cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Christian Tube

🙏Revealing the truth🙏 "ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ሞትም ጥቅም ነውና" (ወደ ፊልጵስዩስ 1:21) ✟✝ ወንጌል ይለውጣል ✟✝ 👉 ተሰምተው የማይጠገብ መዝሙሮች 👉 ሕይወት ለዋጭ ተከታይ ትምህርቶች 👉 መንፈሳዊ ግጥሞችን እንለቃለን። ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇 https://t.me/Christian tube.com 🙏 ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና🙏

Більше
Рекламні дописи
211
Підписники
+124 години
+17 днів
+430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ዕብራውያን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ እንግዲያስ የሰንበት ዕረፍት ለእግዚአብሔር ሕዝብ ቀርቶላቸዋል። ¹⁰ ወደ ዕረፍቱ የገባ፥ እግዚአብሔር ከሥራው እንዳረፈ፥ እርሱ ደግሞ ከሥራው አርፎአልና።        ✨ መልካም ዕለተ እሁድ
Показати все...
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕ. 1) ---------- 1፤ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ 2፤ ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤ 3፤ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው። 4፤ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን። 5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት። እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት። 6፤ ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤ 7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። 8፤ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። 9፤ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 10፤ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
Показати все...
👉 የማለዳ ቃል🙏 (የዮሐንስ ራእይ ምዕ. 5) ---------- 3፤ በሰማይም ቢሆን በምድርም ላይ ቢሆን ከምድርም በታች ቢሆን መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው ማንም አልተቻለውም። 4፤ መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው የሚገባው ማንም ስላልተገኘ እጅግ አለቀስሁ። 5፤ ከሽማግሌዎቹም አንዱ። አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ። 6፤ በዙፋኑና በአራቱ እንስሶች መካከልም በሽማግሌዎችም መካከል እንደ ታረደ በግ ቆሞ አየሁ፥ ሰባትም ቀንዶችና ሰባት ዓይኖች ነበሩት እነርሱም ወደ ምድር ሁሉ የተላኩ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው። 7፤ መጥቶም በዙፋን ላይ ከተቀመጠ ከዚያ ከቀኝ እጁ መጽሐፉን ወሰደው። 8፤ መጽሐፉንም በወሰደ ጊዜ አራቱ እንስሶችና ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በበጉ ፊት ወደቁ፥ እያንዳንዳቸውም በገናንና የቅዱሳን ጸሎት የሆነ ዕጣን የሞላበትን የወርቅ ዕቃ ያዙ። 9-10፤ መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ። 11፤ አየሁም፥ በዙፋኑም በእንስሶቹም በሽማግሌዎቹም ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፤ ቍጥራቸውም አእላፋት ጊዜ አእላፋትና ሺህ ጊዜ ሺህ ነበር፥ 12፤ በታላቅም ድምፅ። የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል አሉ። 13፤ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ። በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ። 14፤ አራቱም እንስሶች። አሜን አሉ፥ ሽማግሌዎቹም ወድቀው ሰገዱ።
Показати все...
