝገብ እኅት ዘሀራ፦ @Zehar143 አኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa ያናግሩ
2900Loading...
18
ይህን ምስል ከዛሬ አንድ አመት በፊት ሼር ሳደርገው ብዙዎቻችሁ ይህማ እብድ ነው ብላችሁ ነበር አይደል? በሚያሳዝን መልኩ ግን በክርስትና በባዶ እግር ራቁቱን መራመድ እንደ ተአምር ነው የሚቆጠረው😅 :-ማስረጃ ከፈለጋችሁ እነሆ “በዚያ ዓመት እግዚአብሔር የአሞጽን ልጅ ኢሳይያስን፦ ሂድ፥ ማቅህን ከወገብህ አውጣ ጫማህንም ከእግርህ አውልቅ ብሎ ተናገረው። እንዲህም አደረገ፥ ራቁቱንም ባዶ እግሩንም ሄደ።”   — ኢሳይያስ 20፥2 “እግዚአብሔርም አለ፦ ባሪያዬ ኢሳይያስ በግብጽና በኢትዮጵያ ላይ ሦስት ዓመት ለምልክትና ለተአምራት ሊሆን ራቁቱንና ባዶ እግሩን እንደ ሄደ፥”   — ኢሳይያስ 20፥3 ባልጠፋ ተአምር እንደ እብድ ለሦስት አመት ሙሉ ራቁቱን ሲንከባለል አስባችሁታል?🙊 ✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ። https://t.me/mukamil12
2543Loading...
19
Media files
3455Loading...
20
የታል ጌትነቱ?! ላይ ውስጤ ቢጎዳ ጤናው እየራቀ ችግር ቢያወይበኝ ልቤ እየዘለቀ የሚቀመስ ባጣ ቢታጠፍ አንጀቴ ጎጆ ለኔ ጠፍቶ መንገድ ቢሆን ቤቴ ልጅ ዘመድ ቢታረዝ ቢራቆትም ኪሴ የልምዷን አጥታ ብትታወክ ነፍሴ ሰውማ አላመልክም አልልም ስላሴ!! በበብቸኛው አምላክ ትጠበቅ ምላሴ!!! እንደኔው ተረግዞ በማህፀኗ ኑሮ ከዚያም የሚወጣ ደምን ተነካክሮ። ሲጠባ ሲያቀረሽ አልፎ ልጅነቱ ከሱም ሳይነጠል ሰገራና ሽንቱ ባህሪው ሆኖ እያለ መብላት መተኛቱ መገለጫው ሆኖ ፀፀት መዘንጋቱ የታል ጌትነቱ? !! የሱ አምላክነቱ?! ( ፍጡርን የምታመልኩ፣ አላህ ይመልሳችሁ) t.me/Muhammedsirage
4903Loading...
21
ለክርስቲያኖች! ~ ለህሊና የሚጎረብጥን እምነት ተሸክማችሁ አትኑሩ። ግዴላችሁም ደጋግማችሁ አስቡ። ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ። ለእውነት እጅ መስጠት መሸነፍ አይደለም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
7669Loading...
22
🌹🌹🌹የጠዋት አዝጋር🌹🌹🌹
2841Loading...
23
Media files
2873Loading...
24
Media files
29910Loading...
25
https://t.me/alQuran_001
3090Loading...
26
"ሙስሊም ነበርን" በሚል በፕሮቴስታንቱ አለም የሚገኙ ስመ ሙስሊሞች ምዕመኑን እንዴት እንደሚያታልሉት ከዚህ መመልከት ይቻላል። ትውልደ ሶማሌ የሆነችው ይህች ሴት በGMM ቲቪ የራሷ ፕሮግራም ያላት ሲሆን ሶማሌውን ለማክፈር ሆርን ኦፍ አፊሪካ ከአሜሪካ ከነ ቤተሰቧ አምጥቶ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያሰራት ይገኛል። ከስሟ ውጭ ግን ስለ እስልምና ምንም የምታቀው ነገር የላትም። በተለያዩ መድረኮች ግን "ሙስሊም ናት፣ የሸይኽ ቤተሰብ ናት" እየተባለች ተጋብዛ ምዕመኑን በሀሰት ትርክት ታታልለዋለች፥ ያሳዝናል..! ___ https://t.me/Yahyanuhe
3112Loading...
