cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Choosen ones😍😍

We create a new things 😁😊 If you are interested please join us @esrinas For more information contact us @esrisol

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
145
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🌙🌙ኢድ መባረክ🌙🌙 🍀I 🍀 🌷Just🌷 🍀Wish🍀 🍀Want🍀 🌷To🌷 🌷You🌷 🌿And🌿 🌷Your🌷 🌷family🌷 🍀Eid🍀 🌹Mubarak🌹 *•✨🌹✨•* •✨💐 💐✨•* *•✨ 🌻 🌻✨•* *•✨🌺 🌺✨•* *•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•* *•✨🌴 ኢድ 🌴✨•* *•✨🌸 ሙባረክ 🌸✨•* ✨⭐✨⭐✨⭐✨⭐✨ ⭐🌹🌹🌹⭐🌹🌹🌹⭐ 🌹⭐✨⭐🌹⭐✨⭐ 🌹 Eid Mubarak ኢድሙባረክ 🌹✨⭐✨⭐✨⭐✨🌹 ኢድሙባረክ Eid Mubarak ✨🌹✨⭐..⭐✨🌹✨ ⭐✨🌹✨⭐✨🌹✨⭐ ✨⭐✨🌹✨🌹✨⭐ ⭐️💫⭐️💫 🌹⭐️ ✨⭐l⭐✨ 🌙 ተቀበለላህ ሚና ወሚንኩም🌙 🌙🌙 All Muslim 🌙🌙 🍃🍂🌺🍃🍂 🌺🍃🍂🍃Eid 🍃🍂🌺 🍀🍃🍃🍂Mubarak 🍃🍂 🌺🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🌺
Показати все...
Показати все...
አቤት አቤት Meek1on.mp34.15 MB
👋 ሄይ ጓደኛ ፣ የፈተና ውጤቶችዎን እና በተለያዩ የፈተና ጥያቄዎች ላይ ልምምድ የሚያደርጉበትን ቦት አገኘሁ ፡፡ 🤖 ቦቱ የሚከተሉትን ያጠቃልላል 📋 የፈተና ውጤቶች (2010,2011,2012) ✏️ የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና (የሁሉም ዓመታት) 📝 የማትሪክ ፈተና (የሁሉም ዓመታት) 🚖 የመንጃ ፍቃድ ፈተና 📚 መርጃዎች (ሁሉም የመማሪያ መጽሐፍት ፣ ትምህርቶች እና መመሪያዎች) እና ተጨማሪም ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ለወሰዱ Campus Twin ➖ ከናንተ ጋር ተመሳሳይ ዩኒቨርስቲ የደረሳቸው ስንት ተማሪዎች እንደሆኑ እና እነማን እንደሆኑ የምታውቁበት #Feature ነው ። በተጨማሪም : 1️⃣ ዩኒቨርስቲ አብራችሁ ከገባችኋቸው ተማሪዎች ደረጃችሁን የምታውቁበት 2️⃣ ቶፕ 10 ተማሪዎችን ስንት እንዳስመዘገቡ እነማን እንደሆኑ የምታውቁበት 3️⃣ ከት/ቤታችሁ ማን ማን የተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ እንደተመደበ የምታውቁበት #Feature አካተናል። ✅ ማን ማን ከኔ ጋር ተመድቧል❓ ✅ ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡትስ እነማን ናቸው❓ ✅ ከተመደብኩበት ዩኒቨርስቲ የኔስ ደረጃ ስንት ነው❓ ♨️ መልሱን ለማወቅ ⤵️ እዚህ ጠቅ ያድርጉ እና ይጀምሩ 👉🏿 t.me/Ethioexambot?start=r609793180
Показати все...
new Vid (1).mp41.70 MB
JOIN💿 @MUSIC_ETHIOPIAN ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Показати все...
Abisinia Vine .mp34.49 MB
Tae
Показати все...
​​👉 ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ ⚡⚡⚡ሰኞ⚡⚡⚡ 👉ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡ ⚡⚡⚡ማክሰኞ⚡⚡⚡ 👉ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29 ⚡⚡⚡ረቡዕ⚡⚡⚡ 👉አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡ ⚡⚡⚡ሐሙስ⚡⚡⚡ 👉አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡ ⚡⚡⚡ዓርብ⚡⚡⚡ 👉ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡ ⚡⚡⚡ቅዳሜ⚡⚡⚡ 👉ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡ ⚡⚡⚡እሁድ⚡⚡⚡ 👉ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ #ሼር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Показати все...

እንደም ሰነበታችሁ ወዳጆቼ ፡፡ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ሊሰጥ የነበረው የጉባኤ መካነ አእምሮ (University) መርሃ ግብር የአሁኑ ቅዳሜ የሚደረግ ይሆናል ፡፡ በእለቱ ⚜ትምህርት እና ተማሪነት ⚜መካነ አእምር እና አገልግሎት ⚜ወጣትነት እና ነፃነት ⚜ትምህርት እና ቤተ ክርስቲያን ⚜ቤተ ክርስቲያን ከእናንተ ምን ትጠብቃለች በሚሉ ርዕሶች ስልጠናዎች ይሰጣሉ ፡፡ አሰልጣኞች :- መምህር ሁናቸው -msc in construction technology and management ዲያቆን ሰሎሞን አለሙ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
Показати все...
"የማትኖሩበተን ፍትህ አታስተምሩን!!" "መምህር የሚያስተምረውን እንጂ የሚያደረገውን አትከተል" ያሉ ሆን ብለው ነዋ😜😜
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.