cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Gods Generals🔥🔥🔥🔥

👉 #አዳዲስ_መዝሙሮች_Audio_music 👉 #አዳዲስ_የመዝሙር_ቪዲዮች_Music_Video 👉 #የህይወት_ትምህርቶች

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
169Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
ሰላም ለእናንተ ይሁን GENERALS 💂 ዛሬ የአንድ GENERAL ዋና የህይወት ክፍል ስለሆነው ጦርነት (WAR) እናውራ ስለዚህ ጦርነት ላይ መጀመሪያ ጠላትን ማወቅ ግድ ነው ! እናም ጠላቶቻችን ይኸውኑ፦ 1፡ አለም 2፡ ሰይጣን 3: ስጋችን እነዚህ ጠላቶች የእኛ ብቻ ሳይሆን ክርስቶስም በስጋው ወራት የተጋፈጣቸው ነበሩ ። በዮሐንስ ከተጠመቀ በኋላ ወደ በርሀ ሄዶ ሳለ የቀረበለት ፈተና ነበር ያም ፈተና በሶስቱ ጠላቶች የተዘጋጀ ነበር ግን አልሰራም ። አሁን ስለ መጀመሪያው ጠላት "አለም" እናውራ ይህ ጠላት ከውጭ ያለ እና የሚታይ ነው። ሰይጣንም "ወድቀህ ብትሰግድልኝ የአለምን ክብር እሰጥሃለሁ" አለው እና የአለምን ክብር አሳየው ። በምን እናሸንፈው? መፅሐፍ ቅዱስ በዮሐንስ መልዕክት እንዲህ ይላል"አለምን የሚያሸንፈው እምነታችሁ ነው" ስለዚህ የእምነትን ጋሻ እናንሳ ከእግዚአብሔር የተወለደ አለምን አሸንፏል እንደሚል እንመን አሸናፊነት ከዘር በመወለድ ያገኘነው ነው!!! አለም እርሱን ስለማታውቀው እኛንም አታውቀንም። እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን እኛ የእግዚአብሔር ጀነራሎች ነን አለምን ከነ ብልጭልጯ ጥሏት ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ፀጋ ፈፅማችሁ ተስፋ አድርጉ ። ከፍ በሉ ጦሩን አጠናክሩ ተባርካችኋል
Показати все...
. ሳስበው የትላንቱን ዘማሪ ይትባረክ አለሙ ድንቅ አምልኮ || Live worship 🕑-17:30Min💾-.71.0MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Показати все...
“መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን።” — ማቴዎስ 6፥10 (አዲሱ መ.ት)
Показати все...
ዘምር ዘምር ይለኛል ቀኝህ ስለደገፈኝ ድቅድቁ ሌሊት አለፈ የሚነጋ ያልመሰለኝ ባለውለታዮ ሆይ ብቸኛ መመኪያዮ አውነትም የጭንቅ ነህ ልክ ነበረ ምርጫዩ ያ የጨለማ ዘመን አለፈ አበቃ ምርኮ መጣልኝ እየጐረፈ አበቃ የሀዘን ሠማ ከላዮ ወልቋል አበቃ ሰላሙ ልበን አጥለቅቆታል አበቃ በቃ ሲለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡ ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪ ዞሪ ስል ወደሃላ ታርኬ ሚናገረው ባወራ የማላፍሪበት ረዳቴ ኢግዚ ነዉ ለዚህ ነዉ መታሜኔ ዝም ብሎ ሚያዘምረኝ በሚያስፈራው ወጀብ ላይ ሰማሁት አለሁኝ ስለኝ ከአለት ሊቃቃት ልውጣ ከጥሳው አበቃ በገናን ላንሳ ስለውለታው አበቃ ድምጤ ይሰማ በሁሉ ስፍራ አበቃ ለሥሙ ማጤን ነው የኔ ስራ አበቃ በቃ ሰለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡ ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪
Показати все...
"እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቆሰለ ስለ በደላችንም ደቀቀ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበር በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን" ኢሳይያስ 53:5 "....በግብፃውያን ላይ ያመጣሁትን በሽታ አላደርስብህም እኔ ፈዋሽህ እግዚአብሔር ነኝና ..." ዘጸአት 15:26 ሰላም ለእናንተ ይሁን ሐሙስ በ 21/4/2014 ከ10 ሰዓት ጀምሮ ድንቅ የፈውስ ቀን ተዘጋጅቷል እናም በዚያ ቀን ህመምተኞች በሙሉ ነፃ የሚወጡበት፣የእግዚአብሔር መለኮታዊ ሀይል የሚገለጥበት ጊዜ ይሆናል። ስለዚህ ሁላችሁም የምታውቋቸውን በህመም ውስጥ ያሉ ሰዋችን ይዛችሁ እንድትመጡ እና በፕሮግራሙ በመገኘት ለሚመጡ ህመምተኞች እንድትፀልዩ እናሳስባለን ። አድራሻ:- ጋራ ሰፈር ከባጃጅ ተራው አለፍ እንዳሉ ከአሚን ሆስፒታል ወረድ ብሎ 🔥The Blood Covenant Fulfilment Day 🔥 ቃልኪዳን የሚሟላበት ቀን stay blessed
Показати все...
አምላክ አለ! የትኛውም የዚህ አለም ችግር በአምላክህ ፊት እንደ ቁጫጭ ነው፤ ለምን ብቻህን ትታገላለህ? ያንተ ስራ እኮ ፈጣሪህን አጥብቀህ መጠየቅ እና የጠየከውን ለማግኘት በሙሉ አቅም መጣር ነው እንጂ መጨነቅ አይደለም እኮ። ወዳጄ ካንተ በላይ የሚያስብልህ አምላክ አለ! ሁሉንም ለርሱ አደራ ስጥ!
Показати все...
ጠጠሯ ትበልጣለች ብዙዎች ምንጫቸውን እራሳቸው ላይ ማድረግ ይፈልጋሉ ከዛም እንደ ጎሊያድ በአቅማቸውና በቁመታቸው ልክ ማሰብ ይጀምራሉ፤ ጥቂቶች ግን እንደ ዳዊት መነሻቸውን ሁሉን በሚችለው በእግዚአብሔር ላይ ያደርጉና ወፍ እንኳን መግደል በማትችል ጠጠር ጎሊያድን የሚያክል ችግር ይጥላሉ፤ስለዚህ እግዚአብሔር ከሌለበት እልፍ የጦር ሰራዊት ይልቅ እግዚአብሔር ያለበት ትንሿ ጠጠር ሚዛን ትደፋለች።
Показати все...
ሪቫይቫል የሚነሳው በእግዚአብሔር ባተረፉ ሰዎች ሳይሆን ለእግዚአብሔር በተረፉ ሰዎች ነው።
Показати все...
#እፈልግሃለው😭😭😭🌧 by-Bereket Dejene
Показати все...
ሰላም ፣ አንተ ጎበዝ የጭንቅ ቀን ሳይመጣ በጉብዝንስህ ወራት ፈጣሪህን አስብ
Показати все...
selam generals seletefaw betam yekrta bmigeraremu getmoch ena astemari word of god tmelsenal🔥🔥🔥🔥🔥😘😘😘😘
Показати все...
ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ አንድ መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ በአሁኑ ሰአት እንደምናየው ሀገራችን ላይ ሰላም ማጣትና አለመረጋጋት በሰሜንና በአንዳንድ ቦታዎች ላይ እየተስፋፋ ይገኛል በዚህም ከቀጠለ ሀገራችን አስጊ ሁኔታ ውስጥ ትገባለች በራችንን የሚያንኳኳ ችግር ይፈጠራል ስለዚህ ታላቅ ታናሽ ሳንል በጌታ ፊት ስለ ገዢዎች ስለ መሪዎች እንበርከክ እናትና አባቶች ብቻ አይደሉም እኛም ለምድራችን እንበርከክ "በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።" 2ኛ ዜና 7:14 🙏🙏🙏🙏🙏🧎‍♀️🧎‍♂️🧎🛐🤲🤲🤲
Показати все...
