cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

L....O....v.....E ❤️❤️A...M...O.....R❤❤

💝 ፍቅር ቻናል 💝 ♔ስለ ፍቅርብቻ የሚወራበት ቻናል ♔ ┈┈┈❀♡❀┈┈┈ ☞የፍቅር ግጥም ✎ 💝💝💝💝💝 ☞የፍቅር ጥቅስ ♧♡∕ 💝💝💝💝💝 ☞የፍቅር አባባሎች∰ 💝💝💝💝💝 ☞የፍቅር ሙዚቃዎች ♪ 💝💝💝💝💝 ☞ከመጽሐፍ የተወሰዱ ታሪኮች✄ 💝💝💝💝💝 ♡የራስ ታሪክን ማካፈል♡ ለበለጠ መረጃ ያነጋግሩኝ 💌 @Ydeit

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
201
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🥳ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቼ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የፍቅር የስኬት እና የተድላ ይሁንልዎ።
Показати все...
መጀመሪያ አንተ ተለወጥ! አመለካከትህ፣ በራስ መተማመንህ፣ የጊዜ አጠቃቀምህ፣ የገንዘብ አያያዝህ፣ ለራስህ የምትሰጠው ቦታ፣ አላማህን ማወቅና በእቅድ መመራት ስትጀምር ብዙ ለውጥ ታያለህ! ራስህ ላይ ስትሰራ እመነኝ ወዳጄ ኪስህ የሚገባው ገንዘብ፣ የፍቅር ግንኙነትህ ወይ የቤተሰብ ግነኙነትህ፣ መንፈሳዊ ህይወትህና በዙሪያህ ያሉ ነገሮች በሙሉ ይቀየራሉ! ህይወትህ የሚለወጠው አንተ ስትለወጥ ብቻ ነው!
Показати все...
ተዘጋጅ! ህይወት እየቀለለ እንዲሄድ አትመኝ! እንደውም አንተ እየጠነከርክ መሄድ ነው ያለብህ። አየህ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ሰው ትልቅ ዋጋ ይከፍላል! አይምሮህን ለትናንሽ ድሎች ሳይሆን ለታላቅነት አዘጋጀው። ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
Показати все...
Only https://t.me/joinchat/INVlYFGT06w1NTFk 🎙ዮናስ ግዛው - ጡር ነዉ
Показати все...
Only https://t.me/joinchat/INVlYFGT06w1NTFk 🎙Biruk Jane - ተማርኪያለው
Показати все...
Alenafkeshm wey 🥺🥺🥺 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🥀 @sad_mood12 🥀
Показати все...