27
https://t.me/km1234i/1234
2993Loading...
28
https://t.me/km1234i/1234
3150Loading...
29
Media files
4967Loading...
30
Media files
3312Loading...
31
Media files
2545Loading...
32
Media files
3146Loading...
33
Media files
3203Loading...
34
Media files
3381Loading...
35
Media files
2951Loading...
36
Media files
3492Loading...
37
ኦዉን ኢየሱስ (ዐሰ) አምላክ ነዉን? | Part 1 | Sheikh Ahmed Deedat Vs Dr.Anis Shorrosh | Is Jesus God? ( Amharic
3790Loading...
38
◆▮ውይይት▮◆ "የመጽሐፍት መጠበቅ" ቁርአን ወይስ ባይብል ◍ ወንድም ዒምራን          🅥🅢 ◍ ወገናችን ሙሐመድ አበባው
3261Loading...
39
https://t.me/alQuran_001
2850Loading...
ኡስታዝ ወሒድ ከክርስትና ለምን ወጣ ?
Показати все...
ወሒድ_ክርስትናን_ለቆ_ኢስላምን_ከተቀበለበት_አሳማኝ_ምክንያቶች_ውስጥ_ለናሙና.mp31.65 MB
▯▩ ወይይት ▩▯ ""ዝሙትን ሕጋዊ ያደረገው ቁርኣን ወይስ ባይብል ?" ◍ ወንድም ዒምራን           🆅🆂 ◍ ወገናችን ወንጌላዊ
Показати все...
record.ogg36.93 MB
አሰላሙ አለይኩም #እህቶች ቁርአን በነፃ የምያስቀራችሁ ከፈለጋቹህ በዉስጥ አናግሩኝ @Emutiii29 ቃኢደ ቱልኑራኒያህ እና ቁርአን በነዘር በሂፍዝ ግን ሌላ ግሩፕ የሌላቹህ ያልቀራቹህ ወይንም ጀምራቹህ መጨረስ ያልቻላቹህ ብትሆኑ ተመራጭ ነው
Показати все...
👍 5
Показати все...
የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء

❝ ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ❞ [ ሱረቱ ዩሱፍ - 108 ]

ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ
Показати все...
ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ.apk3.77 MB
አላህ እኛ እንዲህ አደረግን ፈጠርን ማለቱ እኛ እንዲህ አደረግን ፈጠርን በማለቱ ከአንድ በላይ መሆኑን አያመላክትም። በአረብኛ ስዋስው first person ضمير متكلم የተናጋሪ መደብ በመባል ይጠራል። ይህ ምድብ ሁለት ተውላጠ ስሞች አሉት 1.