cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የተዋህዶ አርበኞች-Ye Tewahedo Arbegnoch

#ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን ክንድህን ኃይልህንም ጽድቅህንም እስክነግር ድረስ አቤቱ አትተወኝ #መዝሙር_ዳዊት 70 ( 71 ) 15 – 18 ++++++++++++++++++++++ "የመለከቱን ድምፅ የሚሰማ ሰዉ ባይጠነቀቅ፥ ሰይፍ መጥቶ ቢወስደዉ፥ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል። "የመለከቱን ድምፅ ሰምቶ ስላልተጠነቀቀ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል፤ ቢጠነቀቅስ ኖሮ ነፍሱን ባዳነ ነበር።" #ትንቢተ_ህዝቅኤል 33፡4-5

Більше
Рекламні дописи
2 655
Підписники
+124 години
+17 днів
+1030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
«ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች ሰሙንም አማኑኤል ትለዋለች ትርጉሙም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው፡፡» አምካችን አማኑኤል ለሐገራችንሰላም እና ፍቅር ይስጠን አሜን
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🕊 እንኳን አደረሳችሁ ! 🕊 † እንኩዋን ለበዓለ ዸራቅሊጦስ [ መንፈስ ቅዱስ ] በሰላም አደረሳችሁ † እርሱ ከአብ የሠረጸ: ቅድመ ዓለም የነበረ: በባሕርይ ስልጣኑ ከአብና ከወልድ ጋር እኩል የሆነ: የራሱ ፍጹም አካል ያለው ፈጣሬ ዓለማት ፍጹም አምላካችን ነውና:: ❝ ሃይማኖት እንተ እምኀበ አብ ተፈጥረት : ኀበ ወልድ ታበጽሕ : ወኀበ መንፈስ ቅዱስ ትትፌጸም : ❞ ትርጉም ፦ [ ሃይማኖት ከአብ ዘንድ የተገኘች ናት ፣ ወደ ወልድ የምታደርስ ናት ፣ በመንፈስ ቅዱስም የምትፈጸም [ ፍጽምት የምትሆን ] ናት። ] [ ቅዱስ ያሬድ ] 🕊 የቤተክርስቲያን የልደት ቀን 🕊 † አብ ያሰባት: ወልድ በደሙ የቀደሳት: መንፈስ ቅዱስ በጸጋው ያጸናት የክርስቲያኖች አማናዊት አንድነት: አንድም ቤት ናትና:: ዛሬ በጉባዔ ተመስርታለች:: ❝ ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ። መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ። እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ። ❞ [ ኤፌ . ፬ ፥ ፴ ] †
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቃልኪዳኗ እመቤት ሆይ ፤ እንግዲህ ስለቸርነትሽ ምን ዉለታ እከፍላለሁ። ሀይሌ ደካማ በመሆኑና በሁለት አቅጣጫ የተደቀነዉን ልዩ ፈተና ልወጣዉ ባለመቻሌ አለም ጠባኛለችና። ነገር ግን እናት ሆይ በቀላል ኪዳንሽ አረጋጊኝ። #መልክአኪዳነምህረት #16
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የኢትዮጵያ እንባ አባሽ‼️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታላቁ ንጉሥ፣ ቅዱስ ላሊበላ ያረፈው ከዛሬ 809 ዓመታት በፊት፣ ሰኔ 12 ቀን 1207 ዓ.ም ነው፡፡
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
ቅዱስ ሚካኤል Kidus Micheal || ቅዱስ ባሕራን እና ቅድስት አፎምያ || ሰኔ 12 ሚካኤል #ethiopia #orthodox #tewahedo

