cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

DXN® sheger

✔This channel was created for people looking for alternative methods in medicine/treatments/knowledge. 📍Addis Abeba,22 Area Contact us @dxnsheger_bot ✔0919400228 Admin ✔https://www.instagram.com/dxnsheger/

Більше
Рекламні дописи
12 109
Підписники
-12124 години
-1 5497 днів
-7 54930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

"በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ሰዎች ሲሰቃዩ ሲሞቱም ተመልክቻለሁ ካንሰሩ እንዳይከሰት መከላከል ይቻላል?" አዎ!!!! ካንሰሩ ሳይፈጠር ቅድመ ምርመራ በማድረግ እና ተገቢውን ሕክምና በማገግኘት መከላከል ይቻላል? ይህም ቅድመ ምርመራ የ ፓፕ ምርመራ (PAP smear) ይባላል በ ፓፕ ምርመራ ወቅት ምን ይጠብቃሉ? የፓፕ ምርመራ የማህፀን በር ካንሰርን ሊያስከትሉ የሚችሉ በሴሎች ላይ ቀደምት ለውጦችን ለመፈለግ  የሚረዳ ምርመራ ነው። ይህ ምርመራ የፓፕ ስሚር ተብሎም ይጠራል። ከማህጸን ጫፍ ውስጥ የሴሎች ናሙና መሰብሰብን ያካትታል ። ለፓፕ ምርመራ እንዴት መዘጋጀት አለብኝ? • ከምርመራ በፊት ቢያንስ ለ 2 ቀናት የግብረ ሥጋ ግንኙነት አያድርጉ። • ያልተለመዱ ህዋሶችን ላለማጠብ፣ ከምርመራው በፊት ከ2 እስከ 3 ቀናት ውስጥ በብልት የሚገቡ መድሃኒቶች ወይም ቅባቶችን አይጠቀሙ ። • ንፅህናን ለመጠበቅ ሲታጠቡ የብልትን ውስጠኛ ክፍል በውሃ ወይም በሌላ ፈሳሽ የማጠብ ስርአትን አያድርጉ። #የፓፕ ምርመራ ለማድረግ በጣም ጥሩው ጊዜ የወር አበባዎ ካለቀ ከ 5 ቀናት በኋላ ነው። #በፓፕ ምርመራ ወቅት የፓፕ ምርመራው ጥቂት ደቂቃዎችን ብቻ የሚወስድ ሲሆን ፣ምቾት ላይኖረው ይችላል, ግን ብዙውን ጊዜ ህመም አይኖርም ።  በምርመራው ጊዜ የማኅጸን በር የእይታ ምርመራ ካደረጉ በኋላ፣ ሀኪምዎ ፣ ስፔኩለም የሚባል የመመርመሪያ መሳሪያ ካስገቡ በሁላ ፣ በጥጥ ወይም የማኅጸን ብሩሽ በመጠቀም የማኅጸን ጫፍ ላይ ያሉ ሴሎችን ናሙና ይወሰዳል። ይህም የማህፀን በር ካንሰር በተለምዶ የሚፈጠርበት ቦታ ነው። #ከፓፕ ምርመራ በኋላ የፓፕ ምርመራ ካደረጉ በኋላ ወዲያውኑ መደበኛ እንቅስቃሴዎችዎን መቀጠል ይችላሉ። ከፓፕ ምርመራዎ በኋላ ትንሽ መጠን ያለው ደም መፍሰስ ሊኖርብዎት ይችላል። የፓፕ ምርመራው ያልተለመዱ ህዋሶችን ካሳየ እና የ HPV ምርመራው አዎንታዊ ከሆነ፣ ከዚያ በላይ ተጨማሪ ምርመራዎችን ሊያሰሩ ይችላል:: @dxn_sheger
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
GANOZHI SOAP ለብጉር ቆዳ ለማለስለስ የቆዳ መሸብሸብን ለመቀነስ ለሽፍታ ♦️Ganozhi Soap is specially formulated and enriched with Ganoderma extract and palm oil. ♦️It gently cleanses the skin while preserving its natural oils without damaging skin structure. ♦️The use of palm oil enriched with vitamin E and anti-oxidant agents helps to revitalize your skin and delays the aging process. ♦️Ganozhi soap leaves your skin feeling smoother and softer. 👉Why choose DXN products? ♦️DXN products do not contain any artificial elements nor preservatives, coloring and flavoring. ♦️The cultivation process stresses the importance of maintaining the natural and organic quality of Ganoderma products. Available in our shop Contact-@abrillo12 ☎️+251919400228 t.me/dxn_sheger
Показати все...