أنا እኔ I ማለት ሲሆን ነጠላ (አንድ) ለሆነ እንጠቀምበታለን። ለምሳሌ አላህ እንዲህ ይላል ۞ وَقَالَ اللَّهُ لَا تَتَّخِذُوا إِلَٰهَيْنِ اثْنَيْنِ ۖ إِنَّمَا هُوَ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَإِيَّايَ فَارْهَبُونِ አላህም አለ «ሁለት አማልክትን አትያዙ፡፡ እርሱ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ እኔንም ብቻ ፍሩ፡፡» 16:51 2. نحن we እኛ ማለት ሲሆን ለሁለት ነገር ይጠቅማል 💍 ለብዙ ነገሮች (ሁለት በላይ ለሆኑት) ለምሳሌ አላህ ስለ ሙናፊቆች ሲነግረን እንዲህ ይላል وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ لَا تُفْسِدُوا فِي الْأَرْضِ قَالُوا إِنَّمَا نَحْنُ مُصْلِحُونَ ለነርሱም «በምድር ላይ አታበላሹ» በተባሉ ጊዜ «እኛ አሳማሪዎች ብቻ ነን» ይላሉ፡፡ 💍 አንድ ሆና እራሱን ለሚያልቅ ይጠቀሙበታል።አረቦች نا التعظيم ይሉታል። እራሱን ለሚያልቅ አንደ አካል የምንጠቀማት ናት። አላህም አንድ እንደሆነ ብዙ አንቀፆች ላይ ነግሮናል። እኛ እንዲህ አደረግን፣ፈጠርን... ሲል አንድ በላይ ሆኖ ሳይሆን እራሱን እያላቀ ነው። ለምሳሌ ከአላህ ውጭ ካሉት ብንጠቅስ አላህ ስለ ሱለይማን(ሰለሞን) ሲተርክልን እንዲህ ይላል وَوَرِثَ سُلَيْمَانُ دَاوُودَ ۖ وَقَالَ يَا أَيُّهَا النَّاسُ عُلِّمْنَا مَنطِقَ الطَّيْرِ وَأُوتِينَا مِن كُلِّ شَيْءٍ ۖ إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ الْفَضْلُ الْمُبِينُ ሱለይማንም ዳውድን ወረሰ፡፡ አለም «ሰዎች ሆይ! የበራሪን ንግግር (የወፍን ቋንቋ) ተስተማርን፡፡ ከነገሩም ሁሉ ተሰጠን፡፡ ይህ እርሱ በእርግጥ ግልጽ የኾነ ችሮታ ነው፡፡»27:16 ➾ ሱለይማን አንድ ሰው ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። አላህም የበራሪ ቋንቋ እንዳስተማረው ግልፅ ነው። አንቀፁ ላይ እንደምናየው ሱለይማን "ተስተማርን" "ተሰጠን" እያለ የብዜት ተውላጠ ስም እየተጠቀመ ተናግሯል ። ስለዚህ ሱለይማን ከአንድ በላይ ሰው ማለት ነውን?? በፍፁም አይደለም። እራሱን እያላቀ ነው። 💍 አላህ ስለ ኸድር ሲተርክልን እንዲህ ይላል የዋሻው ምዕራፍ الكهف 80- 18:78 قَالَ هَٰذَا فِرَاقُ بَيْنِي وَبَيْنِكَ ۚ سَأُنَبِّئُكَ بِتَأْوِيلِ مَا لَمْ تَسْتَطِع عَّلَيْهِ صَبْرًا (ኸድር) አለ «ይህ በእኔና በአንተ መካከል መለያያ ነው፡፡ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልክበትን ፍች እነግርሃለሁ፡፡ أَمَّا السَّفِينَةُ فَكَانَتْ لِمَسَاكِينَ يَعْمَلُونَ فِي الْبَحْرِ فَأَرَدتُّ أَنْ أَعِيبَهَا وَكَانَ وَرَاءَهُم مَّلِكٌ يَأْخُذُ كُلَّ سَفِينَةٍ غَصْبًا «መርከቢቱማ በባሕር ለሚሠሩ ምስኪኖች ነበረች፡፡ ከኋላቸውም መርከብን ሁሉ በቅሚያ የሚይዝ ንጉሥ ነበረና፤ (እንዳይቀማቸው) ላነውራት