ETHIO CRYPTO ™
Відкрити в Telegram
Join us✨ for insightful analysis, expert tips, and exclusive strategies to maximize your returns in the dynamic world of digital assets. we launch projects on how to make money online🌟
Показати більше3 571
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-8230 днів
Архів дописів
3 571
Repost from N/a
ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?
100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?
እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ
3 571
#MEMEFI
MEMEFI PRE-MARKET በ OKX ዛሬ የሚጀመር ይሆናል 🔥
https://t.me/ethio_crypto_01
https://t.me/ethio_crypto_01
3 571
#Today's Vertus Code:
SELECT : 3-3-1-1
የ Vertus Pre - Market ወጋ 0.2$ ነው 🔥
https://t.me/ethio_crypto_01
https://t.me/ethio_crypto_01
3 571
በOctober እና November የሚጠናቀቁ ኤርድሮፖች
1. Bybit coinsweeper
2. Major
3. Blum
4. Sunwaves
5. Doctor X (DECEMBER 4)
6. Not pixel
7. Seed
.
.
.
https://t.me/ethio_crypto_01
https://t.me/ethio_crypto_01
3 571
👉 Tomarket እየሰራችሁ ያላችሁ TGE ላይ የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች አስቀምጠዋል!
1. 🍅 ስማችሁ ላይ ማስገባት
2. ቢያንስ Level 4 ወይም Bronze ላይ መድረስ
3. Bitget Wallet Connect ማድረግ
ተጨማሪ ሌሎች መስፈርቶች በቅርብ ቀን ይነገራል
TGE - October 31
https://t.me/ethio_crypto_01
https://t.me/ethio_crypto_01
3 571
🤠ALL BLUM VIDEO CODES
🥇Title: Liquidity Pools Guide
🤑Code: BLUMERSSS
🥇Title: Navigating Crypto
🤑Code: HEYBLUM
🥇Title: How to Analyze Crypto?
🤑Code: VALUE
🥇Title: Forks Explained
🤑Code: GO GET
🥇Title: Secure your Crypto!
Code: BEST PROJECT EVER
🥇Title: What are Telegram Mini Apps?
🤑Code: CRYPTOBLUM
🥇Title: Say No to Rug Pull!
🤑Code: SUPERBLUM
🥇Title: What Are AMMs?
🤑Code: CRYPTOSMART
🥇Title: $2.5+ DOGS Airdrop
🤑Code: Happydogs
https://t.me/ethio_crypto_01
https://t.me/ethio_crypto_01
3 571
Bybit ላይ የx empire አሁናዊ ዋጋ ይሄን ይመስላል!
https://t.me/ethio_crypto_01
https://t.me/ethio_crypto_01
3 571
AVA COIN ያልጀመራችሁ?
የተወሰነ ጊዜ ነው ያላችሁ !
Like እንደ Notcoin Tap tap ማድረግ ነው 800,000 ስትደርሱ 75$ ማውጣት ትችላላችሁ ✔️
100% legit ነው
ያልጀመራችሁ
👇👇👇👇👇
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=50fc89ee055a7a7d5f17
3 571
Private coin ያልጀመራቹ ጀምሩ ሊጠናቀቅ 13 ቀን ብቻ ነዉ የቀረዉ በደንብ ከተሰራ አሪፍ ገንዘብ ይገኝበታል ተብሎ ይታሰባል እና በደንብ ይሰራ
https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1095321023
https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1095321023
https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1095321023
3 571
ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ።
ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ
tapswap አስተማማኝ የሆነ ኤርድሮፕ ሲሆን ነገ ላይ ኮይን መሰብሰብ ሊጠናቀቅ ሲል የችኮላ ከመጀመር ዛሬ ላይ በቀላሉ አስጀምራቹ ብዙ ሚልየን ኮይኖችን መሰብሰብ ትችላላቹ ።
የምታገኙት ነገር ይጨምራል እንጂ ምንም የምታጡት ነገር የለም ፤ ይሃው የቦቱ ሊንክ አስጀምራቹ መጠቀም ትችላላቹ 👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1095321023
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1095321023
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1095321023
በተጨማሪም ለምታውቁት ሰው ሼር በማድረግ የምታገኙትን ኮይን ማሳደግ ትችላላchu
3 571
+4
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ፎረም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ፎረም "ከፍተኛ ትምህርት ለላቀ ውጤት" በሚል መሪ ሀሳብ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል።
ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ፎረም ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ለማሻሻል የተለያዩ ተግባራት እየተከናኑ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ሚኒስትር ዴኤታው፤ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት መስቀለኛ መንገድ ላይ መሆኑን ጠቅሰዋል።
የጥራት፣ የመልካም አስተዳደር እና የገንዘብ ድጋፍ ችግሮች ተቋማቱን እየፈተ ስለመሆኑ ነው የጠቆሙት።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ለማሻሻል የሪፎርም ስራዎች እየተተገበረ መሆኑን ገልጸው፤የትምህርት ስርዓቱን ለመቀየር በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባም አንስተዋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተጀመረው የራስ ገዝ አስተዳደር በቀጣይ በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች እንደሚተገበር ሚኒስትር ድኤታው ገልፀዋል።
ፎረሙን እያስተናገደ የሚገኘው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ፤ ከጦርነቱ በኋላ ወደ መማር ማስተማር ከተመለሰ 10 ወራት ማስቆጠሩን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ፋና ሀጎስ ተናግረዋል።
ዩኒቨርሲቲው የሚሰጣቸውን የተለያዩ አገልግሎቶችን መመለስ ተችሏል ያሉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት፤ ይሁንና ለተቋሙ መምህራንና ሰራተኞች ያልተከፈለ የ18 ወራት ደሞዝ መፍትሄ እንዲያገኝ ጠይቀዋል።
ከፕሪቶሪያው ስምምነት ወዲህ፤ በትግራይ ክልልም ሆነ በመቐለ ከተማ ያለውን ሰላም ተከትሎ መነቃቃቶች መኖራቸውን የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር በምክትል ርዕሰ መስተዳደር የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ፕሮፌሰር ክንድያ ገ/ሕይወት አንስተዋል።
https://t.me/student_text
3 571
+1
የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤት ተመስርቷል።
https://t.me/student_text