00:59
Відео недоступнеДивитись в Telegram
☕️DXN Brook coffee☕️ ድንቅ የኢትዮጵያን ቡና በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ  የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ (Ganoderma) ጋር በ DXN አለም አቀፍ Malaysia company እና በኢትዮጵያዊ አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት አማካኝነት ተመርቶ ለገበያ በቅቶአል። ✍የብሩክ ቡና አዘገጃጀት: -  አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጅማ ቡና - ቀይ እጉዳይ ( Red Ganoderma Mushroom) ✍ቀይ እንጉዳይ 📌በውስጡ በያዛቸው ከ 400 በላይ ንጥረ ነገሮች ይዘዋል። 📌packaging 250g/500g ብሩክ ቡና ከኢትዮጵያ! 📌ለሱፐር ማርኬት፤ለ ካፌ፤ ለሆቴልና ለሬስቶራንት በካምፖኒ ዋጋ እንከፍላለን! 👉Price 250g-330 birr                500g-615 birr 👉ORDER BROOK COFFEE & CONEVIENENTLY MAKE PAYMENT WITH YOUR VISA OR MASTERCARD Click the link below and Avail your order! https://www.dxnarabia.com/pws/210007630 ይደውሉልን:+251919400228/251715683434 +251910258993 @abrillo12 @dxn_sheger
Показати все...
8.10 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
AVAILABLE AT HAND What is Ganocelium Mushroom (GL) DXN GL is derived from 18 day old mycelium of ganoderma 👉the main nutrients in GL are ♻polysaccharides ♻organic germanium ♻Enzyme beneficial for the stomach ♻A whole spectrum of Vitamins ♻A whole spectrum of minerals Health benefit of Ganocelium Supplement 👉content of polysaccharide & organic germanium in Ganocelium is 4x more than of Ganoderma 👉GL is oxygen supplier 👉enhances immune system 👉it's brain tonic 👉eliminates water soluble toxins 👉regenerate cell functions 👉it has anti-cancer activities 👉the polysaccharides glucagon-D6 rebuilds bone-marrow 👉reduces sugar level & revives pancreatic functions 👉the wide spectrum of enzymes in GL enhances gastrointestinal functions 👉normalize body functions 👉It balances blood Sugar ▶️PACKAGE 360/90 Tab/bottle ☎️+251919400228 @abrillo12 @dxn_sheger
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
https://vm.tiktok.com/ZM2H7oYwe Health benefit of lion's mane mushroom Available at Hand ☎️+251919400228/+251910258993 @dxn_sheger
Показати все...
የሲጋራ ተፅዕኖ በአፍና ጥርስ ጤና ሲጋራ ማጨስ በጠቅላላ የሰው የጤና ሁኔታ ላይ ያለው ተፅዕኖ ከፍተኛ መሆኑ በተደጋጋሚ ሲገለፅ እናያለን ሰምተናልም:: የዚህ ፅሁፍ ትኩረት ሲጋራ ማጨስ ከጠቅላላ የአፍና ጥርስ ጤና ጋር ያለውን ግንኙነት በአጭሩ ለማስገንዘብ ነው:: ሲጋራን /Tobacco/ ወይም ብዙ ጊዜ በምንጠቀምበት ስሙ ትንባሆ  የሰው ልጅ ከተለያዩ አስጀማሪ ምክንያቶች ጋር በተለያዬ መንገድ ሲጠቀመው ይታያል:: ከነዚህም አብዛኛውን ቁጥር የሚይዘው በወረቀት ተጠቅልሎ የሚጨሰው 'ጠመኔ መሳዩ' ሲሆን በተለያዩ ሀገራት የትንባሆን ቅጠል በሚጨስም አፍ ውስጥ በሚቀመጥም በሚታኘክም መልክ እያዘጋጁ እንደሚጠቀሙት የተለያዩ ፅሁፎች ያሳያሉ:: በዚህም ሆነ በዛ ሲጋራ በጠቅላላ የአፍና ጥርስ ጤንነት ላይ ቢያንስ የሚከተሉትን እክሎች ያስከትላል:: • የአፍ ውስጥ ካንሰር (Oral cancer) በሲጋራ ውስጥ ከ300 በላይ ለካንሰር አጋላጭ የሆኑ ንጥረ ነገሮች ያሉ ሲሆን ከ 80% በላይ የሚሆኑት የአፍ ውስጥ ካንሰር ተጠቂዎች ከሲጋራ ማጨስ ጋር የተያያዘ ታሪክ ያላቸው ናቸው:: በአለም አቀፍ መረጃ መሠረት የአፍ ውስጥ ካንሰር በገዳይነቱ 8ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የካንሰር ዓይነት ነው:: • መጥፎ የአፍ ጠረን (Bad breath) አንደኛው የሲጋራው ሽታ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የሚያጨስ ሰው ለጥርስ ላይ ሸሀላ መጠራቀም ና ለድድ ቁስለት የበለጠ የተጋለጠ ሲሆን ይህም ለመጥፎ የአፍ ጠረን ምክንያት ይሆናል:: • የጥርስ ቀለም መቀየር (Tooth discoloration) ሲጋራ በውስጡ ከያዛቸው ንጥረ ነገሮች መካከል ኒኮቲንና ታር (Nicotine and tar) የተባሉት በአጫሾች ጥርስ የላይኛው ነጩ ክፍል ላይ በመጣበቅ በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ወደ ቢጫነት ከዛም ወደ ቡኒ እና ጥቁርነት ይቀይራሉ:: • የምራቅ አመንጭ ዕጢዎች ብግነት (Infections of the salivary gland) ሲጋራ የሚያጨሱ ሰዎች የምራቅ መመንጨት መቀነስና  የምራቅ ወፍራም መሆን በምራቅ አመንጭ ዕጢ ውስጥ ጠጠር መፈጠርን የሚጨምር ሲሆን ይህም ተመላላሽ (recurrent) የሆነ የምራቅ አመንጭ ዕጢ ብግነት ያመጣል:: • የጥርስ መቦርቦር (Dental caries) ሲጋራ ማጨስ ለምራቅ መጠን መቀነስ በመሆን ምራቅ ለአፍ ና ጥርስ ጤንነት የሚሰጠውን ጥቅም በማሳጣት በተለይም አፍ ውስጥ ያሉት ለጥርስ መቦርቦር አጋላጭ የሆኑ ባክቴሪያዎች ቁጥር በመጨመር ጥርስ እንዲቦረቦር ያደርጋል:: • አፍ ውስጥ የሚፈጠሩ ልዩ ልዩ ቁስለቶች (Oral mucosal lesions) አፍ ውስጥ ከሚፈጠሩ ልዩ ልዩ ቁስለቶች ጋር ከፍተኛ ግንኙነት አለው (ነጫጭ ቀለም ያላቸው- leukoplakia,  የጥቃቅን ምራቅ አመንጭ ዕጢዎች ብግነት- nicotinic stomatitis, እንድሁም ቀያይ ቀለም ያላቸው- erythroplakia ቁስለቶች):: • የጥርስ አቃፊ ና የድድ ህመም (Increased risk of developing periodontal disease) ሲጋራ ማጨስ ጥርስ ላይ የሚጣበቀውን ሸሀላ ይጨምራል ይህም ለድድ ህመም: ጥርሱ የበቀለበት አጥንት ህመምና ለጥርስ መነቀል ይዳርጋል:: በተጨማሪም በሰውነት ውስጥ ያለው ኦክስጅን መጠን ስለሚቀንስ በተለያየ ምክንያት አፍ ውስጥ ና ድድ ላይ ብግነት ቢፈጠር የመዳን ሁኔታው የዘገየና የቀነሰ ይሆናል:: • ከቀዶ ህክምና ጋር ያለ ተፅዕኖ (effect on surgical treatments) ሲጋራ ውስጥ የሚገኙት እንደ ካርቦን ሞኖ ኦክሳይድ ና ኒኮቲን ያሉ ንጥረ ነገሮች የልብና የአተነፋፈስ ስርዓትን በማዛባት እስከ ሞት ሊያደርሱ ይችላሉ:: በደም ውስጥ ያሉት ንጥረ ነገሮችን መጠን በመቀነስ በቀዶ ህክምና ጊዜ ለመድማት እንድሁም ቀዶ ህክምና ከተደረገ በኋላ በቶሎ እንዳይድን ያደርጋል:: በነዚህ ምክንያቶች ማንኛውም ሲጋራ የሚያጨስ ሰው ከቀዶ ህክምና በፊት (ድንገተኛ ቀዶ ህክምናን አይጨምርም) ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች ለመቀነስ ቢያንስ ከ6 - 8 ሳምንት ሲጋራውን እንዲያቆም ይመከራል:: ጥርስ ከተነቀለ በኋላም የተነቀለበት ቦታ ላይ ከፍተኛ የሆነ ህመም (በተለይ ከ48 ሰዓት በኋላ) እንድሁም የተነቀለበት ቦታ ለመዳን መዘግየት ያጋጥማል:: ስለዚህ በተለይ ከተነቀለ በኋላ በ 72 ሰዓት ውስጥ ማጨስ በጥብቅ የተከለከለ ነው:: • ከሰው ሰራሽ ጥርስ ጋር በተያያዘ (effect on artificial teeth) የሰው ሰራሽ ጥርስ በተለዬ ሁኔታ የጥርስ አቃፊ አጥንት ና የድድን ጤንነት የሚፈልግ ሲሆን ሲጋራ ማጤስ የአጠቃላይ የአፍን ና የድድን ጤንነት ስለሚረብሽ 1. የሰው ሰራሽ ጥርሱ ውበት እየቀነሰ ይመጣል 2. መጥፎ የአፍ ጠረን ያመጣል 3. እንድሁም በራሱ ተንቀሳቅሶ ሊወልቅ ይችላል:: • የመቅመስና የማሽተት አቅምን መቀነስ (Impaired sense of taste and smell) ትንባሆ በሚያመጣቸው በነዚህና ሌሎች ችግሮች ከመጠቃት በፊት አስፈላጊውን የባለሙያ ምክርና ድጋፍ አግኝቶ ማቆም እጅግ ይመከራል:: @dxn_sheger
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
