cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

𓅂Pipa༒ music༒ official𓅂

Pipa pipa #old music🎵 #new music🎧 #fun video😂 #tik tok video😍 #Cross 😉 #feta yalu tarikoch🎖 #loveley pic Beka feta belulgh For any comments @molokena

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
290
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

​​🌼የእንቁጣጣሽ መዝሙር🌼 🌼🌼 እሰይ /ደስ ደስ ይበላችሁ/(፪) ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)ጌቶች አሉ ብለን ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)እሜቴ አሉ ብለን አበባዮሽ 🌼 ለምለም አበባዮሽ 🌼 ለምለም እንቆቅልሽ - - ንግሥት ልትፈትል ሄዳ - - ንግሥት ንግስተ አዜብ - - ንግሥት እናት ማክዳ - - ንግሥት በልቧ ያለውን - ንግሥት አጫወታቸው - - ንግሥት አሰቀምጣ አበባ🌼 ንግሥት እያሳየችው - - ንግሥት መአዛው የሚሸት - - ከሁለቱ የቱ ነው አለቸው - - ለንጉሥ ንግስት ሆይ ለጥያቄሽ ጥበብ አለሽ(፪) 🌼የአገር አምባር የሚሆነው ከልብ ሽተሽ እንቆቅልሹ - - የሳባ ከበድም ቢለው - -🌼 የሳባ ጥበብ ሰላለው - - ንጉሡ ሚሥጥሩን ሊያውቀው - - ንጉሡ ክፈት መስኮቱን - - ሰለሞን ቢለው ለሎሌው - -ሰለሞን ገቡ ንቦቹ - - ሊቀስሙ🌼 ከአባባው አርፈው - - ሊቀስሙ ብልህ ጠቢቡ - - መለሠ ለተጠየቀው - - በእውነት ንጉስ ሰለሞን - - አለ አልተሠወረው 🌼 በእውነት 🌼አደይ ቅድስት ሀገሬ እልል በይ (፪) 🌼 ኢትዩዮጲያ የዝና ስሟ በዓለም ተሠማ (፪) 🌼 ለፈጣሪዋ - - ንግሥት ምስጋና አቅርባ - - ንግሥት ኢትዮጲያዊቷ - - ንግሥት ንግስተ ሣባ 🌼 ንግሥት ጥበቡን አይታ - - ንግሥት አደነቀችው - - ንግሥት ወርቅ ሸቶውን - - ንግሥት ዕንቁ ሰጠችው - - ንግሥት ንግስት ሆይ ምስክር ሆንሽ ለሀገርሽ (፪)🌼🌼 የአምላክን የፈጣሪያችን ስሙን ጠርተሽ (፪)🌼🌼 የኢትዮጵያ ሠዎች - -ለንግሥት ቆሙ በተራ - -ለንግሥት እደጅ ሆነው 🌼 ለንግሥት ለዙፋን ክብሯ - - ለንግሥት በመስከረም ወር - - ለንግሥት ሀገር ስትገባ - - ለንግሥት ይዘው ሥጦታ - - ለንግሥት የፈካ አበባ 🌼ለንግሥት 🌼አደይ የብርሃን ጮራ በኢትዮጵያ በራ (፪)🌼🌼 🌼ኢትዮጲያ በታሪክሽ ጥንታዊት ነሽ (፪)🌼🌼 ኢየሩሳሌም - - ንግሥት ደርሠሽ መጣሽ - - ንግሥት እንኳን በክብር - - ንግሥት ለዚህ አበቃሽ - - ንግሥት ከአምላክ በረከት - - ንግሥት ፍሬ አግኝተሽ - - ንግሥት የዘሽ ስጦታ - - ንግሥት ዕንቁ ለጣጣሽ - - ንግሥት 🌼ንግስት ሆይ ለታሪክሽ ክብር አለሽ (፪)🌼🌼 🌼ልጆችሽ አበባዮሽ እያልን እናስታውስሽ (፪)🌼🌼 🌼የአባቶች ተስፋ - - ለፃድቃን የነቢያት