ፈቀድኩ፡፡ وَأَمَّا الْغُلَامُ فَكَانَ أَبَوَاهُ مُؤْمِنَيْنِ فَخَشِينَا أَن يُرْهِقَهُمَا طُغْيَانًا وَكُفْرًا «ወጣቱም ልጅማ ወላጆቹ ምእመናን ነበሩ፡፡ (ቢያድግ) ትእቢትንና ክህደትንም የሚያስገድዳቸው መኾኑን ፈራን፡፡ ➪ኸድርም አንድ ሰው ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። ይህ ከመሆኑ ጋር ግን ፈራን እያለ እራሱን ለማላቅ የብዜት ቃል ተጠቅሟል። ይሄም አረቦች ዘንድ የተለመደ ነገር ነው። ቁርአንን ከመተቸታችሁ በፊት አረብኛን ተማሩ። ➾ ነገስታት እንኳን እራሳቸው የሆነ ነገር ካደረጉ እንዲህ አደረግን .. እያሉ ይናገራሉ። ይህ ማለት ከአንድ በላይ ናቸው ማለትን አያሲዝም። በአማርኛ ቢሆንም የተለመደ ነው። አንድ ሰው መጥቶ ሰላምታ ካቀረበልህ በኃላ ጠፋህ? ይልሀል አንተ ደግሞ አለን ብለህ ትመልስለታለህ ይህ ማለት አንተ ከአንድ በላይ ነህ ማለት ነውን?? በፍፁም በእንግሊዝኛም ቢሆን አንድ ቃል ለነጠላም- ለወንድም ለሴትም- ለብዙ ወንዶችም ለብዙ ሴቶችም እንጠቀማለን። ለምሳሌ "You"የሚለው ቃል ወንድ ለሆነ ነጠላ- አንተ - ለሴት-- አንቺ  ለብዙ:  እናንተ እረስዎ እንጠቀማለን። ልክንደዚሁ نحن እኛ የሚለው ቃል አንድ ሆኖ እራሱን ለሚያልቅ እና ለብዜት እንጠቀመዋለን። እኛ نحن የሚለው ስንጠቀም እራስን ለማላቅ መሆኑን እና ለብዜት መሆኑን በምን እንለያለን ከተባለ نحن እኛ 💍 የሚለው አካል አንድ አካል ከሆነ እራስን ለማላቅ መሆኑን እናውቃለን። ከላይ እንደጠቀስኩልህ አላህ አንድ እንደሆነ ከነገረን በኃላ نحن የሚለውን ስለተጠቀመ እራስን ለማላቅ የግነት መሆኑን እንረዳለን። 💍 እኛ ያሉት ብዙ ከሆኑ ለብዜት መሆኑን እንረዳለን። ለምሳሌ በእንግሊዝኛ ከላይ እንደጠቀስኩልህ you የሚለው ቃል ለነጠላም- ለወንድም ለሴትም- ለብዙ ወንዶችም ለብዙ ሴቶችም እንጠቀማለን ብዬ አውስቼልሀለሁ። you የምትለው ቃል አረፍተ ነገር ላይ ብናገኝ የ you ትርጉም እንዴተ እናውቃለን ከተባለ። የንግግሩን አውድ በመመልከት ነው ምንተረጉመው። ለምሳሌ you are student ብል you የተባለው አካል ወንደ ከሆነ ትርጉሙ አንተ ተማሪ ነህ ማለት ይሆናል። you የተባለችው አካል ሴት ከሆነች ትርጉሙ አንቺ ተማሪ ነሽ ማለት ይሆናል።ወዘተ..... አላህ አንድ ነው። እኛ ሲል ከአንድ በላይ መሆኑን አያመላክትም። ሲቀጥል በክርስቲያኖች አረዳድ እንኳን ከአንድ በላይ ነው ብንል ለስላሴ ማስረጃ አይሆንም። ብዙ ቁጥርኮ በ 3 አይገደብም። ንቃ እንጂ 👆 አላህ አንድ ነው። አላሁ አዕለም
Показати все...
Repost from N/a
02:52
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ታላቁ ጂብሪል "እነ አክሊልን እና ጀሌዎቻቸውን "ኢየሱስ ፍጡር ነው" ያስባለው ወሒድ ነው" ይለናል። ይደመጥና ሼር ይደረግ!
Показати все...
