cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ART CLUB

ALL CRAFTS ARE HERE BED TIME STORY♥ ቀልድ ♦ ቁም ነገር♦ ስዕል♦ አጫጭር ታሪኮች♥ ግጥም♦ አባባሎች፨ አለም አቀፍ እውነታዎች♦ ስለ ህይወት¿ ስለ ፍቅር♥ ስለ ፍልስፍና♦ ስለ ሳይኮሎጂ፨ ጠቃሚ የህይወት ምክሮች♦ ሙዚቃዎች♥ ቲክ ቶክ.......... እዚህ የሌለው የለም ብቻ ነው ART CLUB BY ኤልሳ[F] , @ELSAM0R ♥ ፍቅር ለዘላለም ይኑር♥! @fiyametas

Більше
Ефіопія13 828Амхарська11 034Категорія не вказана
Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0779718567 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ !!! ተጀመረ ❗️❗️❗️ Join us👇 @fkerofficial @fkerofficial @fkerofficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ ግጥም ነገ ምሽት በ👉 @fkerofficial
Показати все...
ዋጋ በኤልሳ[FB] ክፍል -1 ቢሮ ተቀምጬ ምሳ የት እንደምበላ ግራ ገብቶኝ እያሰብኩ ዮናታን በሩን በርግዶት ገባ " አንተ!... እስካሁን እዚህ ተቀምጠሀል? " አለኝ የእንግዳ  ማረፊያ መቀመጫው ላይ ራሱን እየወረወረ መልስ ሳልሰጠው ኮቴን ከተደረበበት ደርቤ ስልኬን ኪሴ ከተትኩ " ትዝናናለህ እንዴ? የቀጠሮ ሰአታችን እኮ ደርሷል! " " እንደርሳለን " አልኩት ጥቁር መነፅሬን እያጠለኩ" "የቢዝነስ ሴቶች ናቸው አባቴ ቀልድ አያውቁም ለስራ ነው የሚመጡት" " እና እኔ ለጨዋታ ነው የምሄደው?" አልኩት በትንሹ ፈገግ እንዲል ብዬ ነበር! " አንተ ነህ ከሴት ጋር የምትጫወተው?.. አታስቀኝ እስኪ" አለኝ እልህ ያዘኝ " ምን ያንሰኛል! " " ማን ፊዮሪና  እያለ ሊቆዝምልህ ነው?   በል በል እዚሁ ሆነን ሊመሽ ነው ሆ..." እያለ ይዞኝ ከቢሮ ወጣ ዮኒ በጣም የምወደው የአመታት ጓደኛዬ ነው በስራ ተወጥሬ .....በፍቅር ስጨነቅ.... በትዝታ ስቆዝም ሁሌም ከጎኔ ነው ከጎኔ የማጣው በደስታዬ ቀናት ነው.. ለችግሬ እንጂ ለፌሽታዬ ትኩረት አይሰጥም ግን እወደዋለሁ ለኔ የሞቱ ቤተሰቦቼም የጓደኞቼም የእህት ወንድሞቼም ምትክ ነው ....... የኔን መኪና መስሪያቤት ትተናት በሱ መኪና ወደቀጠሮው ቦታ ሄድን ለትልቅ የቢዝነስ ጉዳይ ነው የምንገናኘው ከአዲስ ድርጅት ጋር አጋር ሆነን ለመስራት... ባለቤቷ ሴት መሆኗን ስልክ ተደዋውለን ቀጠሮ ስንይዝ ነበር ያወኩት... ለምን እንደሆነ አላውቅም የዛሬው ቀን ከሌሎቹ ቀናት በተለየ ዱካካም ነው... ለዮኒ እንኳን ከጠዋት ጀምሮ ጥሩ ሚባል መልስ ስመልስለት አልዋልኩም ለራሴ ሳስበው ገረመኝ ምን ሆኜ ነው? እያልኩ ምንም ሳናወራ ቀጠሮው ቦታ ደረስን... ከተቀጣጠርንበት ባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ደርሰን የቀጠረችንን ሴት ፍለጋ በሩ ጋር ቆመን ስንደውል ኮርነር አካባቢ አንድ ቀይ ቆንጆ ወጣት እጇን አውለበለበችልን እና ወደሷ ሄደን ተቀመጥን "ሰላም... ኤደን እባላለሁ አለቃዬ እየደረሰች ነው እስከዛ የሆነ ነገር እንዘዝ ብላ እጇን ለ አስተናጋጇ ከፍ አድርጋ አሳየቻት  አዘን ምግብ እስኪመጣ ስልኬን አውጥቼ ለድርጅቴ የተላኩ ኢሜይሎች እያየሁ ድንገት... "ይቅርታ ቆየሁ? " የሚል ድምፅ ሰማሁ ልቤ ስንጥቅ ሲል ይታወቀኛል የማውቀው ድምፅ መሰለኝ  ቀና ለማለት ፈራሁ ትንፋሼ ሲያንቀኝ ተሰማኝ ድንገት ለሰላምታ የተዘረጋ ቀጭን እጅ ፊት ለፊቴ ታየኝ....  ቀና ብዬ ሰላም አልኳት ጥቁር መነፅር አድርጋለች... ስሟን ለመስማት እንደ ትውውቅ.... " ናኦድ " አልኳት " ፊዮሪና " አለችኝ እጇን መልቀቅ ተሳነኝ የማየውን ማመን አቃተኝ ጭራሽ በሌላኛው እጇ መነፅሯን ስታወልቅ በድንጋጤ መብረቅ እንደመታው ሰው ደርቄ ቀረሁ ! ራሷ ናት... ፊዮሪ ራሷ.... ይ.... ቀ........ ጥ......... ላ.............. ል................. በኤልሳ[FB]       ሙሉ ታሪኩን ለመጨረስ       👇            👉 @fkerofficial 👈 👆
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተለቀቀ‼️❗️ ጠባቂሽ! በድምፅ👇 @fkerofficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተለቀቀ‼️❗️ ጠባቂሽ! በድምፅ👇 @fkerofficial
Показати все...
የመግቢያ ትኬቱን የሚፈልግ ሰው ካለ inbox me @dagi1u ይፃፍልኝ 🫡🫡🫡
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተጀመረ ❗️❗️❗️ Join us👇 @fkerofficial @fkerofficial @fkerofficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተጀመረ ❗️❗️❗️ Join us👇 @fkerofficial @fkerofficial @fkerofficial
Показати все...
እየጠበቅን ነው
Показати все...