cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Talking about Jesus love

Jalaala

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
160
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የኢየሱስ ስም 📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፦ 📖2 ቆሮንጦስ 10፥3 📖ኤፌሶን 2፥5-7 🌎በዚህ ዓለም ውስጥ እንኖራለን ግን ከዚህ ዓለም አይደለንም። 🤺🤺ሰለዚህ ዓለም እንደሚዋጋው አንዋጋም።🤺🤺 🔥🔥የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም ነው። 🔥🔥ከሀይላትና ከስልጣናት በላይ ነው። 👑👑ኢየሱስ በአብ ቀኝ ሲቀመጥ እናንተም ተቀምጣችኋል።👑👑 🕺🏻ከዚህም የተነሣ በድፍረት ከዚህ ዓለም አይደለሁም ማለት እንችላለን።🕺🏻እኔ ሰዎች የሚሉኝን አይደለሁም።🕺🏻 ኢየሱስ እንዳደርግ የሚፈልገኝን ማድረግ እችላለሁ።🕺🏻እኔ ሁኔታዬ የሚለኝን አይደለሁም። @Jalaala_waaqa_hordoofunuu @Jalaala_waaqa_hordoofunuu
Показати все...
The Name Of Jesus 📖Bible references :-         📖2 Corinthians 10:3,         📖Ephesians 2:5-7 🌎You live in this world, but you are not from this world. 🤺🤺Therefore, you don’t fight as the world fights.🤺🤺 🔥🔥The name Jesus is above all names. 🔥🔥He is above all powers and principalities. 👑👑As Jesus sits at the right hand of God, you also sit with Him.👑👑 🕺🏻Therefore, you can boldly say "I am not from this world. 🕺🏻I am not what people say I am. 🕺🏻I can do what Jesus says I can do. 🕺🏻I am not what my situation says I am." @Marii_dubbi_waaqa @Marii_dubbi_waaqa
Показати все...
እግዚያብሔር በባህሪው ያስደንቅሀል እንጂ አያስደነግጥህም ወንድሜ አትፍራ ጌታ ካንተ ጋር ነው @jalaala_waaqa_hordoofunuu
Показати все...
እግዚያብሔር በባህሪው ያስደንቅሀል እንጂ አያስደነግጥህም ወንድሜ አትፍራ ጌታ ካንተ ጋር ነው @jalaala_waaqa_hordoofunuu
Показати все...
ኤፌሶን 6 ☘📚📖የእለቱ መልእክት 📚📖 ⁷ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምትገዙ በትጋትና በበጎ ፈቃድ ተገዙ፤ ⁸ ባሪያ ቢሆን ወይም ጨዋ ሰው፥ እያንዳንዱ የሚያደርገውን መልካም ነገር ሁሉ ከጌታ በብድራት እንዲቀበለው ታውቃላችሁና። … ¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። ¹² መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። ¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ ¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። ¹⁸ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ ¹⁹ ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤ ²⁰ ስለ ወንጌልም በሰንሰለት መልእክተኛ የሆንሁ፥ መናገር እንደሚገባኝ ስለ እርሱ በግልጥ እናገር ዘንድ ለምኑ። ²¹ ነገር ግን እናንተ ደግሞ እንዴት እንዳለሁ ኑሮዬን እንድታውቁ የተወደደ ወንድምና በጌታ የታመነ አገልጋይ ቲኪቆስ ሁሉን ያስታውቃችኋል፤ ²² ወሬአችንን እንድታውቁና ልባችሁን እንዲያጽናና ወደ እናንተ የምልከው ስለዚህ ምክንያት ነው። ²³ ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፍቅር ከእምነት ጋር ለወንድሞች ይሁን። ²⁴ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ባለመጥፋት ከሚወዱ ሁሉ ጋር ጸጋ ይሁን፤ አሜን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @jalaala_waaqa_hordoofunuu @dhalootaa_hidhate @Marii_dubbi_waaqa
Показати все...
TEN WAYS TO KNOW THE DEVIL IS ATTACKING YOU!!! 1.. When you go to bed every night and wake up every morning without thanking God, *the devil is after you 🐍🐍🙊🙊* 2.. When you stay for a whole day, weeks or even months without reading your Bible, *the devil is interested in doing business with you!! 🙆🏽‍♂🙆🏽‍♂* 3... When you make or answer calls, chat on Facebook and whatsapp, take selfie inside church while service is going on.. *The devil is after your soul! 👹👹👹* 4. When you don't ever make out time for studying or quite time with God, my dear *the devil is clapping for you! 👏👏..🙉🙉* 5. When you pick your Bible to read, when you are praying or meditating and your phone rings, if you abandon the Bible reading and prayers to answer your phone and start jesting , *the devil is organizing party for you. 🙈🙈🙈* 6.. When your phone is very handy during prayer session or Bible studies so you can respond to comments on your post, my dear the *devil is beating drums for you and you are even dancing it without knowing🙊🙊* 7.... When the first thing you do when you wake up is Facebook and the last thing you do before you sleep is whatapp, *the devil is living around your area🙆🏽‍♂🙆🏽‍♂🙆🏽‍♂* 8.. When you believe that *GRACE* is licence to live in sin because Jesus already paid the price, my dear the *devil wants to follow you to your church* 🏃🏽‍♀🏃🏽‍♀ 9... Finally, when you read this post and didn't share with others, to help Liberate and snatch someone out of the Devils reach, you are simply telling *the devil " KEEP IT UP"!! 🙆🏽‍♂🙆🏽‍♂👍👍👍* Dear Friend, let us grow in our spirituality with God. In 2021* GROWTH, is a must! Even in these hard times of covid. Let our growth of prayer grow. 🙏🙏🙏
Показати все...
Показати все...
❝ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።❞ — ማቴዎስ 16 ፥ 25 | መልካም ዕለተ ሰንበት | ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
Показати все...
Показати все...
Kanaaf sijaalanna - Wegene Dukale | Gospel song 2021

The song is about why " God is worthy of all our praise and love "stay blessed.

sticker.webp0.42 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.