8.35 MB
ነቢዩ ሰዐወ ዓኢሻን በ9 አመትዋ ያገቡበት ምክንያት ብዙ ምክንያት መጥቀስ ይቻላል። ከምክንያቶቹ መካከል ለክርስትያኖች አንዲት ሴትን ማግባት የሚቻለው መቼ ነው ብለን ስንጠይቅ ለትዳር ስትደርስ ይሉናል። 1.  ዓኢሻህ እራሷ መልስ ትሰጣሀለች ዓኢሻ የወር አበባ ያየሁት በ9 አመቴ አይቻለው። ብላለች  እንደውም ዐኢሻህ እራስዋ ምን ትላለች "وَقَدْ قَالَتْ عَائِشَةُ إِذَا بَلَغَتِ الْجَارِيَةُ تِسْعَ سِنِينَ فَهِيَ امْرَأَةٌ  "رواه الترمذي1109 ትርጉም :-ሴት ልጅ ዘጠኝ አመት ደርሳ የወር አበባ ካየች እሷ ሚስት ናት(ለጋብቻ ደርሳለች) ለማለት ፈልጋ ነው" ቲርሚዚ 1109 ሀዲስ ላይ ዘግቦታል   አቅመ ሄዋን ደርሳ ነበር ማለት ነው። አንዲት ሴት አቅመ ሂዋን ከደረሰች ደግሞ ማግባት እንደሚቻል ጥርጥር የለውም። 💍 በተጨማሪ ዓኢሻ ለነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ስትታጭ እድሜዋ ስድስት ነበር። አቅመሄዋን እስከምትደርስ ድረስ ጠብቀው ከሶስት አመታት በኃላ በዘጠኝ አመቷ የወር አበባን ስላየች አግብተው ከቤቷ ወሰዷት።በዘጠኝ አመቷ የወርአበባ ባታይ ኖሮ እስምከትደርሰ ይጠብቁ ነበር።ለሶስት አመታት መጠበቃውወ ይህንን ያመላክታል 2. በዘመናቸው ሴቶችን በዛ እድሜ ማግባት የተለመደ ነበረ። 💍 ዓኢሻህ ከነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በፊት ለጁበይር ኢብኑ ሙጥዒም የሚባል ሰው ታጭታ ነበረ። ካፊር ስለነበረ አሱን አላገባችም። 🏆 ይህ የሚያሳየው በዘመኑ የተለመደ ነገር እንደነበረ ነው። 💍  በነቢዩ ሰላሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ዘመን የነበሩ ኩፋሮች ነቢዩን ለማጥላላት የማይፈነቅሉት ድንጋይ አልነበረም። ነገር ግን ከነሱ ነቢዩ ሰላሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ዐኢሻን በማግባታቸው የሚሳለቅባቸውና የሚያንቋሽሻቸው አንድም አልነበረም። ይህ የሚያሳየው ነገሩ የተለመደ መሆኑን ነው። 3. አንድ ነገር የዘመናችን ሰዎች ወይም የሆነ ሀገር ሰዎች እንደ ነውር ቢቆጥሩት ነውር ነው ማለት አይደለም። ለምሳሌ:- ሽርጥ መልበስ የመኖች ዘንድ የተለመደ ነው። ምዕራባውያን ዘንድ እንደ ኃላቀር ቢቆጠር ሽርጥ መልበስ ኃላቀር ነው ማለት አይደለም። ልክንደዚሁ የዘመናችን ሰዎች ጋብቻን በ 18 አመት ስለገደቡት የቀደምቶችን ጋብቻ እንደነውር መቆጠር ተገቢ አይደለም። እድሜያቸው ከ 10 ወይም ከ 15 በታች ሆኖ ያገቡ ብዙ ሴቶች አሉ። ምንም የስነልቦናዊ ችግር ያልደረሰባቸቸወው ብዙ አሉ። ከነዚያ ሴቶች መካከል አንዷ ዐኢሻሀ ናት። ዓኢሻህ በትዳርዋ በጣም ደስተኛ ነበረች። ለዚህ ብዙ ማስረጃ መጥቀስ ይቻላል።ፅሁፉ እነዳይበዛ ብዬ ነው ማስረጃ ማልጠቅሰው። በኃላ ለፈለግከው ነገር ማስረጃ ጥቀስ ማለት ትችላለህ ከነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ሩጫ ትወዳደር ነበር። ቤተሰቦቿም ደስተኛ ነበሩ። ለመሆኑ ለዓኢሻህ ከራስዋ እና ከቤተሰቧ በበለጠ የሚያስብ አለን??? እሷ እና በተሰቧ በትዳሯ ደስተኛ ከነበሩ እነዚህ ክርስትያኖች ምን ያስጮሀቸዋል? የሚጮሁት የነቢዩን ነቢይነት ለማንቋሸሽ ብቻ ነው። 