cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

FOCUS⚡

Your life depends on what you FOCUS on.

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
170
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💚💛❤️ ⚡️
Показати все...
ከለታት ግማሽ ቀን አሌክስ አብርሃም @tofocus⚡️
Показати все...
"Think of all the beauty still left around you and be happy." -(Anne Frank) @tofocus
Показати все...
"ፍላጎት ተሳክቶ እፎይ እስኪባል የሰው ልጅ ብልሃት በሁለት ቃላት ውስጥ የታመቀ ነው ፡፡ ትዕግስትና ተስፋ ፡፡" እፎይታ- ገፅ 598 (Alexander Dumas /ትርጉም- ተሾመ አሰግድ) @tofocus⚡️
Показати все...
ሳይማሩ ማህይምነትን ለማስቆም የለፉ ምሁራን ዘሮች ተምሮ ያልተማረ የተማሪ ማሀይም ማፍራታቸው እጅግ ያሳዝናል፡፡ የሠው ልጅ የሠው ልጅ ሳይሆን ሲቀር ፡ ጌትነቱን መኖር አቅቶት በሀጢያት አዘቅት እያደር ቁልቁል ሲወርድ ከህመምም ህመም ነው፡፡ ስነምግባርን ለሌሎች እየሠበኩ ይቆያሉ ታዲያ እያንዳንዱ ያወጡት ቃል ተራ ቁስ ይመስል ከአፋቸው ወጥቶ እዚያው ባዶ አዳራሽ ይቀራል፡ ሠባኪውም ተሠባኪዉም ባዶ ጭንቅላቱን ይዞ ይወጣል፡፡ የራበው አፍ ምን ጣፋጭ የለመደ ምላስ ቢኖረው ርቦታልና ሬትም ይበላል ፡ ፍቅር ያልሞላንበት ልባችንም በፍቅር ረሀብ ጥላቻን ቁርጥም አድርጎ ይበላል ፡ በይቅርታ ጥማትም የበቀልን ፅዋ ይጠጣል፡፡ (የአትክልት ቦታ አልዘሩብኝም ብሎ ቁጭ አይልም- አረም ያበቅላል፡፡ - ዶ/ር ምህረት ደበበ) ራሳችንን እንለይ ፡ ልባችንን ምን ሞላነው? የተማርነው ትምርት ምን ድረስ ነው? 💔 @tofocus⚡️
Показати все...
ትምህርት መልካም ስነ-ምግባር ካልሰጠ ዲግሪ ተራ ወረቀት ይሆናል !!! @Ye19mehonenw @Ye19mehonenw From - HEROS
Показати все...
ሳይማሩ ማህይምነትን ለማስቆም የለፉ ምሁራን ዘሮች ተምሮ ያልተማረ የተማሪ ማሀይም ማፍራታቸው እጅግ ያሳዝናል፡፡ የሠው ልጅ የሠው ልጅ ሳይሆን ሲቀር ፡ ጌትነቱን መኖር አቅቶት በሀጢያት አዘቅት እያደር ቁልቁል ሲወርድ ከህመምም ህመም ነው፡፡ ስነምግባርን ለሌሎች እየሠበኩ ይቆያሉ ታዲያ እያንዳንዱ ያወጡት ቃል ተራ ቁስ ይመስል ከአፋቸው ወጥቶ እዚያው ባዶ አዳራሽ ይቀራል፡ ሠባኪውም ተሠባኪዉም ባዶ ጭንቅላቱን ይዞ ይወጣል፡፡ የራበው አፍ ምን ጣፋጭ የለመደ ምላስ ቢኖረው ርቦታልና ሬትም ይበላል ፡ ፍቅር ያልሞላንበት ልባችንም በፍቅር ረሀብ ጥላቻን ቁርጥም አድርጎ ይበላል ፡ በይቅርታ ጥማትም የበቀልን ፅዋ ይጠጣል፡፡ (የአትክልት ቦታ አልዘሩብኝም ብሎ ቁጭ አይልም- አረም ያበቅላል፡፡ - ዶ/ር ምህረት ደበበ) ራሳችንን እንለይ ፡ ልባችንን ምን ሞላነው? የተማርነው ትምርት ምን ድረስ ነው? 💔 @tofocus⚡️
Показати все...
ሳይማሩ ማህይምነትን ለማስቆም የለፉ ምሁራን ዘሮች ተምሮ ያልተማረ የተማሪ ማሀይም ማፍራታቸው እጅግ ያሳዝናል፡፡ የሠው ልጅ የሠው ልጅ ሳይሆን ሲቀር ፡ ጌትነቱን መኖር አቅቶት በሀጢያት አዘቅት እያደር ቁልቁል ሲወርድ ከህመምም ህመም ነው፡፡ ስነምግባርን ለሌሎች እየሠበኩ ይቆያሉ ታዲያ እያንዳንዱ ያወጡት ቃል ተራ ቁስ ይመስል ከአፋቸው ወጥቶ እዚያው ባዶ አዳራሽ ይቀራል፡ ሠባኪውም ተሠባኪዉም ባዶ ጭንቅላቱን ይዞ ይወጣል፡፡ የራበው አፍ ምን ጣፋጭ የለመደ ምላስ ቢኖረው ርቦታልና ሬትም ይበላል ፡ ፍቅር ያልሞላንበት ልባችንም በፍቅር ረሀብ ጥላቻን ቁርጥም አድርጎ ይበላል ፡ በይቅርታ ጥማትም የበቀልን ፅዋ ይጠጣል፡፡ (የአትክልት ቦታ አልዘሩብኝም ብሎ ቁጭ አይልም አረም ያበቅላል፡፡ - ዶ/ር ምህረት ደበበ) ራሳችንን እንለይ ፡ እ
Показати все...
ትምህርት መልካም ስነ-ምግባር ካልሰጠ ዲግሪ ተራ ወረቀት ይሆናል !!!
Показати все...
 "Breathe. It's only a bad day, not a bad life." -(Johnny Depp) Ofcourse, there are many good days coming to this good life. @tofocus⚡️
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.