cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethiopian Electric Utility

EEU Official Telegram Channel Web: www.eeu.gov.et

Більше
Рекламні дописи
24 667
Підписники
+2424 години
+1107 днів
+54030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የጥገና ስራ ለማከናወን ሲባል የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ነገ ሰኔ 01 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ከጠዋቱ 2:300 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:30 ድረስ በቦሌ ሚካኤል፣ ሩዋንዳ፣ ቦሌ ሚኪ ካፌ፣ ቡልቡላ ሸክላ ቤቶች፣ አየር ማረፊያ ራዳር፣ ጊዮርጊስ ቤ/ክ፣ ቻይና ክሬሸር፣ ግስላ ሰፈር፣ ተገኔ ህንፃ፣ ኢንግሊዝ ኤምባሲ ጀርባ፣ አራብሳ፣ ገርጂ ፕላስቲክ፣ ገርጂ ወበሪ፣ ጎሮ ኢንኮማል፣ ገርጂ ማርያም እና አካባቢዎቻቸው የጥገና ስራ ለማከናወን ሲባል የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉና በከፊል ይቋረጣል፡፡ በመሆኑም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Показати все...
👍 5 3👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#እናስታውስዎ! ነገ ቅዳሜ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከዋናውን መስሪያ ቤት እስከ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ድረስ ዘጠነኛው ዙር ነጻ የስራ ዘመቻ መርሃ-ግብር ይካሄዳል፡፡ በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በመገኘት አገልግሎት ማግኝት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Показати все...
👏 3 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለቅድመ ጥገና ስራ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ቅዳሜ ሰኔ 01 ቀን 2016 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት የቅደመ ጥገና ስራ ለማከናወን ሲባል በቀበሌ 13 በከፊል፣ ቀበሌ 18 እና 19፣ ወርዋሪ፣ ግብርና ማዞሪያ፣ ቀላዳንባ ፣ ሐማሪሳ እና ሐማሬሳ ዘይት ፍብሪካ ሙሉ በሙሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርቶ ይቆያል፡፡ በመሆኑም በተጠቀሱት አከባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Показати все...
6👍 1
Показати все...

👍 7 2
ጉድት የደረሰባቸው የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶችን ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት አምስት ቴክኒካል ቡድኖች ተዋቅረው ወደ ስራ ገብተዋል በኦሮሚያ ክልል አራቱም የወለጋ ዞኖች በፀጥታ ችግር ምክንያት የተጎዱ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶችን ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት አምስት ቴክኒካል ቡድኖች ተዋቅረው ወደ ስራ ገብተዋል፡፡ በዚህም የመጀመሪያው ቴክኒካል ቡድን ከጊምቢ እስከ ከመሺ ዞን የተዘረጉ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች በመጠገን ላይ ሲሆን ሁለተኛው ቴክኒካል ቡድን ከጊዳ አያና እስከ ጃንግር ከተማ ያለውን የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት እየጠገነ ይገኛል፡፡ ሶስተኛው ቴክኒካል ቡድን በሆሮ ጉዱሩ-ከደዱ እስከ ቃዎ ከተማ የተጎዱ የኤሌክትርከ መሰረተ-ልማቶችን በመጠገን ላይ ነው፡፡ ሁለቱ ቴክኒካል ቡድኖች ደግሞ በአራቱም ዞኖች እየተንቀሳቀሱ ትራንስፎርምሮችን የመቀየር ስራ በማከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶችን የመጠገን ስራው ሲጠናቀቅ የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ ከተሞችና መንደሮች ዳግም አገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሆናል፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Показати все...
👍 15 2👏 1🏆 1

የጨረታ #ማስታወቂያ
Показати все...
5👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ውድ የድህረ-ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በየትኛውም ቦታ ሆነው በተቀመጠው የመክፈያ ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎን በቀላሉ በቴሌ ብር፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል በሲቢኢ ብር፣ በሞባይል ባንኪንግ ወይም በኢንተርኔት ባንኪንግ ይፈፅሙ! ጊዜዎትንና ጉልበትዎንም ይቆጥቡ! #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Показати все...
3👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተቋሙ በቅንጅታዊ አሰራሩ ላበረከተው አስተዋፆ እውቅና ተሰጠው ************* የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ ላከናወናቸው የሁለትዮሽ ተግባራትና ቅንጅታዊ አሰራሩ ከኮሚሽኑ በኩል የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ዕውቅናው የተሰጠው ግንቦት 27 ቀን በስካይ ላይት ሆቴል ኮሚሽኑ ባዘጋጀው የምስጋና እና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ ነው፡፡ የዕውቅና ሽልማቱን የኢትዮጵያ ኤሌክሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ዕጅ ተቀብለዋል፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Показати все...
👍 20👏 11👎 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኤሌክትሪክ ሃይል ሳያስሞሉ #ለረዥም ጊዜ መጠቀም ለተጠራቀመ የፍጆታ ሂሳብ የሚዳርግ መሆኑን ያውቃሉ? እንግዲያውስ እናሳውቅዎ!! አንዳንድ #የቅድመ ክፍያ ቆጣሪዎች ቴክኒካልና ቴክኒካል ባልሆኑ ምክንያት ከተሞላላቸው የሃይል መጠን በላይ ለረዥም ጊዜ ሊያስጠቅሙ ይችላሉ፡፡ ይሁን እንጂ ውድ የቅድመ ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞቻችን ሃይል ሳያስሞሉ ለረዥም ጊዜ መጠቀም ለተጠራቀመ የአገልግሎት ክፍያና የፍጆታ ሂሳብ የሚዳርግ መሆኑን አውቃችሁ የቆጣሪ ካርድ በየወሩ እንድትሞሉና የቆጣሪ ቴክኒካል ችግር ካጋጠማችሁ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በአካል በመሄድ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Показати все...
👍 9