159
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
የ12ኛ ክፍል ፈተና እየተጓጓዘ ነው።
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወደ ሶማሊ ክልል ዞኖች እየተጓጓዘ ነው።
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከአዲስ አበባ ከተማ ወደሶማሊ ክልል መጓጓዝ ጀምሯል።
ትላንት የሶስት ዞኖች የቆራሃይ ፤ ኖጎብ እና ዶሎ ዞኖች የ12 ክፍል ተማሪዎች ፈተና ቀብሪደሃር ከተማ ገብቷል።
ፈተናውን የቆራሀይ ዞን ፖሊስ መምሪያ ከቀብሪዳሃር አየር ማረፊያ መረከቡን የሶማሊ ክልል ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ አሳውቋል።
የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከየካቲት 29/2013 ዓ/ም ጀምሮ ይሰጣል።
@reportsdaily