cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሂወትን በ ፍቅር

Only for Love 💔💔💘 ••●◉Join us👇 @Hiwetenbefkr @Hiwetenbefkr ••●◉for any comment👇 @devsmartboy

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
310
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💯💯💯
Показати все...
​ እራስሽን ጠብቂ ቅብጥብጥ ፀባይሽ ግራ ቢያጋባኝም ለሁሉም መሳቅሽ ሰላም ቢነሳኝም እኔ እወድሻለሁ። የትኛው ወንድ ነው ፍቅረኛው ከ ወንድ ጋር ስትሆን ደስ የሚለው ??? ጎልምሰሽ እንደ ልጅ አውቀሽ ስታጠፊ ቁም ነገሬን በቀልድ ቀይረሽ ስታልፊ ፈገግታሽ በሰው ፊት ፈንድቶ እያበበ ፍሬሽን ሊበላ በይ እያንዣበበ ሰውና ተኩላውን መለየት ተስኖሽ አሰመሳይ ባለበት የእውነት ትስቂያለሽ ፈገግታሽ ያማረው ደምቆ የሚታየው በከፋት ተስቆ ከጨለመ አለም ውስጥ ስለምትስቂ ነው። ጠፈር ለሚባለው ለዚያ ግዑዝ አለም ብርሀን የሚሰጥ ከፀሀይ ውጭ የለም ምድር ለምትባል ለጨረመች አለም ብርሀን የሚሰጥ ከሳቅሽ ውጭ የለም ቅብጥብጥ ፀባይሽ ግራ ቢያጋባኝም ለሁሉም መሳቅሽ ሰላም ቢነሳኝም እኔ እወድሻለሁ። ስሜት ለሚነዳው ልቡ ለጨለመ በፈገግታሽ ሊድን በክፋት ላለመ የእውነት ከምትስቂ እራስሽን ጠብቂ እያልሁ አልመክርሽም ከፊትሽ አልቆምም እኔ እወድሻለሁ። ╔════❖•❤️❤️•❖════╗ Join, @hiwetenbefkr For any comment @devsmartboy ╚════❖•❤️❤️•❖════╝
Показати все...
🌹🍃🕊....#ህይወት አስፈላጊዉን ነገር ለማግኘት ዋጋ ትከፍላለህ በብዙ ዋጋ ያገኘኸው ነገር ዘላለም አብሮክ የሚኖር ነው። ❤️ፍቅር የፍቅር ዋጋዉ ፍቅር ብቻ ነው። 😘ትግል ሰዉን ታግሎ ከማሸንፍ ይልቅ ህይወትን ታግሎ ለማሸነፍ ነው ምንፈልገው ብለን እራሳችንን ካሳመነው success ለመሆን እየተንደረደርን ነው። ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ ╔════❖•❤️❤️•❖════╗ Join, @hiwetenbefkr For any comment @devsmartboy ╚════❖•❤️❤️•❖════╝
Показати все...
╔════❖•❤️❤️•❖════╗ Join, @hiwetenbefkr For any comment @devsmartboy ╚════❖•❤️❤️•❖════╝
Показати все...
ፍቅር ማለት በምቶደው ሰው ልብ ላይ እራስህን መግደል ማለት ነው ፍቅር ስንፈልገው ብቻ የምናገኘው ሳንፈልገው ሲቀር ደሞ የምንተወው አይደለም ፍቅር መታመን ነው። በምቶደው ሰው ደስታ መደሰት ነው የምናፈቅረው ሰው ስናገኝ መደሰት ነው ፍቅር በገንዘብ አይላካም እውነተኛ ፍቅር ለመናገር ቃላቶች ያጥሩሃል የፍቅር ደስታ ያስለቅስሃል የፈቀርከውን ከማጣት ሞት እረፍት ነውያፈቀርከው ሲያኮርፍህ ታለቅሳለህ ሲያስደስትህ ደግሞ እብድ እስክትመስል እየሳክ ትሮጣለህ ። ፍቅር ካለህ ሁሉ ነገር አለህ ፍቅር ከሌለህ ባዶ ነህ ፍቅር ለኔ በትንሹ ይች ነች💜 ╔════❖•❤️❤️•❖════╗ Join, @hiwetenbefkr For any comment @devsmartboy ╚════❖•❤️❤️•❖════╝
Показати все...
