179
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ተበድሮ የደገሰውን ሰርግ ቅርጥፍ አርገው በልተው "ለክርስትና እንመጣለን ገና" ብለው ሲጨፍሩ ሙሽራው ምን ቢል ጥሩ ነው...
:
አትልፉ መሀን ነኝ🤣🤣🤣
🌚ጥቁርነቴ ውበቴ ትላለች ግን ነጭ ለመሆን 44 አይነት ዱቄት ትቀባለች......
.
.
ከዛ ትመጣና ቀይ ወንድ እኮ እትት ግትት ትላለች ❤️❤️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
😂አንድ እንደእኔ ጭቅጭቅ የሚወድ ሰውዬ ለምስክርነት ቀረበ......
.
👴ዳኛ፦ትዳር አለህ? ወይ አግብተሀል?
.
#ምስክር 🗣️ አዎ ትዳር አለኝ አግብቻለሁ ያገባሁት ሴት ነው
.
#ደኛ 🗣️ ለምን በትክክል አትመልስም? ካገባክማ ሴት እንጂ ኋላማ ትዳር ይዞ ሴት ያላገባ ማንን አይተሀል? . .
.
.
.
.
. .
.
#ምስክር 🗣️ ጌታዬ የኔን እህት አይቻለሁ ወንድ ነው ያገባችው
😂😂😂