ትናንት ታሪክ ነው፤ ነገ ደግሞ እንቆቅልሽ ነው፤ ዛሬ ግን የፈጣሪ ስጦታ ነው! ስጦታህን መጠቀምም ማባከንም ያንተ ምርጫ ነው። ፈጣሪን አመስግነህ፤ ስለሚያስደስትህ ነገር እያሰብክ ስሜትህን ቀይረህ የሚጠበቅብህን ሁሉ ካደረክ መቼም አይቆጭህም ምክንያቱም ታላቅነት የሚገነባው ዛሬን በመጠቀም ነው። ©Inspire in Ethiopia @marsilchannel ❇️
Показати все...
#መንፈሳዊ_ረሃብን ማጣት ጤና አይደለም!! #እግዚአብሔር ሆይ ረሃባችንን በመንፈስ ቅዱስህ ለጥጠው!!! 🔥🔥🔥 #More_Hunger!!
Показати все...
ሰላም ሰላም የ አባቴ ልጆች እንደምን አላችሁ 🚶‍♂🏃‍♂🚶‍♀እቀጥላለሁ #2🚶‍♂🚶‍♀🏃‍♂ 👉 በደስታ እቀጥላለሁ 👉 በስኬት እቀጥላለሁ 👉 በከፍታ እቀጥላለሁ 👉 በመረዳት እቀጥላለሁ 👉 በመንፈስ እቀጥላለሁ 👉 በመገለጥ እቀጥላለሁ 👉 በቅባት እቀጥላለሁ 👉 በእሳት እቀጥላለሁ 👉 በምስጋና እቀጥላለሁ 👉 በዝማሬ እቀጥላለሁ 👉 በፀሎት እቀጥላለሁ 👉 በአምልኮ እቀጥላለሁ 👉 በበረከት እቀጥላለሁ 👉 በጤንነት እቀጥላለሁ 👉 በድል ነሺነት እቀጥላለሁ 👉 በተፅኖ ፈጣሪነት እቀጥላለሁ 🎸🎺🎤🎷🥁🎷🥁🎻🎸🎺🥁 ሊቆም አይችልም ነገሬ ሞልቶታል አፌን ዝማሬ አያገኘኝም ጭንገፋ ጠላቴ ቢዞር ቢለፋ ከትላንቱ የተሻለ ነግሮኛል ክብር እንዳለ ኋላዬን እየረሳሁ ወደፊት እሄዳለሁ #ለሁሉም ክርስቲያኖች #ይድረስ #Share #ሼር አድርጉ🚨🚨🚨 👇👇👇👇👇👇👇👇 @wello_revival @wello_revival @wello_revival
Показати все...
#መፀለይ_መቆፈር_ነው!! #መፀለይ_ጤና_ነው!! #መፀለይ... አብዝቶ መፀለይ!!
Показати все...
በየትኛውም ዘመን ለየትኛውም ትውልድ #ኢየሱስ ሕይወት ነው!!! 🔥🔥🔥 #Jesus... The true life
Показати все...
ልዩ የፀሎት እና የትንቢት ምሽት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 share adregu https://t.me/Gospel_Revival https://t.me/Gospel_Revival
Показати все...
ሻሎም የአባቴ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ልዩ የሆነ የ Revival Conference 🔥🔥🔥 ተዘጋጅቷል በዚህ program ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🔥🔥🔥🔥 በእለቱ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ይሞላሉ ☁️☁️☁️ ተማሪዎች ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት ይህን የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ይካፈላሉ 💥☁️💥☁️💥☁️💥☁️💥☁️💥☁️💥☁️💥☁️💥 ትምህርት ቤቶች በመንፈስ ቅዱስ ይሞላሉ ።🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ♻️ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!!!!!!!!!!!! ❇️Share አድርጉ❇️ ለበለጠ መረጃ ☎️☎️☎️☎️☎️☎️ +251964235227 +251988994169 +251901142789
Показати все...
