2 446
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
-3430 днів
Архів дописів
+1
#ክብርት_ከንቲባ_አዳነች_አቤቤ 🙏🥰 አሁን በፓስተር ፃድቁ አብዶ የመፅሀፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው መንፈሳዊውን መፅሀፍ ትውልድ ሁሉ እንዲያነበው ጥሪ እናቀረቡ ይገኛል ።
#አስቸኳይ_የፀሎት_ጥሪ😭🙏 ሌላ ካንሰር ተገኘባት😭
( ✍️ አቤል ደመላሽ )
በጣም አ ሳ ዛ ኝ ነገር ተሰምቷል። እህታችን የምስራች ጨጓራዋ አከባቢ ከነበረው 4ኛ ደረጃ ካ ን ሰ ር በተዓምራት ተፈውሳ እግዚአብሔርን እያመሰገንን መቆየታችን ይታወሳል ከጊዜያት በኋላ ቼካፕ ስታደርግ ጀርባዋ አከባቢ ሶስተኛው አጥንት ላይ እና ሳንባዋ ላይ ካ ን ሰ ር ተገኝቶባታል። ከባድ ሳል ታክሎበት በፍጥነት ፅኑ ሕሙማን ክፍል እንድትገባ ተደርጓል።
አሁንም ተስፋዋ እግዚአብሔር ነውና ጣልቃ እንዲገባላት ሁላችሁም እንድትፀልዩላት ጥሪ አናቀርባለን።
( ሁላችሁም ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ 🥺 )
+3
#ዘማሪዋ_የታምራት_ደስታ_ልጅ_የልጅ_እናት_ሆነች
🧒❤️🙏
የድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ
ዘማሪት ዕድላዊት ታምራት ደስታ
ዛሬ የወንድ ልጅ እናት ሆናለች::
#እንኳን_እግዚአብሔር_ረዳችሁ 🙏🥰
#ማፅናናትህ...
በመንፈስ ቅዱስ ምክንያት ኮባድ የልጇ ሀዘን የተፅናናችዉ እታችን ዘሪቱ ማፅናናትህ በተሰኘ አዲስ የዝማሬ አልበም እየመጣች ነው።
New Live album
Coming soon!!
"አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።" መዝሙር 94፥19
#ማጽናናትህ #Matsnanatih
ቀለል ያለውን አድርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን !! 🙏🙏
በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እመለሳለሁ ! ( #ሰይፉ_ፋንታሁን )
🔴ቢሊየነሩ ነብይ | ሙስሊሞች በብር አንበሻበሹት | የሆነውን ተመልከቱ | 22 March 2025
https://youtu.be/8CbmWETCJQg
+4
#ዛሬ_በአዲስ_አበባ 🔥 🔥 🔥
በመጋቢት 6 በሚሊኒየም አዳራሽ ሊደረግ የታቀደው የዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን የአምልኮ ፕሮግራም ዛሬ በአዘጋጆቹ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ሙሉ መግለጫውን ተከታዩን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👉https://youtu.be/fn-jndZihj0
#ሰርጀሪው_በድል_ተጠናቆ_ቤቱ_ገብቷል 🙏🥰
አጣርቼ ወደናንተ አደርሳለሁ ባልኩት መሰረት ሰርጀሪው በድል ተጠናቆ ትላንት ቤት መግባቱን አረጋግጫለሁ ።
( አቤል ደመላሽ )
+4
#ለዘማሪ_ዮሴፍ_በቀለ_ፀልዩለት 🙏🥰
በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።
እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤
ኢሳያስ 40 : 2,3
እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 28
ሐሙስ 26ተኛ አመት Anniversary ያችንን ነበር :: በእለቱ በእንዲህ ሁኔታ ውስጥ ነበርኩ :: በብዙ ፈተና ውስጥ እንኳ ብንሆንም እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን:: ስለእኔ ሰምታችሁ በፀሎት ያገዛችሁን የቤተክርስቲያኔ ሽማግሌዎች ፓስተሮች ወንጌላዊያን የሙሉ ጊዜ አገልጋዬች እንዲሁ በሀገር ውስጥም በውጭም የምትኖሩ ቅዱሳን : በህክምናው ሙያ በብዙ ፍቅርና ትህትና ያገለገላችሁኝ ዶክተሮች ነርሶች ሌሎችም ውድ ቤተሰቦቼ ባለቤቴና ልጆቼ እንዲሁም ውድ እህቴ ረድሻ ሁላችሁንም ሌላ ቃል ስለሌለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እላለሁ ቀዶ ጥገናው በሰላም ተጠናቋል :: አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ እገኛለሁ :: ተባረኩልኝ እውዳችኃለሁ :: 🙏🙏❤️❤️
+9
#እንኳን_ደስ_አላችሁ 🎉🎉🎉 ECRC ቤተክርስቲያን በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቃለች...ነብይ ጥሌ , መላው የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና ምዕመናን ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ ።
+3
#የወንድም_ዮሴፍ_ሰቆቃ_ቀጥሏል..😭
የዚህ ዮሴፍ ተካ የተባለ ወጣት በሊብያ ስደት ላይ እያለ መታገቱን ከቤተሰቦቹ ሰምተን ወደ እናንተ ካደረስን በኋላ ነገሩን የሰሙ ብዙ ሰዎች አዝነዋል። ዮሴፍ አሁን በሊብያ እጅግ አስጨናቂ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ በቀናት ውስጥ ገንዘቡ (1,200,000 ብር) ካልተከፈለ ሊገድሉት እንደሆነ አጋቾቹ በየቀኑ ለቤተሰቡ እየተደወሉ እየዛቱባቸው ይገኛሉ። ልጁ የተያዘበት ሁኔታም በጣም አስጨናቂ ነው። እናም ይሄን የምትመለከቱ ቅዱሳን የአቅማችሁን በዮሴፍ ታላቅ ወንድም በተከፈተ አካውንት
CBE,1000131261218 Desalagn Teka Tufa እንድትለግሷቸው በታላቅ የልብ ሀዘን ይማፀናሉ።
ስለነገሩ በማንኛውም መንገድ ማጣራት የምትፈልጉ፣ በሊብያም ሰው የምታውቁ ልናግዘው እንችላለን የምትሉ ሰዎች በውስጥ መስመር የቤተሰቦቹን ስልክ እንሰጣችኋለን...
እባክዎ መልዕክቱን ሼር ያድርጉ
#23_ዝማሬዎች_በአንድ_አልበም 🙏🥰
ዘማሪ ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ ይዞ እየመጣ ነው ።
#ሕዳር_21 ይመረቃል ብሏችኃል !
