cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Unnamed

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
4 802
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...

OshKosh B'Gosh Girls Size 24 Price 2900 birr
Показати все...
iXtreme Boys' Jacket - Lightweight Windbreaker with Hood. Size:4 Price:2,600 Birr
Показати все...
ክብራን ደንበኞቻችን ሲደውሉ ስልካችን ከተያዘ ( busy) ከሆነ ይሄን ሊንክ በመጠቀም ቢፅፉልን በቂ መረጃዎችን እንሰጣለን https://t.me/ekop0land
Показати все...
EKO Educational Consultancy

☝️After you start your studies, please remember to apply for the RESIDENCE PERMIT without delay. Once you have applied for the permit (and before it is issued) you can legally stay in 🇵🇱 and travel in 🇪🇺 Schengen zone, regardless of your visa expiry date. Residence permit also makes it easier to look for job in Poland after graduation. ⚡️If instead you plan to just apply for another visa here in Addis Ababa, be aware that you will get no preferential treatment. You will have to book appointment online and wait like everybody else.
Показати все...
ፓስፖርት ለምታወጡ ፦ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የፓስፖርት አገልግሎትን ተገልጋዬች ባሉበት ቦታ ሆነው በኦንላየን ምዝገባ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታውሷል። ተገልግላዮች በማንኛው አካባቢ ባለና ኢንተርኔት አገልግሎት ባለበት የሞባይል ስልክ ወይም ኮምፒዩተር ላይ በመጠቀም www.ethiopianpassportservices.gov.et የሚለውን ሊንክ ተከትለው በእራሳቸው ወይንም በሌላ ቅርብ የቤተሰብ አባል ወይም በጓደኛ እንዲሞሉላቸው ማድረግ ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ፡፡ ክፍያው የሚፈፀመውም በባንክ አማካኝነት ስለሆነ ቀጠሮ ለመያዝ ወደኤጀንሲው ቢሮ ተገልጋዩ በአካል መምጣት አይጠበቀበትም። የ "ኦንላየን አገልግሎት እንሰጣለን" በማለት በኤጀንሲው ዙሪያ ያሉና የክፍያ አገልግሎት ያለአግባብ የሚጨምሩ ፣ የተገልጋዩን መረጃ በጥራት የማይሞሉ፣ የተገልጋዩን ሳይሆን የራሳቸውን ስልክ ቁጥር በተገልጋዩ መረጃ ላይ በመፃፍ ለተገልጋዩ ተገቢው የፅሁፍ መልእክት እንዳይደርሰው የሚያደርጉ ፣ እንደልደት ምስክር ወረቀትና የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ያሉ አስፈላጊ መረጃዎችን በማጓደል ተጨማሪ ክፍያ የሚያስከፍሉ፣ የተጭበረበረ እና በሚመለከተው አካል ያልተረጋገጠ የልደት ሰርተፍኬት ከሚያቀርቡ ህገወጥ ደላሎች ስላሉ ተገልጋዩ እራሱን እንዲጠብቅ ኤጀንሲው አሳስቧል። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
Показати все...
Показати все...

★★★★★ · Shopping mall

መልካም ዜና በፖላንድ ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ተማሪዎች። በበርካታ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ድግሪ። ♦️የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔹የትምህርት ማስረጃዎች እና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች መሟላታቸውን እናረጋግጣለን፤ ያልተሟሉ ካሉ እንዲሟሉ እናግዛለን። 🔹ከክፍለ ሀገር ለሚመጡ ተመዝጋቢዎች ጉዳይ ለማስጨረስ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እና ድጋፍ። 🔹ከኤንባሲ ሊጠየቁ የሚችሉ መረጃዎች ማለትም የባንክ ስቴትመንት፣ የግል ሁኔታ መረጃዎች እና የመሳሰሉት ተሟልተው እንዲቀርቡ እገዛ ማድረግ፤ በኢንተርቪዉ ወቅት ሊጠየቁ በሚችሉ ጥያቄዎች ላይ የቅድሚያ ስልጠና መስጠት። 🔹ቪዛ ጨርሰው ወደ ፖላንድ ሲገቡ ጊዜያዊ ማረፊያ እና ተቀብሎ የሚያስተናግድ ሰው እናዘጋጃለን። 🔹እየሰሩ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች በፖላንድ ሀገር የስራ እድል የሚያገኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት እና ድጋፍ ማድረግ። 🔹ከዶርሚተሪ ውጪ ቤት መከራየት እና መማር ለሚፈልጉ ቤቱን ተከራይተን እናዘጋጃለን። 🔹በውጭ ሀገር ምንዛሪ የሚፈፀሙ ክፍያዎችን ክፍያ እንፈፅማለን። በድርጅታችን በኩል ጉዳያቸው አልቆ በትላልቅ የፖላንድ ዩንቨርስቲዎች እየተማሩ ካሉ ተማሪዎቻችን ጋር የልምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ እናመቻቻለን። ⭐️⭐️⭐️⭐️ልዩነታችን⭐️⭐️⭐️ ♦️ለሚከፍሏቸው ማንኛውም ክፍያዎች ህጋዊ ደረሰኝ እንሰጣለን። ♦️በሄዱበት ሀገር የሚቀበልዎት እና የትምህርት፣የስራና የመኖሪያ ሁኔታዎችን የሚያመቻች ሰው ማዘጋጀታችን። ♦️አመቺ የአከፋፈል ስርአታችን 📌በሀገራቀፍ የ12ኛ ክፍል የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና የማለፊያ ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች መመዝገብ ትችላላችሁ። በ0911284542 ይደውሉልን። በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/joinchat/OIaNqF1X6R04OTNk ያገኙናል። በታመነ አገልግሎታችን ይረካሉ
Показати все...