AVAILABLE ON HAND! ለሰውነቶ👉 For your Body #Spirulina አረንጓዴው ምግብ 🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ) 👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው። 🌿የሚመረተው Blue green alge ነው። 🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። 🌿 ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ 🍀የምግብነት ጠቀሜታው 🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው 🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው 🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው 🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል 🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል። 🌳አጥንትን ያጠነክራል። 🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል። 🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው። 🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው። 🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው። 🩺 የህክምና ጠቀሜታው 🩸 ካንሰርን ይከላከላል። 🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን  ይቆጣጠራል ። 🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን  ያግዛል። 🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል። 🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር  መጠንን ይቆጣጠራል። 🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል። 🩸ውፍረት ለመቀነስና ውፍረት ለመጨመር Contact: +251919400228 Inbox: @abrillo12 Follow us more: @dxn_sheger
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
WHY does heartburn arise?
Regardless of the cause of the disease, the burning sensation is caused by too much gastric juice, which enters the lower esophagus and irritates its mucous membrane. As a result, you get: a sour taste in the mouth, belching, a feeling of fullness in the stomach, etc.
The most common causes of heartburn are:
- physical exertion, obesity, pregnancy, tight clothing and anything that causes increased pressure on the abdomen; - hernias and diabetes; - taking medications.
Risk factors
Certain foods and drinks can trigger heartburn in some people, including: Spicy foods, Onions, Citrus products, Tomato products, such as ketchup, Fatty or fried foods, Peppermint, Chocolate, Alcohol, carbonated beverages, coffee or other caffeinated beverages, Large or fatty meals.
How long does heartburn last?
Heartburn may last anywhere from a few minutes to a few hours. It should go away when the last meal you ate has passed out of your stomach. Once your stomach has emptied its contents, there should be nothing left to come back up (reflux). If you have heart burn regularly you should get medical care. @dxn_sheger
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
WHY does the brain consume the most oxygen and calories? The brain contains up to 60% fat. It is the fattest human organ. It makes up less than two percent of our body, but consumes about 20-30% of the calories in our food intake. Thus, constant malnutrition has a negative effect on a person's intellectual development. Also the brain consumes 20% of all the oxygen entering the body. For normal functioning of the brain, a person must breathe fresh air. @dxn_sheger
Показати все...