cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Arba Minch University

The official telegram channel of Arba Minch University

Більше
Рекламні дописи
14 890
Підписники
+1624 години
+1157 днів
+32330 днів
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😭 7😁 3👍 1
የሐዘን መግለጫ አቶ አሰፋ ጨጉልኤ ከአባታቸው ከአቶ ጨጉልኤ ቂዳ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ሳባሬ ሳቂሞ በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ክፍለ ሀገር በቦንኬ ወረዳ በገረሴ ከተማ በ1966 ዓ/ም ተወለዱ፡፡ አቶ አሰፋ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በገረሴ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በአርባ ምንጭ ከተማ ኩልፎ መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተከታተሉ ሲሆን የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተከታትለዋል፡፡ አቶ አሰፋ ከአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሳፖርት በደረጃ II መስከረም 2008 ዓ/ም፣ ከሳታ ቴከኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በሀርድዌርና ኔትዎርክ ሰርቪስ በደረጃ III ነሐሴ 2008 እንዲሁም ከአርባ ምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴከኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በአካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ በደረጃ IV ጥቅምት 2014 ዓ/ም ተመርቀዋል፡፡ አቶ አሰፋ ከመስከረም 1/1999 ዓ/ም - ታኅሳስ 24/2000 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ከተማ ዋና ማዘጋጃ ቤት በመዝገብ ቤት ሠራተኛነት፣ ከታኅሳስ 25/2000 ዓ/ም - የካቲት 3/2002 ዓ/ም በአርባ ምንጭ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፔርሶኔል ሠራተኛነት፣ ከየካቲት 4/2003 ዓ/ም - ታኅሳስ 23/2004 ዓ/ም በአርበ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በመዝገብ ቤት ሠራተኛነት፣ ከታኅሳስ 24/2004 ዓ/ም - ጥር 30/2006 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በሪከርድና ምዝገባ አደራጅነት እንዲሁም ከየካቲት 1/2006 ዓ/ም ጀምሮ ሕይወታቸው እስካለፈበት ቀን ድረስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት በሪከርድና ዶክመንቴሽን ሠራተኛነት አገልግለዋል፡፡ አቶ አሰፋ ባለትዳርና የአምስት ሴት ልጆችና የሁለት ወንድ ልጆች አባት የነበሩ ሲሆን ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ50 ዓመታቸው ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአቶ አሰፋ ጨጉልኤ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ ለሟች ቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶችና ለሥራ ባልደረቦች እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ መጽናናትን ይመኛል፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 4
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በዞናዊ የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ኤግዚቢሽን ላይ ተሳተፉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪ የአብሥራ ፍፁምና ዳግም ሰለሞን የጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ከሰኔ 10 – 15/2016 ዓ/ም ባዘጋጀው ዞናዊ የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ኤግዚቢሽን ላይ የፈጠራ ሥራዎችን በማቅረብ ላደረጉት የላቀ ተሳትፎ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዕውቅናና የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ተሰጥቷል፡፡ ተማሪዎቹ በሥራ ሰዓት የመምህራንን ሰዓት/ክፍለ ጊዜ መቆጣጠር የሚያስችል ሶፍትዌር ያበለጸጉ ሲሆን በዞን ደረጃ የተለያዩ ተወዳዳሪዎች በተገኙበት ባቀረቡት የፈጠራ ሥራ በክልል ደረጃ ሥራቸውን እንዲያቀርቡ ከተመረጡ ፈጣሪዎች መካከል መሆን ችለዋል፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፤ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ተመራቂ ተማሪዎች ተመርቀው በሚሄዱበት የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገጥሟቸውን አዲስ የሥራ አካባቢዎችና የሚሰጣቸውን ኃላፊነት በጥንቃቄ በመቀበል የሚሰጧቸውን ማኅበራዊ አገልግሎቶች ሥነ ምግባራዊ እንዲያደርጉ በሥራ ሥነ ምግባር መርሆዎች እና በሙስና ወንጀል ሕጎች ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተያዘላችሁ ፕሮግራም መሠረት ሥልጠናውን እንድትካፈሉ እናሳስባለን፡፡  ዓርብ ቀን 21/10/2016 ዓ.ም ጧት ከ2፡00 - 6፡00 በኩልፎ ካምፓስ LT-1 አዳራሽ  ቅዳሜ ቀን 22/10/2016 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 - 11፡00 ጫሞ ካምፓስ በተማሪዎች ካፌ  ሰኞ ቀን 24/10/2016 ዓ.ም ጧት ከ2፡00 - 6፡00 በዋናው ግቢ ቴክኖሎጂ አዳራሽ እንዲሁም ከሰዓት ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት በአባያ ካምፓስ አዲሱ የማኔጅመንት ሕንጻ አዳራሽ  ማክሰኞ ቀን 25/10/2016 ዓ.