uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 908 підписників, посідаючи 6 272 місце в категорії Релігія і духовність та 2 554 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 908 підписників.

За останніми даними від 16 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -154, а за останні 24 години на -8, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 23.12%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 17 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

13 908
Підписники
-824 години
-337 днів
-15430 днів
Архів дописів
«ስኬታማ ትዳር በተጋነነ መህር፣ በተንጣለለ ሰፊ ቤት፣ ውድ በሆኑ የቅንጦት ቁሳቁሶች አይገነባም። ትዳርን የተባረከና ስኬታማ የሚያደርገው ንፁህ ልቦና፣ ትህትና የተላበሰ የላቀ ስነ-ምግባርና አላህን የሚጠነቀቅ ስብዕና ነው።» منقول =

🎯ከ❷00 በላይ የኡስታዝ አቡ ሓቲም ሙሓደራዎች በዒልም ፈላጊ አፕ 👇👇 ❶.የተለያዬ 180 ሙሓደራዎች https://ilmfelagi.page.link/8TfD ❷.ለአሕባሾች ውዥንብር መልስ1-3 https://ilmfelagi.page.link/KPif ➌.ረድ በአሕባሾች ላይ ከ1-7 https://ilmfelagi.page.link/Nj7a ➍.ረድ በወሰን ተላላፊዎች ላይ ከ1-10 https://ilmfelagi.page.link/eBHu ➎.ሰለ ረመዷን ከ1-9 https://ilmfelagi.page.link/Mchi ➏.ረድ በሻኪር ሱልጧን ላይ 1-3 https://ilmfelagi.page.link/nyVq ➐.ደማጅ ማን ናት? ከ1-3 https://ilmfelagi.page.link/JQgg ➑.የጀምዕያ ምንነት ከ1-12 https://ilmfelagi.page.link/V5S1 ➒.ውይይት ከተክፊሮች ጋር ከ1-9 https://ilmfelagi.page.link/hMVH ➓.የሰለፊያ ማንነት ከ1-3 https://ilmfelagi.page.link/7Asq ❶❶.ረድ በሑሰይን አስልጢይ ላይ ከ1-8 https://ilmfelagi.page.link/2zE7 ❶❷.ዑዝር ቢል ጀህል ከ1-10 https://ilmfelagi.page.link/4n34

••ብዙ ጥረህና ለፍተህ የተሳካልህ ነገር በጥረትህ ብዛትና በልፋትህ ብዛት የተሳካልህ እንዳይመልህ !አላህ ወፍቆህ ነው። አልሀምዱ ሊላህ በእሱ እገዛና ፍላጎት ተሳካልኝ በል ። = @AbuHafsuaImam

🔖 ከአሁን በኋላ በአካል ጥሩኝ እንጅ በኦላይ በደረቁ አትጥሩን ማለት ይከብዳል ዞሮ አግቡ ሁላችሁም መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ ! ጥሩን በአካልም በኦላይንም እናደምቃለን እኛ ¡ =

እህታችን ሶፊያ መልካም የትዳር ዘመን እንመኝልሻለን 🌺
+1
እህታችን ሶፊያ መልካም የትዳር ዘመን እንመኝልሻለን 🌺

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሀዋላ ለዛሬ ወይም እስከ ነገ 4000ሺ አስቸኳይ የሚፈልግ ካለ  እኔ ከኢቲዮ ልተካላችሁ እናንተ ሪያል  ብትሰጡኝ ፈልጌዉ ነው @bintAbdilah በዝህም ያሳውቁን ሀዋላ እምትሰሩ ወንድሞች ተባበሩኝ

⭕الشيطان حريص على أن يصرف قلوب طلاب العلم عن العلم... 🎙فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي- حفظه الله تبارك وتعالى- •••📚

አትጨማለቅ!፣ ልብህ እንጂ ብልትህ የህይወት አጋርህን አይምረጥልህ። ወንድ ማለት ለጌታው የሚተናነስ እንጂ ሴቶችን የሚንቅ ማለት አይደለም። የሕይወት ጥፍጥናው በአላህ ላይ የሚደረግ ተስፋ ነው። ለሁሉም ሁሉንም ማረጋገጥ አይጠበቅብህም። ብቻ ወራዶች ባስቀመጡህ የረከሰ ቦታ ላይ አትገኝ። t.me/abdu_rheman_aman

