uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 865 підписників, посідаючи 6 284 місце в категорії Релігія і духовність та 2 558 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 865 підписників.

За останніми даними від 21 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -191, а за останні 24 години на -13, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 24.51%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 6.37% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 883 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 22 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

13 865
Підписники
-1324 години
-507 днів
-19130 днів
Архів дописів
"اللهم إني أسألك: فعل الخيرات، وترك المنكرات، وحب المساكين، وأن تغفر لي وترحمني، وإذا أردت فتنة في قوم فتوفني غير مفتون أسألك حبك وحب من يحبك وحب عمل يقرب إلى حبك " =

እዚህ ቻናል የማስተዋዉቀዉ ነገር ለመሸመት ስትሄዱ ከኔ ቻናል እንደሄዳችሁ ተናገሩ አስተያየት ይደረግላችኋል እሺ ! ካልተደረገላችሁ በቦት ሹክ ትሉኛላችሁ 🫰

ይሄ የሶላት ሸርሸፍ ብዙዎች እንደወደዱት ይነግሩኛል አረ ዛሬም የቅርብ ወዳጄ ደርሷት በጣም እንደወደደችዉ ነገረችኝ እና እናንተ የኔ ቤተሰቦችም ተጠቀሙ ብዬ ነዉ መገኛ ሹክ ልበላችሁ ብዬ ለሳኡድዎች
+2
ይሄ የሶላት ሸርሸፍ ብዙዎች እንደወደዱት ይነግሩኛል አረ ዛሬም የቅርብ ወዳጄ ደርሷት በጣም እንደወደደችዉ ነገረችኝ እና እናንተ የኔ ቤተሰቦችም ተጠቀሙ ብዬ ነዉ መገኛ ሹክ ልበላችሁ ብዬ ለሳኡድዎች ፦ ከሱቅ በደረቴ ታገኛላችሁ ! ሱቅ በደረቴ የሶላት ሸርሸፍ ብቻ ሳይሆን ጂልባቦችም ኒቃቦችም የሶት መስገጃ ስጃዳም የወንዶች አልባሳት ማንኛዉም አይነት ኪታቦች ቁርአኖች ሌሎችም ይገኛሉ ! ማየት ማመን ነዉ ጆይን ብለዉ ይሸምቱ ! ለ1ወር ማንኛዉም እቃ ዋጋ ቅናሽ እንደተደረገም ሰምቻለሁ ታድያ ምን ትጠብቃላችሁ ዳይወደ ሽመታ....! = https://t.me/suk_bederete123 https://t.me/suk_bederete123

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➄➀) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➀➄ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹──────  

«ማግባት ደስ ይላል  ነገር ግን  የሚወደን የምንወደዉ ሰዉ እንደማግባት ደስታ እና እረፍት የለም።» = t.me/https_Asselefya1

🔖 ለቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጅአ  አጋዥ ነጥቦች ..! « አጠር ያለ ዳሰሳ» 🎙በሙሐመድ ሲራጅ «አል ከሚሴ» ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

ስራ "ጂዳ" ምግብ መስራት የሚችል ደመወዝ በ2200 ሪያል ! 👇👇👇 ኑ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

«ህይወት  ከአላህ  ለአላህ ወደ አላህ መሆኑን በተረዳን ጊዜ ቀላል ትሆናለች !» = t.me/https_Asselefya1

ከሰጠኋችሁ ቆየሁ አይደል ዉሰዱ ወቅታዊ ማስታወቂያ መስሪያ ✌️

የትናችሁ መጣችሁ አልታያችሁኝም አረ ብቅ ብቅ በሉ እስኪ 👓

🛑ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🤌ርእስ፦ ስለ ቁርአን ሒፍዝ ሙራጀዓ እንዲሁም ተያያዥ ነጥቦች.....! 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ሼር አድርጉት እናንተም በክብር ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩ ይዣችሁ እሄዳለሁ እሺ 🌺🤝

🔖 አዲስ የሙሐደራ ዝግጅት ለዛሬ «ጁሙአ» ምሽት ከተራዊሕ ሶላት በፊት ...! ⎘ ርእስ፦ ስለ ቁርአን ሒፍዝ ሙራጀዓ እንዲሁም ተያያዥ ነጥቦች.....! 🎙በወንድማችን «ሙሐመድ ሲራጅ» አልከሚሴ ⎙
🔖 አዲስ የሙሐደራ ዝግጅት ለዛሬ «ጁሙአ» ምሽት ከተራዊሕ ሶላት በፊት ...! ⎘ ርእስ፦ ስለ ቁርአን ሒፍዝ ሙራጀዓ እንዲሁም ተያያዥ ነጥቦች.....! 🎙በወንድማችን «ሙሐመድ ሲራጅ» አልከሚሴ ⎙የሚተላለፍበት ቻናል፦ ⇊⇊⇊⇊⇊ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

🛑👉ይቅርታ ቢደረግ እንኳን ተሰብሮ የሚቀር ጉዳይ አለ!! የፈለገ ለማስተካከል ቢጣር እንኳን መስተካከል የማይችል አለ የፈለከዉን ያክል ይቅርታ ብታደርግ ያ የተሰበረ ነገር ለመመለስ በጣም ያስቸግራል። ለመርሳት ያስቸግራል ያን የኖርነዉ ህመም ለመርሳት ያስቸግራል ። ይቅርታን ከሰማን በኋላኳ ! ....! እመኑኝ ሁሉም የተሰበረ አይመለስም ሁሉም ይቅርታዎች ቁስልን አያስተካክሉም !! = t.me/https_Asselefya1

በኔ ላይ ጉድለት ስታይ አትቆጣ!  ሙሉነት ለአላህ ብቻ ነዉ።     በኔ ላይ ስህተት ልታይ ትችላለህ  ቦታዋ ላይ የሌለች ንግግር ልታይ ትችላለህ  በምሰራዉ ስራ የማይመችህ ሊኖር ይችላል ። ይሄ የኔ ጉድለት ነዉ   ምንም አንተ ላከብርህ አልችልም።  እኔ እንደማንኛዉም አይነት ሰዉ ነኝ  እሳሳታለሁ ከስህቴቴ እታረማለሁ ። ምክር ከኔ  በዱኒያ  ሙሉ ሰዉ አትጠብቅ  !ዱኒያ ራሷ ሙሉ አይደለችም።  ሙሉ ሰዉ ብትፈልግ  ትደክማለህ እንጅ አታገኚም ። ከአላህ ዉጭ  ሙሉ የለም።  ከኔ ሙሉነት አትጠብቅ  ከኔ የሚያስቸግርህ ያልተመቸህ ካለ ይቅርታ አድርግልኝ  አስታዉስ እኔ ጎዶሎ ሰዉ ነኝ። ሙሉነት ለአላህ ብቻ ነዉ። =