ም ከ8፡00 - 11፡00 በሳውላ ካምፓስ ተማሪዎች ካፌ በመገኘት ሥልጠናውን እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- በሥልጠናው በንቃት ለሚሳተፉ ተመራቂ ተማሪዎች ሰርተፍኬት የሚዘጋጅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ ኮሌጅ በ«Geography and Environmental Studies» ትምህርት ክፍል በ«Environment and Natural Resource Management» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ዘውዴ ዓለማየሁ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ በድኅረ ምረቃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ዘውዴ ዓለማየሁ “LAND USE/LAND COVER CHANGE AND CLIMATE CHANGE: EFFECTS ON HYDROLOGICAL PROCESSES IN GILGEL GIBE CATCHMENT, ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፍ አከናውኗል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 7 1🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል በ«Animal Production» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ሮባ ጂሶ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መግቢያ በር አከባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ሮባ ጂሶ “Feed resources Availability, Nutritional Quality, and Blood Biochemistry of Dromedary Camels (Camelus dromedarius) in Borana Plateau, Southern Ethiopia” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 4
የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል በ«Animal Production» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ሮባ ጂሶ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መግቢያ በር አከባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ሮባ ጂሶ “Feed resources Availability, Nutritional Quality, and Blood Biochemistry of Dromedary Camels (Camelus dromedarius) in Borana Plateau, Southern Ethiopia” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በ«Biodiversity Conservation and Management» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ነብዩ ማሴቦ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በድኅረ ምረቃ ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ነብዩ ማሴቦ “Soil Biota and Microbial Biomass Carbon Under Different Agroforestry Practices in Central and Southern Ethiopia ” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ ት/ክፍል በ«Development Economics» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ባሮ በየነ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በጫሞ ካምፓስ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ባሮ በየነ “VULNERABILITY TO CLIMATE CHANGE, LIVELIHOOD DIVERSIFICATION AND WELFARE OF PASTORAL HOUSEHOLDS IN EASTERN AND SOUTHERN OROMIA, ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ አዲሱ የማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ “AUTOMETRIZED ALGEBRAS: CONVEX SUBALGEBRAS, CONGRUENCES AND SPECTRUM” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በአዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ “Fuzzy Congruence Relations on a Fuzzy Lattice and Fuzzy Lattice Ordered Group Based on Fuzzy Partial Ordering Relations” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 8🥰 1
የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በአዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ “Fuzzy Congruence Relations on a Fuzzy Lattice and Fuzzy Lattice Ordered Group Based on Fuzzy Partial Ordering Relations” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ ኮሌጅ በ«Geography and Environmental Studies» ትምህርት ክፍል በ«Disaster Risk Management» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ ‹‹ RURAL LIVELIHOOD VULNERABILITY AND FOOD SECURITY UNDER THE RISKS OF CLIMATE VARIABILITY AND POPULATION PRESSURE IN DAMOT WOYDE DISTRICT, SOUTHERN ETHIOPIA›› በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ ለመታደም ፍላጎት ያላችሁ እንድትገኙ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብሩህ ተስፋ ማዕከል! ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡- ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/ ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/ ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Показати все...
👍 10 1
👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.