#Ethiopia #Yemaryam_Menged #Donkeytube #Seifufantahun #Medlotmedia #ethioorthodox #orthodoxmezmur #መንፈሳዊ #አቡነ ቅዱስ ሚካኤል Kidus Micheal || ቅዱስ ባሕራን እና ቅድስት አፎምያ || ሰኔ 12 ሚካኤል ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። Yemaryam Menged Media - የማርያም መንገድ | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ይህንን የማርያም መንገድ Media ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው። Copyright © Yemaryam Menged Media ©Yemaryam Menged Media has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this video is strictly prohibited. All rights reserved to Yemaryam Menged Media . Copyright ©2024 Yemaryam Menged Media +++እነሆ የማርያም መንገድ ማምለጫ፣ መዳኛ ለአዳም ዘር ሙሉ‼️‼️+++ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። የእግዚአብሔር አንድነት ፍቅር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልን የማርያም መንገድ የተሰኘ አዲስ መንፈሳዊ ሚዲያ ይዘን ቀርበናል። በዚህ መንፈሳዊ ሚዲያ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያዘጋጁት እምየ ቅድስት ድንግል ማርያም የባረከችው የሥጋ እና የነፍስ ምግብ የሆኑ፦ 🌹ሀልወት እግዚአብሔር 🌹ትምህርተ ሃይማኖት 🌹ክብረ ድንግል ማርያም 🌹ዝክረ ቅዱሳን 🌹ገድለ ቅዱሳን 🌹የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ 🌹ሥርዓተ ቤተክርስቲያን 🌹የሃገራችን ቅድስት ኢትዮጵያን ታሪክ 🌹የኢትዮጵያ ነገሥታት እና የጀግኖች አርበኞች ታሪክ 🌹መንፈሳዊ ዘጋቢ ፊልም ያገኙባታል። 👉 የማርያም መንገድ ማለት መዳኛ ወይም ማምለጫ ማለት ሲሆን ትውልዱ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና ሃገረ እግዚአብሔር ሃገረ ማርያም ተብላ ስለምትጠራው ቅድስት ኢትዮጵያ ታሪኳን እና ማንነቷን እንዲያውቅ አውቆም የራሱን ቅዱስ የሆነ ታሪክ እንዲሰራ ለማስቻል የሚሰራ ኢትዮጵያዊ ቀለም ኢትዮጵያዊ አሻራ ያለው ሚዲያ ነው። "በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? በዚያን ጊዜ ክፋትን የለመዳችሁ እናንተ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ።" ትንቢተ ኤርምያስ 13 : 23 👉 ሚዲያውን ለመደገፍ #SHARE #LIKE #SUBSCRIBE ያድርጉ‼️ እናመሰግናለን። 🌹🌹🌹እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ የሉቃስ ወንጌል 1 : 48🌹🌹🌹 #etsubdinklijoch #comedianeshetu #ethiopia, የአማራ ፋኖ, Anchor Media , ምስራቅ አማራ ፋኖ, ምስራቅ አማራ ፋኖ, ፋኖ በወሎ በሸዋ በጎንደር በጎጃም, ፋኖ , ወሎ, ሸዋ,ጎንደር,ጎጃም, የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ መግለጫ, ቅዱስ ሲኖዶስ , አስቸኳይ መግለጫ, መግለጫ , Ethiopian Orthodox Tewahido Church, Orthodox Tewahido, Orthodox,Tewahido, tewahedo , ortodox, ሰበር , ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን , አማራ ክልል , አባቶች, #dinqlejoch #ethiopianmusic #comedianeshetu #Ethiopia #አማራ_ክልል የኢትዮጵያ ትንሳኤ , ኢትዮጵያ ትንሳኤ , ታሪክና ከመጽሐፍ ቅዱስ , ታሪክ, መጽሐፍ ቅዱስ , ትንሳኤ ኢትዮጵያ, አባ አምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ, Aba Amha Eyesus Gebre Yohannes, aba amha eyesus, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ, ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ, ገዳም, ገዳማት, አዲስ መዝሙር, Amhara fano, amharic, new mezmur, egregnaw media, #Asterbedane #Ethiobetesb #Ethiopia #EgregnawMedia #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ አባ አምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ, Aba Amha Eyesus Gebre Yohannes, አባ አምኃ ኢየሱስ #ቤተክርስቲያን #ethiopia #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed ል #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #mahtot_tube #ኢትዮጵያ #mezmur #eotc #ethiopia #Orthodox #church Axum Tube , አክሱም ቲዩብ ,

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት የደረሳቸው እንደምን መልእክቱን ተቀበሉት በመልእክቱ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል? 2- በሁለተኛው ዘርፍ ያሉ ሰዎች አቀባበል‼️ በዚህ ክልል ውስጥ የሚያርፉ ሰዎች በራሳቸውም ሆነ በቀረቡአቸው ሰውች ዙሪያ የሚያዝ የሚጨብጥ ባህርይ የሌላቸው ናቸው፡፡ ሁለት እግር ይዘው ሁለት ዛፍ ባንድ ጊዜ ለመውጣት የሚያስቡና የወሰኑ ናቸው፡ በማናቸውም ጉዳይ ላይ እምነት የማይጣልባቸው ናቸው፡፡ እምነትን ለማመን ከወሰኑም በመምሰል ለመጓዝ የሚወስኑም ናቸው፡፡ ቆርጠው ባንድ አቋም ፀንቶ ጥቅሙንም ጉዳቱን ለመቀበል የሚችልና የሚወስን ህሊና የላቸውም፡፡ አላማቸው ያ ብቻ ነውና በማስተማርም የሚመስሉ አይነት አይደሉም ቢጎዱም ከዋዠቀው አቋማቸው አይወጡም አላማቸው ያ ብቻ ነው፡፡ ጌታ በዮሐንስ ራዕይ ላይ እንደተናገረው ሙቅነትም ቀዝቃዛነትም የሌላቸው ለብታን የተላበሱ በመሆናቸው ሊተፋቸው ያስጠነቀቃቸው አይነት ናቸው፡፡ በመላው አለም በቁጥር በዝተው የሚታዩና ለማንኛውም ጉዳይ የማይበጁ ናቸው፡፡ በመልእክት 1 እንዲሁም በመልእክት 2 የተላለፉትን ወቃሽ ፈዋሽና ፈራጅ ገሳጭ መልእክቶች ሰምተው ለጊዜው የመደንገጥ ምልክት የሚያሳዩ፣ ቆየት ብለው የተሰጣቸውን እድሜ በብልጠት ያገኙት አድርገው በመቁጠር ለከፋው የኑሮ ገፅታቸው የአለሁበት ማረጋገጫ የሚሰጡ በመሆናቸው ተመልሰው እንደ እርያ ወደ ሃጢያት ጭቃ የሚመለሱ በመሆናቸው፡፡ በዚህ የፍርድ አፈጻጸም ውስጥ በእሳት የሚበጠሩ ናቸው፡፡ በአብዛኛው የኑሮ ምቾት የእውቀት ብዛት ያነቃቸው ሩጫቸው ባላቸው ላይ ለመጨመር የሚለፉና ለዚሁ ሁሉ ሌላውን አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው፡፡ በስልጣንም በንግድም በማናቸውም ማህበራዊ ሃላፊነት ቢቀመጡ አታለው ለመኖር የሚጥሩ የሾማቸውን በከፉ ሰዓት ጥለው የሚጠፉ አምላካቸው ሆዳቸው ብቻ የሆኑም ናቸው፡፡ ስለዚህም አስቸጋሪ ሁኔታ የሚጠብቃቸው መሆኑን ላረጋግጥላቸው እወዳለሁ፡፡ 👉ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 3 ላይ የተወሰደ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.