ትንቢት - - ለፅናት የሙሴ ፅላት - - ለፀሎት የአሮን በትር - - ለፅናት የዳዊት መንግስት - - ለፅናት ይዘሸ የመጣሽ - - ከጥንት አምስቱን አውታር - - ለሠጠሽ ለሀገር መሠረት - በእውነት🌼🌼 🌼 አደይ ቅድስት ኢትዮጵያ እልል በይ (፪)🌼🌼 🌼ኢትዮጵያ በልጆችሽ ደስ ይበልሽ (፪)🌼🌼 በህገ ልቦና - - ህጉን ፈጣሪን አውቀሽ - - ህጉን ህገ ነቢያትን - - ከዓለም ፈጥነሽ ተቀበልሽ - - ከዓለም በብሉይ ኪዳን 🌼ለጌታ መስዋዕት አቅርበሽ - - ለጌታ ተስፋ ካረጉት - - ከአይሁድ ከአስራኤል - - ከአይሁድ ህገ ወንጌልን- -በፊት ይዘሽ ተገኘሽ 🌼 በፊት 🌼ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ትልቅ ፀጋ አለሽ(፪)🌼🌼 🌼ስለፈፀምሽ ሦስቱን ህግጋት ለፈጣሪሽ (፪)🌼🌼 ካለፈው ሰህተት - - ሁላችን እንድንመለስ - - ሁላችን አዲሱ ዓመት - - ለሁሉም መጣ ማቴዎስ- -ለሁሉም ይህም ያልፍና - - በጊዜው ይመጣል ማርቆስ - - በጊዜው ሌላው ይተካል - - በጊዜው ዘመነ ሉቃስ - - በጊዜው ወልደነጓድጓድ - - በጊዜው 🌼 ሲደርስ ዮሐንስ - - በጊዜው በየአራት ዓመት - - በጊዜው ለሁሉም ሲደርስ - - በጊዜው በየዓመቱ - - መጥምቁ ቅዱስ ዩሐንስ - - በጊዜው🌼🌼 🌼አደይ የብርሃን ጮራ በዮሐንስ በራ(፪)🌼🌼 🌼 ኢትዮጵያ ባሕል ቋንቋሽ የሚያኮራሽ (፪)🌼🌼 ልጅ አበባ ልጅ አበባዬ 🌼 አዬ ውዲቷ እናቴ ልጅ አበባ 🌼እያለች እማማ አዬ ውዲቷ እናቴ ምክሯን ሁሌ እኔ እንድሰማ አዬ ውዲቷ እናቴ እያሻሸች እንድሆን ጤናማ አዬ ውዲቷ እማማ አዬ ውዲቷ እናቴ (፪)🌼 🌼አበባ ለምለም 🌼 ቀጤማ ለምለም 🌼ኢትዮጵያ እንዳንቺ የለም (፪)🌼 አብዬ ኧኸ ደግሞም እማምዬ መጣሁ ለሰላምታ ከቤት አሉ ብዬ🌼 እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አደረሰዎት ብዬ (፪) @pipamussic ╰ ══╯
Показати все...
11.98 MB
4.71 KB
20.33 MB
አሁን ነው ተስፋ የቆረጥኩት... ምግብ አሰራር በቲቪ የሚያስተምረው ሰውዬ እራሱ "ዘይት ጠብ አርጉበት" አለ🤔😝
Показати все...
ብዙ አሉ በምድር ፍቅር አለ ሚሉ መች እዲህ ሆነና የአንተ ፍቅር ከሰው ይለያል
Показати все...
ታኛሽ ወንድሜ ማታ ቀምቅሞ🍺🍻 መጥቶ እንዴት አልኮል ትጠጣለህ ❓ስለው 100% ገብስ ስለሚል በሶ መስሎኝ ነው😳
Показати все...
የማውቃቸው ሙደኞች ሁሉም ጥቁር ናቸው ትለኛለች... #ይገርምሻል_ያአራዳ_ልጅ ሙድ እንጂ መልክ የለውም !!!
Показати все...
ድሮ እከክልኝ ልከክልህ ዘንድሮ ላይክ አድርግልኝ ላይክ ላድርግልህ ኧረ #ከፊንገር እንውጣ ጎበዝ😜😜
Показати все...
አንቺ የሌለሽበት፣በዚህ ሚያህል አልጋ ብቻዬን ተኝቼ ፣ እንዴት ለሊቱ ይንጋ ትመጪ አንደሆነ ነይ ፣ከቀረሽ በዘበት ቁርጤን ልወቅና፣ሌላ ልቅጠርበት
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.