አዎ  እውነት ነው።   እኛ ከመነሻው  እስራኤላውያን አይደለንም።ከዘራችንም አይሁዳውያን አልነበርንም። ➡ለነገ የምንለው ተስፋ፤ለክፉ ቀን የምንጠራው መከታ፤ለክብር የምናሳየው መመካኛ አልነበረንም። ➡ከአምላክ ከእግዚአብሔር የራቅን፦ ለጥሪ የሚሆን ስም፤ለመታየት የሚያበቃ የጽድቅ ፊት፤ለምሳሌ የሚያስጠራን መልካም ስራ አልነበረንም። ➡ይገርማል❗ለአምላክነት ክብር ለማይበቁ፤ማየት ለማይችሉ ባለ አይኖችጆሮ ኖሮአቸው ለማይሰሙሞቶ ለሚያልፉ አምላክ ተብዬዎች ስንገዛ ስናመልካቸውም የምንኖር ነበርን። ➡በዙ ባንርቅ እንኳ የዛሬ 50 ,,,,60 ዓመት የኖሩ አባቶቻችን ላያገኙ ወሮታ፤ ላይሆናቸው ተስፍ፤እንዲሁ በከንቱ ጉልበታቸውን፣ጊዜአቸውን፣ሀብታቸውን ነፍሳቸውን ሳይቀር ሲገብሩለት ኖሩ። ➡ብቻ እንዲህ የራቅን፣የጠፋን፣ተስፋ የሌለን፦ፍፃሜአችን የቁጣ የጥፋት የሆንን ሰዎች ነበርን።                 ግን     ግን   ግን          ግን        ግን    ግንአሁን፦ ለጠፋው ስማችን መጠሪያ፤ላጣነው መልክ መታያ፤ከአብ አባት ጋር አስታራቂ፤የልጅነት በኩር ቀዳሚ ያባቱ፤የልጅነት መንገድ ለተስፋ ለርስቱ❗ ➡አሁን፦ ለክፉ ቀን ደራሽ፤በእኛ ላይ ተጠሪ፤የህይወት ብርሃን፤በምድር ሳለን መኖሪያ፤ከሞት ኋላ መድረሻ❗       ለዘላለም ህይወት      ደግሞም ለሕያውነት      ለማይጠፋ ድነት ብቻውን እውነት❗ብቻውን መንገድ❗ብቻውን ሕይወት❗ኢየሱስ መጣልን፤ኢየሱስ በራልን💡፤እኛም አገኘነው ታሪክ ተለወጠ፤እኛም ተቆጠርን❗                                  ➡አብ ልጆቼ ሊለን፤ወልድም ወንድሞች ብሎ ሊጠራን እኛም በቃን። 🔥ኢየሱስ ብቻውን በዘመናችን ይክበር      አሜን❗                                          ኢየሱስ የስምህ ሀይል..........
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58 @Elolam_the_Everlasting_God
Показати все...
መጥቻለሁ ኪንግደም ሳውንድ Live Worship | 17 MB | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI ◈◈ JOIN US ◈◈
Показати все...
Bereket_Tezera_Kingdom_Sound_Worship_Night_2024_Meticha_o4762RV1.mp332.31 MB
ላምልክህ ዝናሽ ታያቸው New Album | 5 MB | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
Показати все...
Track 01 Lamlekeh.mp310.06 MB
ለእኔ ነው ሊዲያ አንተነህ መልካም ፋሲካ | 5 MB | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
Показати все...
ለእኔ_ነው_It_s_for_me_Lidia_Anteneh_2015_2023_Ap6MrIRlxWs_140.mp35.37 MB
ካህን በገዛ ደምህ አዳንከኝ ካህን በገዛ ቁስልህ አተረፍከኝ ከፍለህ አቋደስከኝ ህይወትህን ቆርሰህ አካፈልከኝ ነፍስህን ከዚህ የጨመረ ምን ፍቅር ይኖራል ከዚህ ደርዝ ያለፈ ምን መውደድ ይገኛል መስዋዕት ከመሆን ከመሞት የባሰ ለነፍስ ነፍስ ከማጣት ከማለፍ ያለፈ ካህን ሃና ተክሌ |
Показати все...
ካህን በገዛ ደምህ አዳንከኝ ካህን በገዛ ቁስልህ አተረፍከኝ ከፍለህ አቋደስከኝ ህይወትህን ቆርሰህ አካፈልከኝ ነፍስህን ከዚህ የጨመረ ምን ፍቅር ይኖራል ከዚህ ደርዝ ያለፈ ምን መውደድ ይገኛል መስዋዕት ከመሆን ከመሞት የባሰ ለነፍስ ነፍስ ከማጣት ከማለፍ ያለፈ ካህን ሃና ተክሌ | መልካም ፋሲካ | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI
Показати все...
Hanna Tekle ካህን Kahin.mp35.37 MB