🔖ከጋብቻ ዓላማዎች መካከል አንዱ ዓይን እና ብልትን ከሐራም መጠበቅ ነው። ~አግብተውም ዓይናቸው የማይረጋና በሐላሉ የማይብቃቁ ሰዎች ኢማናቸውን ሊፈትሹ ይገባቸዋል።ኢማን ሲደክም ስሜት ይሾማልና። ~      t.me/MohamedAliEdris

ቤተሰቦቻችሁ በሂይወት እያተፈሉ ተከባከቧቸው በኃላ ቁስሉ ከባድ ነው። መልካም ምሺት

« ሙሉ ማንነትህን ያልተቀበለህን ሰዉ ለማሳመን አትሞክር ለዛሬ ነዉ እንጅ ለነገ አይሆንህም። » = t.me/https_Asselefya1

ዩሱፍን በጉድጓዱ ውስጥ የጣሉት እጆች ራሳቸው ከጊዜ በኋላ ዩሱፍ ዘንድ ምፅዋትን ሊጠይቁ ለማኝ ሆነው ተዘረጉ።  የበደል መጨረሻው ታላቅ ውርደት ነው። የፈጣሪ ጥበብም እጅግ ድንቅ ነው። ትናንት  የጣለው እጅ ዛሬ ሲለምነው....የአሏህ ስራ አልገረመህም ? t.me/abdu_rheman_aman

~ በነገራችን ላይ በአንድ መድረሳ ዉስጥ ያለ ተማሪ ሁሉም የመድረሳዉ አምባሳደር ነዉ። ሲባል መድረሳዉ የበለጥ እንድወደድ እና እንድስፋፋ ይሆናል! አንዳንድ መድረሳ ጭቆና አለ ከአድሚን ብቻ ተወያይቶ የሚወሰን ጉዳይ የለም አስተካክሉ እሺ ! ከፍታ የፈለገ ከተማሪዎቹ ሀሳብ አስተያየት ይቀበል ! =

ከአሏህ ፍቃድ ቀጥሎ ስደት ላይ ስኖር መቼም ከማልጸጸትባቸው ውሳኔዎች መካከል እስካሁን ድረስ ባሉት ጊዜያት የትዳር ጥያቄ ቀርቦልኝ የመለስኩባቸው ጊዜያት ናቸው!! يَا رَبِّ لَكَ الْحَمْ
ከአሏህ ፍቃድ ቀጥሎ ስደት ላይ ስኖር መቼም ከማልጸጸትባቸው ውሳኔዎች መካከል እስካሁን ድረስ ባሉት ጊዜያት የትዳር ጥያቄ ቀርቦልኝ የመለስኩባቸው ጊዜያት ናቸው!! يَا رَبِّ لَكَ الْحَمْدُ كَمَا يَنْبَغِي لِجَلَالِ وَجْهِكَ وَلِعَظِيمِ سُلْطَانِك!!! ይሄን ስል አላማግባትንን እያበረታታኋችሁ እንዳይመስላችሁ ነገር ግን በትዳር ስም የነገ ሒወታችሁን የሚያበላሽ ምርጫ ላይ መውደቅ የለባችሁም!! 🌷🍃....

" ብረት፦ የጥንካሬ ምሳሌ ነዉ። " ሰይፍ፦ የቆራጥነት ምሳሌ ነዉ። =

ደስተኛ መሆን ከፈለግሽ ጓደኞችሽን ለይ። “ዐውን ብኑ ዐብዲላህ ብኒ ዑትባህ ብኒ መስዑድ ከሃብታሞች ጋር ይቀመጥ ነበር፣ በዚህ ምክንያት ጭንቀት አይለቀውም። ምክንያቱም በአለባበስ፣ በመጓጓዣ፣ በመኖሪያ እና በምግብ የተሻሉ ሰዎችን ስለሚያይ ነው። እነሱን ተዋቸውና ከሚስኪኖች ጋር መቀማመጥ ጀመረ። እረፍትም አገኘ።” ~ አልሁድየቱል ኸውኺያ (ገፅ 133) ሸይኽ ኡሳማ  ብኑ ዘይድ አልኹኺ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46