ወንድሜ ቃል ከምንም በላይ ነው ጥዋትም ማታም በሄድክበት ሁሉ ይህን ቃል አውጅ👇 🗣በክርስቶስ ✍ ተለውጫለሁ ✍ ተወድጃለሁ፣ ✍ጸድቄአለሁ፣ ✍ ተፈውሻለሁ፣ ✍ተመርጫለሁ፣ ✍ተቀድሻለሁ፣ ✍ ተባርክያለሁ፣ ✍ወንድሙ ሆኛለሁ፣ ✍ተቀባይነት አግቻለሁ፣ ✍የሰማይ ዜጋ ሆኛለሁ፣ ✍በአብ ቀኝ ተቀምጭያለሁ፣ ✍ከኩነኔ ነፃ ወጥቻለሁ፣ ✍ወራሽ ሆኛለሁ፣ ✍የዘላለም ህይወት አግንቺያለው፣ ✍የእግዚአብሔር ማደሪያ ሆኛለሁ..... 🙅‍♂ በክርስቶን ምን ያልሆንኩት ነገር አለ ?? ምንም 🙅‍♂ 👇👇👇👇👇👇👇 📖 ተፈፀመ ተፈፀመ ተፈፀመ ተፈፀመ 👆👆👆👆👆👆👆
Показати все...
መስቀልን አንገት ላይ ሳይሆን ኑሮ ላይ ምትሸከመዉ ነዉ:: መስቀልን ትኖረዋለህ እንጂ አትሸከመዉም::::;;; ;;;; @Chrsit
Показати все...
ለነፍሴ ነፍሱን ሰጠ “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥” — ኤፌሶን 2፥5 አንድ አስቸጋሪ በግ🐑 ቢኖራቹና ይህንን በግ ድንገት በተኩላ ተይዞ ለማምለጥ ሲታገል ብታዩት፤ በጣም አስቸጋሪ በግ🐑 ስለሆነ አይናቹ እያየ ለአውሬው ትታቹት አትሄዱም ይልቁኑ ከተኩላው አፍ ታስጥሉታላቹ እንጂ ፤ምክንያቱም ለዚህ በግ ምን ያህል ዋጋ እንዳወጣቹ ስለምታውቁ፤ የኛም መዳንም ልክ እንደዚህ በግ ነው፤ በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለን፤ በአምላክ ታላቅ ፍቅር የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ለኃጢአተኞቹ ለነፍሳችን ነፍሱን ሰጥቶ፤ እኛም ባልሰራነው ስራ እንዲሁ በፀጋ ፃዲቅ ተብለን እንድንጠራ አደረገን። @AdonayG @AdonayG
Показати все...
🔥🔥🔥ክብር ማለት ልጅነት እድሜ ምናምን አይደለም 🔥🔥🔥አብዛኛው ሰው አይገባውም አይረዳም ሚስጥሩ አንድ ብቻ ነው እኛ #እየሱስን የምናውቀው #በስበከት ብቻ አይደለም #ተገልጦልን ነው ለዚ ነው ማንግባባው😂 ስለዚህ መድከም መደንዘዝ መፍዘዝ የሚባል ነገር የለም🙅‍♀🙅‍♀ እንሞላለን💯 እንሞላለን🔥 እንለወጣለን💯 እንለወጣለን🔥 መንፈስ ያገኘናል💯 ያገኘናል🔥 ብቻ ክብር አለ የገባው አሜን ይበለኛ🔥🔥😍🔥🔥🔥 @k_youth_forGod @k_youth_forGod
Показати все...
prophetic night 🔥የትንቢት ምሽት🔥 👉by Messenger kibreab መስከረም 20/2014 ሃሙስ ማታ ከ4፡00 ጀምሮ🙈🙈🔥🔥 -የብዙዎች መንፈሳዊ አይን ይከፈታል -Angelን እንዴት መነጋገር እንደምትችሉ እናም ለprophetic በቀላሉ እንዴት እንደምረዱ ማለትም ከመንፈሳዊ አለም information እንዴት በቀላሉ እንደ ምትቀበሉ ከህይወቴ እነግራችኋለሁ #ደግሞ_በተግባር_አሳያችኋለሁ 🙈🙈 -ስለ ሪቫይቫይ በሀይል እንፀልያለን ብቻ የጌታን ሃይል ተያለችሁ እንዳትቀሩ❗️❗️ ፕሮግራም የሚኖረን እዚህ ነው👇 join 👉 @ShekinahGloryfamily @ShekinahGloryfamily ለሁሉም ይድረስ ሼር አድርጉ🙏 ሌሎችንም አድ እያደረጋችሁ ጠብቁ ሃሙስ ማታ ከ4፡00 ጀምሮ የክብር ጊዜ
Показати все...
