cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Gods Generals🔥🔥🔥🔥

👉 #አዳዲስ_መዝሙሮች_Audio_music 👉 #አዳዲስ_የመዝሙር_ቪዲዮች_Music_Video 👉 #የህይወት_ትምህርቶች

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
169Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰላም ለእናንተ ይሁን GENERALS 💂 ዛሬ የአንድ GENERAL ዋና የህይወት ክፍል ስለሆነው ጦርነት (WAR) እናውራ ስለዚህ ጦርነት ላይ መጀመሪያ ጠላትን ማወቅ ግድ ነው ! እናም ጠላቶቻችን ይኸውኑ፦ 1፡ አለም 2፡ ሰይጣን 3: ስጋችን እነዚህ ጠላቶች የእኛ ብቻ ሳይሆን ክርስቶስም በስጋው ወራት የተጋፈጣቸው ነበሩ ። በዮሐንስ ከተጠመቀ በኋላ ወደ በርሀ ሄዶ ሳለ የቀረበለት ፈተና ነበር ያም ፈተና በሶስቱ ጠላቶች የተዘጋጀ ነበር ግን አልሰራም ። አሁን ስለ መጀመሪያው ጠላት "አለም" እናውራ ይህ ጠላት ከውጭ ያለ እና የሚታይ ነው። ሰይጣንም "ወድቀህ ብትሰግድልኝ የአለምን ክብር እሰጥሃለሁ" አለው እና የአለምን ክብር አሳየው ። በምን እናሸንፈው? መፅሐፍ ቅዱስ በዮሐንስ መልዕክት እንዲህ ይላል"አለምን የሚያሸንፈው እምነታችሁ ነው" ስለዚህ የእምነትን ጋሻ እናንሳ ከእግዚአብሔር የተወለደ አለምን አሸንፏል እንደሚል እንመን አሸናፊነት ከዘር በመወለድ ያገኘነው ነው!!! አለም እርሱን ስለማታውቀው እኛንም አታውቀንም። እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን እኛ የእግዚአብሔር ጀነራሎች ነን አለምን ከነ ብልጭልጯ ጥሏት ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ፀጋ ፈፅማችሁ ተስፋ አድርጉ ። ከፍ በሉ ጦሩን አጠናክሩ ተባርካችኋል
Показати все...
. ሳስበው የትላንቱን ዘማሪ ይትባረክ አለሙ ድንቅ አምልኮ || Live worship 🕑-17:30Min💾-.71.0MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Показати все...
“መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን።” — ማቴዎስ 6፥10 (አዲሱ መ.ት)
Показати все...
ዘምር ዘምር ይለኛል ቀኝህ ስለደገፈኝ ድቅድቁ ሌሊት አለፈ የሚነጋ ያልመሰለኝ ባለውለታዮ ሆይ ብቸኛ መመኪያዮ አውነትም የጭንቅ ነህ ልክ ነበረ ምርጫዩ ያ የጨለማ ዘመን አለፈ አበቃ ምርኮ መጣልኝ እየጐረፈ አበቃ የሀዘን ሠማ ከላዮ ወልቋል አበቃ ሰላሙ ልበን አጥለቅቆታል አበቃ በቃ ሲለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡ ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪ ዞሪ ስል ወደሃላ ታርኬ ሚናገረው ባወራ የማላፍሪበት ረዳቴ ኢግዚ ነዉ ለዚህ ነዉ መታሜኔ ዝም ብሎ ሚያዘምረኝ በሚያስፈራው ወጀብ ላይ ሰማሁት አለሁኝ ስለኝ ከአለት ሊቃቃት ልውጣ ከጥሳው አበቃ በገናን ላንሳ ስለውለታው አበቃ ድምጤ ይሰማ በሁሉ ስፍራ አበቃ ለሥሙ ማጤን ነው የኔ ስራ አበቃ በቃ ሰለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡ ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪
Показати все...
"እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቆሰለ ስለ በደላችንም ደቀቀ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበር በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን" ኢሳይያስ 53:5 "....በግብፃውያን ላይ ያመጣሁትን በሽታ አላደርስብህም እኔ ፈዋሽህ እግዚአብሔር ነኝና ..." ዘጸአት 15:26 ሰላም ለእናንተ ይሁን ሐሙስ በ 21/4/2014 ከ10 ሰዓት ጀምሮ ድንቅ የፈውስ ቀን ተዘጋጅቷል እናም በዚያ ቀን ህመምተኞች በሙሉ ነፃ የሚወጡበት፣የእግዚአብሔር መለኮታዊ ሀይል የሚገለጥበት ጊዜ ይሆናል። ስለዚህ ሁላችሁም የምታውቋቸውን በህመም ውስጥ ያሉ ሰዋችን ይዛችሁ እንድትመጡ እና በፕሮግራሙ በመገኘት ለሚመጡ ህመምተኞች እንድትፀልዩ እናሳስባለን ። አድራሻ:- ጋራ ሰፈር ከባጃጅ ተራው አለፍ እንዳሉ ከአሚን ሆስፒታል ወረድ ብሎ 🔥The Blood Covenant Fulfilment Day 🔥 ቃልኪዳን የሚሟላበት ቀን stay blessed
Показати все...
አምላክ አለ! የትኛውም የዚህ አለም ችግር በአምላክህ ፊት እንደ ቁጫጭ ነው፤ ለምን ብቻህን ትታገላለህ? ያንተ ስራ እኮ ፈጣሪህን አጥብቀህ መጠየቅ እና የጠየከውን ለማግኘት በሙሉ አቅም መጣር ነው እንጂ መጨነቅ አይደለም እኮ። ወዳጄ ካንተ በላይ የሚያስብልህ አምላክ አለ! ሁሉንም ለርሱ አደራ ስጥ!
Показати все...
ጠጠሯ ትበልጣለች ብዙዎች ምንጫቸውን እራሳቸው ላይ ማድረግ ይፈልጋሉ ከዛም እንደ ጎሊያድ በአቅማቸውና በቁመታቸው ልክ ማሰብ ይጀምራሉ፤ ጥቂቶች ግን እንደ ዳዊት መነሻቸውን ሁሉን በሚችለው በእግዚአብሔር ላይ ያደርጉና ወፍ እንኳን መግደል በማትችል ጠጠር ጎሊያድን የሚያክል ችግር ይጥላሉ፤ስለዚህ እግዚአብሔር ከሌለበት እልፍ የጦር ሰራዊት ይልቅ እግዚአብሔር ያለበት ትንሿ ጠጠር ሚዛን ትደፋለች።
Показати все...
ሪቫይቫል የሚነሳው በእግዚአብሔር ባተረፉ ሰዎች ሳይሆን ለእግዚአብሔር በተረፉ ሰዎች ነው።
Показати все...
#እፈልግሃለው😭😭😭🌧 by-Bereket Dejene
Показати все...