4... እሷ ህፃን ስለነበረች ህፃናት ደግሞ የአእምሮ ብስለት ስላላቸው ነቢያችን ሲሰሩ ያየችውን(ብዙ ሀዲስን እንድታስተላልፍ) ነበረ ይህ ያሰቡትም ተሳክቷል።   ከሌሎች ሚስቶቻቸው በተለየ  ከብዙ ሶሀቦች በመብለጥ 2210 ሀዲስ በማስተላለፍ በ4ኛ ደረጃ ትመደባለች እነሱ እንደሚሉት ዓኢሻህ የስነልቦና ችግር ቢደርስባት ኖሮ ይህንን ያክል ሀዲስ በመሸምደድ በማስተላለፍ በጣም ብዙ ከሆኑ ወንዶች እና ከሁሉም  ሴቶች በመብለጥ ከወንዶች ሰልፍ ደረጃ ላይ ትሆን ነበርን??? የማይሆን ነገር ነው። እንደውም ነቢያችን ሰላሏሁ ዐለዬሂ ወሰለም እሷን በዛ እድሜ በማግባታቸው እራሷም የሙስሊሙ ዐለምም ተጠቅሟል። ዓኢሻን ባያገቡ ከ 2210 በላይ ሀዲሶች ከዬት ይገኙ ነበር?? ይህንን ያክል  ሀዲሶች ለሙስሊሙ ዐለም አበርክታለች። በብዙ ሀዲሶች ላይ እንደተጠቀሰው ሶሀቦች(የነቢዩ ባልደረቦች) ጥያቄ ካላቸው ወደ ዓኢሻህ ሄደው ይጠይቁ ነበር። ከመጋረጃ ጀርባ ሆናም ታስተምራቸው ነበር። እሷ ለኢስላም ያበረከተችው ነገር ከመብዛቱ የተነሳ አንዳንድ ዑለሞች ከዓኢሻህ የእስልምና ሲሶ የሚሆን እውቀት ተወስዷል ይላሉ። 5. ህፃን ስለነበረች ከነቢዩ ሰዐወ ህልፈት በኃላ  ረጅም ጊዜ ቆይታ ሀዲስ እንድታስተላልፍ በማሰብ ነበር  ይህም ተከስቷል   ከነቢዩ ሰዐወ ህልፈት በኃላ 48 አመት ቆይታለች ............ ዋናው በ 9 አመት ያገቡበት ነጥብ ሀዲስ እንድትሀፍዝና እስልምናን እንድትረዳ ነው  ከዚያም እንድታስተላልፍ ብለው ነው  አላሁ አዕላም
Показати все...
6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
‹‹መሞትህ ነው›› አሉት ገጠሬውን። ‹‹ከዝያ የት ነኝ?›› ብሎ ጠየቀ። ‹‹እጌታህ ዘንድ›› ቢሉት... ‹‹ታድያ መልካም ሁላ ተሱ ዘንዳ ይገኝ የለ! ምን አስፈራኝ!›› #ተስፋ ‹‹ዱዓው ተቀባይ የሆነን ሰው ታውቃለህ›› ብለው ጠየቁት። ‹‹አላውቅም፤ ግና ዱዓን የሚቀበል ጌታ አውቃለሁ›› አላቸው። #እምነት ሰሓቢዩ ዘንዳ አንዱ መጥቶ ጠየቀ፦‹‹ቂያም ቀን ማን ነው ሞጋቻችን?›› ‹‹አላህ›› ሰሐቢዩ መለሰ። ‹‹እንግዲህ ድነናላ!›› ብሎት ሄደ። #ጥልቅ_ተስፋ ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሁኖ ሲያጣጥር እናት ታለቅሳለች፦‹‹እማ! የቂያም ለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ አንች ብትሆኚስ፤ ምን ታደርጊኛለሽ? ›› ጠየቃት። ‹‹ስለማዝንልህ ይቅር እልሃለኋ!›› ‹‹ካንቺ በላይ ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ ነው'ና አታልቅሺ›› #ፍቅር ኮ ፒ
Показати все...
Показати все...
Al Quran

وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍ #ቁርኣንንም #ለመገንዘብ በእርግጥ #አገራነው፡፡ #ተገንዛቢም አልለን?((54፥17///

https://t.me/alQuran_001