የማይፀልይ ክርስትያን እና ቻርጅ ያለቀው ሞባይል አንድ ናቸው ፥ ሁለቱም #ጥሪ አይቀበሉም።
Показати все...
የወለደችው ሳትሆን የተወለደው ኢየሱስ ሕይወት ነው። የተሰቀለበት ሳይሆን የተሰቀለው ኢየሱስ ቤዛና ሐይል ነው። የመሰከሩት ቅዱሳኑ ሳይሆኑ የመሰከሩለት ኢየሱስ አስታራቂ ነው። "የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው"? @Binarevivalist @Binarevivalist @Binarevivalist
Показати все...
ሬይንሃርድ ቦንኬ የተወለደው ኤፕሪል 19 ቀን 1940 በጀርመን ምስራቅ ፕሩሺያ በከኒግስበርግ [2] የአንድ የጦር ሎጂስቲክስ መኮንን ልጅ ነው። ከእናቱ እና ከወንድሞቹ እና እህቶቹ ጋር ፣ ምስራቅ ፕሩሺያን ለቅቆ ሲወጣ ወደ ዴንማርክ ተወስዶ በተፈናቃዮች ማእከል ውስጥ የተወሰኑ ዓመታት አሳለፈ። [3] እናቱ ስለሠራው ኃጢአት ከተናገረች በኋላ በዘጠኝ ዓመቱ እንደገና የተወለደ ክርስቲያን ሆነ። [4] ከ 10 ዓመቱ ጀምሮ በአፍሪካ ውስጥ ሚስዮናዊ ሆኖ እንዲያገለግል ከእግዚአብሔር የቀረበ ጥሪ ተሰማው እና በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ የጥምቀት ተሞክሮ እንዳለው ተናግሯል። ከጦርነት አገልግሎት በኋላ አባቱ ፓስተር ሆነ። [5] ቦንኬ በስዊስዌይ ዌልስ በሚገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ኮሌጅ ውስጥ ተማረ ፣ በዚያም ዳይሬክተሩ ሳሙኤል ሬስ ሃውልስን አነሳስቶታል። ሃውልስ ስለ መልስ ጸሎት ከተናገረ በኋላ በአንድ ስብሰባ ላይ ቦንኬ “ጌታ ሆይ ፣ እኔ ደግሞ የእምነት ሰው መሆን እፈልጋለሁ። ፍላጎቶችን የማቅረብ መንገድዎን ማየት እፈልጋለሁ። ወጣቱን የጀርመን ተማሪ ያበረታታ ከነበረው ከታዋቂው ሰባኪ ጆርጅ ጄፍሬይስ ጋር [7]። ከተመረቁ በኋላ በጀርመን ውስጥ ለሰባት ዓመታት መጋቢ ሆነው አገልግለዋል። በዋናነት የሚታወቁት የአፍሪካ አገልግሎታቸው በ 1967 ሌሴቶ ውስጥ ተጀመረ። በመቀጠልም በመላው አህጉሪቱ የወንጌላዊነት ስብሰባዎችን አካሂዷል። [8] በቦንኬ አገልግሎት የተነሳ ከ 79 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ወደ ክርስትና እንደገቡ ይገመታል። [9] እሱ “በእግዚአብሔር ሠራዊት ውስጥ ግዙፍ እና ጄኔራል” ተብሎ ተጠርቷል።
Показати все...
ዜና #ክብር አሁን በዚህ ምሽት በሺዎች 🌎 የምቆጠሩ ሰዎች ይስሙት።🔥 Share አድርጉ ቶሎ ! እየመጣ ላለው #ክብር Part taker/actor እንጅ Audience አትሆንም። @Devotion_wall @Devotion_wall @Devotion_wall
Показати все...