💟ፍቅር ሲበረታ ♥️ ለፍቅረኛዎ ምን ማለት💋 ይፈልጋሉ?🌺 👇👇👇👇
Показати все...
❣ፍቅሮትን ለመግለፅ❣
💔ልብ ነኪ የ ፍቅር መልዕክቶች 💔
💯❤️የ ፍቅር ምክሮች❤️
💓ሂወትን በ ፍቅር💓
ሆያ ሆዬ ሆ ሆያ ሆዬ ሆ እዛ ማዶ ሆ አንድ ግንብ ሆ እዚ ማዶ ሆ አንድ ግንብ ሆ 🙄 እኔን የገረመኝ ሆ የናንተ☝🏽 ከነ ዜማው ማንበብ🤣🚶🏾 በቃ እያንዳንድሽ ተሸንፈሻል ሊንኳን ጠቅ አርጊያት😂😂👇👍 @OfficialDevo
Показати все...
📷📷📷📷📷📸📸📸📸📸 🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞 ተወዳጁ እና አዝናኙ ቻናላችን #OfficialDave እርሶን ለማዝናናት አሁንም በሌላ ዉድድር ከተከታታዮቹ ለመድረስ ስራውን አጠናቋል። በዚህም መሰረት #የፎቶ(pic) ውድድር ተዘጋጅቶሎታል። በውድድሩም ላይ አሸናፊ ለሚሆኑ ተወዳዳሪዎች የ#200mb ስጦታ አዘጋጅተናል። እርሶም አሸንፍበታለው የሚሉበትን ፎቶ በ 👉 @Kurategnaw68 @kurategnaw68 @kurategnaw68 & @nafkot13 @nafkot13 @nafkot13 በመላክ መወዳደር ትችላላቹ። መልካም ዕድል ውድድሩ እንዳያመልጣቹ ቶሎ ቶሎ ላኩ ቦታ ሳይሞላ መልካም እድል ◦◦◦◦◦◦◉◉◉◉◉●●◈●●◉◉◉◉◉◦◦◦◦◦◦ @OfficialDevo ውድድሩ ነገ ማታ 2:50 ላይ ይጀመራል .................
Показати все...
📷📷📷📷📷📸📸📸📸📸 🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞 ተወዳጁ እና አዝናኙ ቻናላችን #OfficialDave እርሶን ለማዝናናት አሁንም በሌላ ዉድድር ከተከታታዮቹ ለመድረስ ስራውን አጠናቋል። በዚህም መሰረት #የፎቶ(pic) ውድድር ተዘጋጅቶሎታል። በውድድሩም ላይ አሸናፊ ለሚሆኑ ተወዳዳሪዎች የ#200mb ስጦታ አዘጋጅተናል። እርሶም አሸንፍበታለው የሚሉበትን ፎቶ በ 👉 @Kurategnaw68 @kurategnaw68 @kurategnaw68 & @nafkot13 @nafkot13 @nafkot13 በመላክ መወዳደር ትችላላቹ። መልካም ዕድል ውድድሩ እንዳያመልጣቹ ቶሎ ቶሎ ላኩ ቦታ ሳይሞላ መልካም እድል ◦◦◦◦◦◦◉◉◉◉◉●●◈●●◉◉◉◉◉◦◦◦◦◦◦ @OfficialDevo ውድድሩ ነገ ማታ 2:50 ላይ ይጀመራል .................
Показати все...
በዚህ ልዩ የፎቶ ውድድር ላይ መሳተፍ እና ማሸነፍ ምትፈልጉ ፎቷቹን ላኩልን 👇 👇 👉@kurategnaw68 👈 👉@kurategnaw68👈 👆 👆
Показати все...